/አዲስ ምዕራፍ/ "ት/ቤት ግቢ ዉስጥ ነዉ ወድቀን ያለነዉ" ለ20 አባወራዎች ድጋፍ ተደርጓል"እንዲህ ያለዉ አደጋ በማንም አይድረስ"//በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0911 225960 ራውዳ ጀማል
    0948 159590 አልአዛር ወ/ማሪያም
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000010020011

Komentáře • 1,4K

  • @yaserjjj4370
    @yaserjjj4370 Před 2 lety +96

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያን በፀሎት አስቡኝ ልጅ አማረኝ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ አላህ ለሁላችንም ጤነኛ ልጅ ይስጠነ 🤲🤲🤲

    • @zemzemmustefa5012
      @zemzemmustefa5012 Před 2 lety

      አሚንን። አላህ ይስጠሽ

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Před 2 lety

      አላህ ይስጥሺ እህት አብሺሪ

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 Před 2 lety

      አላህ ይስጥሽ ጤነኛውን

    • @zinetayalew3588
      @zinetayalew3588 Před 2 lety

      አላህ ይስጥሽ የኔ ውድ ዱዓ አድርጊ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @anshatube
      @anshatube Před 2 lety

      አላህ ይስጣሽይ ወዴ አላህ ነው ሠጭው እሱ ይስጣሽይ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před 2 lety +76

    ኢቤኤስ ነውደ ሀገር እየመራ ያለው ቃላት አጠረኝ ስለአብሮነታችሁ ስለደራሽነታችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety +29

    ጌታ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ebs tv ተባረኩ በሰጣችሁት እጥፍ ይስታቹ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 2 lety +4

    የሞተውን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ አናንተም እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ebs እናመሰግናለን እየሰራችሁ ያላችሁን የተቀደሰ ስራ ነው

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +187

    ጥዋት ታይተን ማታ ለምንጠፋ ነው የምንጣለው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም እነዘዝናለን በትቢት ተሞልተን እርስ በራሳችን እየተጠለን እግዚአብሔርንም እነዘዝናለን እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላሙን ይመልስልን ለሕዝባችንም የአይነ ልቦናቸውን ያብራው

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před 2 lety +1

      አሏህ ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናል መቸ እንደምንሞት አናውቅም እኖራለሁ እያልን ጥላቻን እንዘራለን

  • @yaserjjj4370
    @yaserjjj4370 Před 2 lety +206

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አግኝቶ ተማጣት ተድገተኛ አደጋ አላህ ይሰዉረን በሀገርም የሚኖሩትን እደዚሁ አላህ ይጠብቃቸዉ ዘረኝነት ይጥፋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር

  • @kalkidankaliii12
    @kalkidankaliii12 Před 2 lety

    ጭራሽ የ ebs ቲቪ ኘሮግራም አልከታተልም ግን አሌክሶን በ CZcams በጣም ነው የምወደው እንደውም ስራው ላይ እሱ ሲስቅ ነው የሚያስቀኝ እና የእነሱን ነገር ምን ላይ እንደደረሱ ለማየት ነበር የከፈትኩት እናም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ከዚህ የበለጠ ነገር ያድርግላቹ ለ ebs tv ሀላፊ እና ለረዱት በሙሉ እግዚአብሔር እድሜ፣ጤና፣ሰላም፣ፍቅር ይስጣችሁ በወጣው እጥፍ ይተካላችሁ።

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety

    የእውነት ልቤ ነው የተሰበረ ከሞቱ አሟሟቱ ይባላል በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ መፅናናትን አብዝቶ ይስጣችሁ ebs እየሰራችሁት ያለው ሥራ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋው ይሄንን ያህል መጨካከን በዘር በሃይማኖት መባላቱ አይጠቅመንማ መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን

  • @hiwotasegidtesfa2042
    @hiwotasegidtesfa2042 Před 2 lety +47

    ኢቢኤስ የደሀ እንባ አባሽ ዘራችሁ ይባረክ ባለቤቶቹ ማኔጅመንቱ እንዲሁም ሰራተኞቹ ኢትዮጵያ የናንተ ውለታ አለባት ክበሩልን ቃልዬ ደግሞ ምርጥ ጋዜጠኛ ኘሽ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      Hiwiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 lety

