ዛሬ አስደማሚ ጀብዱዎች ተፈፅሙ፣ አደጋኛው ሰላይ በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ዋለ፣የህወሓት ቁጥጥር ኮሚሽን ራሱን አገለለ፣የኦሊምፒክ ልዑካን ፓሪስ ገቡ24/07/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 16

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Před měsícem +1

    መፋትሔው አንድና አንድ ነው ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Před měsícem +1

    አታሟሟን ! መንግስት የለም ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před měsícem

    ፋኖዎችን እናግዝ!

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew Před měsícem +2

    ዘውዱ ጠ ሚ የዳንኤልን እሱን ካብ ካብ የማያደርግ መጽሐፍ ይመርቅ እንጂ የገሙን ሕዝብ እልቂት የሚያሳይ ዓይን የለውም

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před měsícem

    ዘውዱ❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosBerhanu-b2q
    @TewodrosBerhanu-b2q Před měsícem

    ነገ የመጫወቻ መኪና አርባምንጭ ሊነዳ ይችላል ሞት ለሱ ምንም ማለት አይደለም ጋሞ ቡራዩ ላይ የተፈፀመበት ግፍ ይበቃ ነበር

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Před měsícem

    አትፈላሰፍ። 🦾

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před měsícem

    Lucifer -666
    Sile sw " DEM "
    Aysemachewum‼️

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před měsícem

    የኢትዮጲያ ቴሌቭዥን ስለኔፓል አውሮፕላን መከስከስ ያወራልናል

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před měsícem

    ለራሱ ፏ ፈሽ እያሉ ነው ሚያሳዩን በራሱ አለዉ ላይ ነው

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před měsícem

    እኛ አሁን ጀ ተፈራንና ተከትሎት ወደፋኖ ጀነርል አላመንም ለምን እኔዝህ አንጋፋ ጀነራሎች በተቀላቀሉ ማግስት ፋኖ ውስጥ ውዝግቡ በዛ ጀ አሰግድም ከጀ አበባው ጋር የስጋ ዝምድና አብሮ አደግ አብሮ በውትድርናም አብሮ ያገለገሉ ናቸው የአበባው የሰሞኑ ድንፋታ ኮንፊደንስ ምን ይነግረናል እስቲ ቆም በሉና አስቡ አስተውሉ

  • @AmetulahMyme
    @AmetulahMyme Před měsícem

    ኢትዮጲያን እኮ ለድሐ ወገናቸዉ አያስቡም። የራሱ ከርስ ከሞላለት ስለወገኑ ምኑም አይደለም

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před měsícem

    የክልሉ መንግስት እንደራደር ካለ ሊጨፈጭፍህ ነው!! ተጠንቅቀህ ጠብቅ ካለፉት መግለጫዎች ተማር

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Před měsícem

    ዘዉዱ: እባክህን "background"ህን ቀይር። ጨለማ ዉሰጥ ሆነህ ነዉ የምትታየዉ። & not attractive.

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před měsícem

    እኔዝህ አብይ ተነካ ብሎ የምጮሁት ተከፋዮች ግን ከሰው ነው የተፈጠሩት ያማል ለማየት ያብቃችሁ የእርዳታ መአት ይጎርፋል ግን እኔአብይ ናቸው የምዘርፉት እንጅ ለተጎዱት ጥቅት ነው ትርፍራፊ ብቻ ይሰጣል በአውሬዎች ክስ ነው የምገባው