      @@kiyyaatube4930 እኔነው

  • @edlawitabay7745
    @edlawitabay7745 Před 2 lety +133

    ማንም ያላነሳውን ርዕስ አንስታቹ ሌሎች ሚዲያዎች ያላደረጉትን አርጋችሁ ከጎናቸው ስለሆናችሁ አምላክ ይባርካችሁ በእውነት

  • @jaraderbe1602
    @jaraderbe1602 Před 2 lety +1

    ጀግና እናት እግዛብሄር ቤተሰብን ያበርታችሁ የእዬብንም ነፍስ በገትነት ያኑራት

  • @useruse6250
    @useruse6250 Před 2 lety +1

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ለኢቢስ ቃላት የለኝም ዘመናቹ ይባረክ ከመንግስት በፊት ለሀገር ልጅ ደራሽ ሆናቹዋል ወገኖች አይዞቹ ሁሉም ያልፋል እዮባ ነብስህ በሰላም ትርፍ ይህ ላንተ አይገባም የአማኑኤል ልጆች በያለንበት እርዳታ እናሰባስባለን ከጎናቹ ነን

  • @salamcenter8088
    @salamcenter8088 Před 2 lety +44

    ebs ክብረት ይስጥልን አዲስ መራፍ እምወደው ፕሮግራም ሁሌም ሳየው እባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል 😢😢😢😢

  • @ethioaddis3219
    @ethioaddis3219 Před 2 lety +250

    EBS ንፁህ ኢትዮጲያዊነትን ነው ያሳያችሁት ተባርኩ ላጣ ነው ወጣት ነፍስ ይማር !!

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Před 2 lety +8

    ክብርት ከንቲባችን መልካም እና ሩሩህ ልብ ያለዎት ጀግና ሴት ኖት የሰውን ችግር በቶሎ የሚረዱ ኖት በርግጥ ኢትዮጵያ ብዙ ችግረኛ ህዝቦች አላት የስንቱን ጥያቄ መመለስ ይከብዶታል በተለይ ቤት ፈላጊ ህዝብ ብዙ ነው ክብርት ከንቲባችን አዴ አዳነች አቤቤ እባክዎትን ከእነዚህ ህዝቦች የሚችሉትን ድጋፍ ቢያደርጉ ባይ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🇪🇹🇪🇹

  • @zedbetty8991
    @zedbetty8991 Před 2 lety +1

    አገሬ አይዞሽ ለካ ኢትዮጵያዊነት ጨርሶ አለመጥፋቶን ባህሎን በናንተ አይተናል በእውነት ኮራሁ በebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቀን ሲጨልም የሚነጋ የማይመስልበት ሰአት ላይ አናንተ ተገኝታችሁ መንጋቱን ስታበስሩት የጨነቀውን ሰው ተስፋ ስትሆኑ ማየት በራሱ መታደል ነው ክብር ይገባችሆል

  • @user-gn8sp5gr3s
    @user-gn8sp5gr3s Před 2 lety +156

    የነዚህ ቤተሰው ታሪክ ልቤን ሰብሮኝ ነበር እዚህ ደርሰው ስላገኘዋቸው ደስተኛ ነኝ አላህ ያፅናቸው አሌክስ ወንድሜ አላህ ያጠክራቹሁ

    • @lubabadaotichannel7053
      @lubabadaotichannel7053 Před 2 lety +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety +3

      ኢቢኤሶች በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

    • @user-cu4ut1jv2z
      @user-cu4ut1jv2z Před 2 lety

      eBcወችን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 2 lety +16

    ማርያም የልብን ሃዘንን ታጽናናለች
    እግዚአብሔር ያጽናችሁ
    የሰፈሬ ሰዎች

  • @user-fh4kz3of5k
    @user-fh4kz3of5k Před 2 lety

    ebs tv ይለያል የእዮባ ነብስ ፈጣሪ በገነት ያቆይልን ለቤተሰቦች ፈጣሪ ፅናቱን ያድልልን

  • @user-mp9wo5ko3t
    @user-mp9wo5ko3t Před 2 lety

    የናንተ የወጣቶች የቅን ሀሣቢ የኢቢ ኤስ ወላሂ ቃላት ዬለኝም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላቹ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +41

    መድኃኔዓለም ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን ከቅዱሣኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑረው

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 Před 2 lety

      God bless you EBS abundantly! Let the Lord almighty protect you from every evil things in Jesus mighty name🙏🏻

    • @abrilo854
      @abrilo854 Před 2 lety

      አሜን

  • @emuzerihun761
    @emuzerihun761 Před 2 lety +196

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የሠው ልጅ ዛሬን እንጂ ነገን ፈጽሞ ማወቅ አይችልም እግዚአብሔር ከክፉ አደጋ ሀገራችንን ይጠብቅልን የሞተውን ነፍስ ይማር

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 2 lety +2

    ebs በጣም ብዙ መልካም ነገሮችን እያረጋችሁ ነው ምስጋና ይድረሳችሁ የአሁኑ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ያረጋችሁት አርአያ የምትሆኑ ናችሁ ለቤተሰቡ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥልን በጣም ከባድ ነው የልጅ አዋቂ ነበርክ ተቀጠፍክ ውይ ልጄን መፅናናትን እንመኛለን

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 Před 2 lety +9

    Ebs is peoples voice and gives help in this crucial time.
    Thank you ebs

  • @user-yh1gu5gi1r
    @user-yh1gu5gi1r Před 2 lety +28

    ኢቢኤስ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ክበሩልን ፕሮግራሙን የምታቀርቢው ልጅም አድናቂሽም አክባሪሽም ነኝ የኔ ደርባባ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety +48

    ክፋታችን ከአቅም በላይ ሆነና በኛ ተንኮል ምንም የማያውቁት ህፃናቶች ተጎዱ እባክህ ፈጣሪዬ ታረቀን ልባችንንም ከተንኮል አፅዳልን የሞተውንም ነፍስ ይማርልን 😭😭😭😭

  • @user-xv2jb9hl5z
    @user-xv2jb9hl5z Před 2 lety +9

    ፈጣሪ ይስጣቹ በወጣ ይተካ ተባረኩ ሁላችንም ባለን አቅም እንረዳዳ 😍😍😍😍😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    Ebs እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🏽❤️👏🏽💐🇪🇹

  • @onelove4324
    @onelove4324 Před 2 lety +42

    የሟቹን ነፍስ ይማር የተረፋችሁትን ደሞ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሁላችንንም እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ወጥቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን አሜን።

  • @messizemene
    @messizemene Před 2 lety +19

    ኢቢኤሶች ተባረኩ እውነት ትልቅ ስራ ነው ይሄ ቀናነት ነው በጣም ተባረኩ❤️❤️🙌

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Před 2 lety

    ebc አመሰግናለው በጣም ጥሩ ስራ ነው እውነትምብልፅግና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ተባረኩ

  • @meethameetha8269
    @meethameetha8269 Před 2 lety

    በእግዝአብሕር ቃል እንድህ ይለል እንጄራህን በዉሀ ለይ ጠል ከግዜአ ቦሐለ ታጌኘሌህ በስጋ ስታሰብ እንጄራ ዉሀ ዉስጥ እንኳን ከግዜቦሀለ በዘች ሳአት ለማየዝ አመችም አሄን ቃል በ ebs እየየዉ ነዉ።

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 Před 2 lety +49

    በጣም ያማል እዮብን ልክ እንደ ማቀው ያክል ነው ያሳዘነኝ ገና ወጣት ነበር 😥😥😥😥 ነብስ ይማር የመላው ቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ🙏😥

  • @emranjames6223
    @emranjames6223 Před 2 lety +116

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ ቤተሰቦቼ 😭😭😭

  • @frehiwottefera2685
    @frehiwottefera2685 Před 2 lety

    EBS ትልቅ አርአያ ያለው ነገር ነው ያደረገው እግዚአብሔር ያክብራችሁ !!!!

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Před 2 lety

    አቦ ebc ሠራተኞች በሙሉ ተባረኩ ወገን አለን ብለው እንዲያስቡ ማድረግ መቻላቹ በራሡ ደሰ ይላል

  • @user-ln3eu7xv5j
    @user-ln3eu7xv5j Před 2 lety +68

    ኡፍፍፍፍ የዘንድሮውስ ይለያል አቤቱ አምላካችን ሆይ በቸርነትህ ይቅር በለን ለወንድማችን ነፍስ ማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ny6og1oh6h
    @user-ny6og1oh6h Před 2 lety +27

    የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን።
    ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 2 lety

      መንሱር፡ለነዚህ፡ቤተሰብ፡እጂህን፡ዘርጋ፡

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      @@saraaamarech5920 ውዴ መንሱር አይደለም በሱ ስም የተከፈተ ነው

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 2 lety +1

    እግዝሀብሄር የሞተውን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦችም መፅናናትን ይስጥልን ለሌሎችም ለተጎዱ ወገኖቻችን እመብርሃን ትድረስላችሁ አቤቱ እግዚሀብሄር ህዝብህን አስብ

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před 2 lety +1

    የእዮብና የእህቱን ነፍስ ይማርልን ለናንተም ፈጣሪ ያላሠባችሁትን በረከት ይስጣችሁ ለተጎጅዎች እግዚአብሔር በጥበቡ ከዚህ ችግ ያውጣቸው

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 Před 2 lety +12

    በጣም አዘንኩ 💔💔💔💔እውነት በጣም ልብ ሠባሪ አደጋ ነው 😭😭😭😭
    የእዮብን ቤተሠቦች የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፅናቱን ይስጣቸው ያበርታችሁ
    ፈጣሪ የዚህን ወጣት ነፍስ ይማርልን በዓፀደ ገነት ያሣርፍልን
    🙏🙏🙏አሜን
    በዚህ አጋጣሚ የኢቢኤስን ጣቢያ በጣም ከልብ እናመሠግናለን እግዚያብሔር ምስክሬ ነው ለእኔ የተደረገልኝ እስከሚመስለኝ ድረስ እያለቀስኩ ስደሠት ነበር አንድም የመንግስት አካላት እነዚህን ወገኖች ሣይመለከት የጣቢያው ሠራተኞች አይዟችሁ ማለታቸው ከምንም ነገር በላይ ፆሙን ማስያዛችሁ 😭😭😭😭እውነት ትልቅ ስራ ነው የሠራችሁት ፈጣሪ ይባርካችሁ አስለቀሣችሁኝ።
    ይህ አሣዛኝ አጋጣሚና ሀዘን ልብ ሠባሪ ነውና ፈጣሪ ለቤተሠቦቹ መፅናናቱን ይስጥልን ።

    • @HilinaGazahin
      @HilinaGazahin Před 2 lety

      የእዮብ ቤተቦች እግዚአብሔር ያፅናቹ እዮብን እግዚአብሔር ነብሱን ብገነት ያሳርፍት

  • @sella_llamu1802
    @sella_llamu1802 Před 2 lety +23

    በእውነት ስለ እነርሱ እናንተን እጂግ እድርገ አመሰግናለው የሶሻል ምድያ ጥቅሙ ይህ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před 2 lety +15

    ሀዘን ሲከብድ እንባም ይደርቃል ለእናት ልጅን ከመቅበር በላይ ምንም የሚከብድ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር መድሀኒአለም ያፅናችሁ

    • @HananRomo
      @HananRomo Před 2 lety

      በጣም 😭😭😭😭😭

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ EBS

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +12

    ebs አላህ አብዝቶ ይባርካችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ
    ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን አመኛለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹✨🇪🇹

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 Před 2 lety +6

    አላህ ያስደስታችሁ ለእነዚህ ምስኪን ቤተሰቦች ድጋፍ ስላደረጋችሁ ኢቢኤሶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +1

    ኤቢዬስ ቴሌቢዢን
    ትክክለኛ የእዝብ ልጄች ናችሁ እጂግ አከብራችዋለዉ ይህ ነዉ የሚያምርብን🙏🙏🙏🙏🌹ኢቲዮጵያ ለዘላለም ትለምልም

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před 2 lety +1

    ኢቢኤሶች ተባረኩ ቃልዬ ተባረኪ።እንኳን እናቱ እኔም አልቻልኩም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +16

    አንጀት የሚያቆስል ሃዘን ለእናት እና ለአባት ለቤተሰቦቹ ለምንሰማውም በየቤታችን እያነባን ነው የእዮብ ነገር ከሆድ ውስጥ የማይወጣ ሃዘን ነው በወጣትነቱ ለቤተሰቡ ተስፋ ሰንቆ ወደ አዲስ ሕይወት ሊያሻግራቸው አስቦ ይህ አደጋ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሄር መበርታት እና መፅናናትን ይስጣቸው ።

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 2 lety +9

    የአላህ ልብ ይሠብራል ለሞተው ወንድማችን ነብሥ ይማር ይች አመተምህረት ብዙ ፈተናወችን ነው ያሥተናገደችው ክረምቱም ሣይቀር እንድህ መክፋቱ ያሣዝናል

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před 2 lety

    Ebs ቃላት የለኝም አግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭 ከሞቀ ቤታቸዉ በድንገት ....😭😭 እግዚአብሔር አለሁ ይበላቹ ለሞተዉም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን 😭 ሁሉም ጠፊ ነዉ !!እናመሰግናለን EBS more blessing !

  • @solution1398
    @solution1398 Před 2 lety +35

    ለሞተው ነፍስ ይማር..ለቤተሰቡ እግዚአብሄር መጽናናትን ይስጣችሁ። ለሌሎቹም እንኳን እግዚአብሄር አተረፋችሁ።
    EBS እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ማህበራዊ ሃላፊነታችሁን ለመወጣት የምታደርጉት ጥረት የህዝብ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። የአካባቢው የመንግስት አካላት ግን ፖለቲካችሁን አሳዱ...ለምርጫ እንገናኝ።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +49

    ለሟቾ ወዳጂ ዘመዶቹና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይሰጣቸው ለሟቺ ነፍሱን ይማር

  • @yabulove9837
    @yabulove9837 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጣችሁ ebs television በዚሁ ቀጥሉ በጣም አሪፍ ሚድያ ነው

  • @selamdan3840
    @selamdan3840 Před 2 lety

    ይህን Video ሳየው ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ እ/ር ያኑራቹ

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 lety +11

    😭😭😭😭😭😭 ልቤ ተሰበረ የኔ ጌታ ወላድ እምዬ እንዴት ቻልሽው የሚወዳት እመብርሃን አጠገቧ ታኑረው😭😭😭😭

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 2 lety +15

    እናመሰግናለን ኢቢኤሶች ወሳኝ ቦታ ነው የሄዳችሁት
    አላህ ይሶብራችሁ።

  • @chainaabebe9846
    @chainaabebe9846 Před 2 lety +1

    ኢቢኤሶች ፈጣሪ የሚወደው ስራ ነው ያዘነን ማፅናናት በጣም ነው ምታስደስቱት ተባረኩለኝ አቦ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Před 2 lety +2

    ነፍሱን ይማረዉ ፈጣሪ ያጽናችሁ ወገኖቸ የከተማዋ ከቲባ የታሉ እደዚህ ከባድ አደጋ ደርሶ ያሳዝናል ebs ተባረኩ ድርጅቱ ይስፋ 😭🙏

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před 2 lety +25

    ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን ለረዳችኹ ላሰባችኹ እግዚአብሔር ይስጣችኹ

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 Před 2 lety +16

    ebs ግን ስም አነሰው ለዘላለም ኑሩልኝ
    ክፉ አይንካችሁ በረካ ሁኑ🙏😘❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት እና አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን እግዛብሔር የወደደውን አረገ ለእዮብም ነብሱን ይማር መንግስተ ሰማያት ያዋርሰው ኢቢኤሶች ክበሩልኝ ፅናቱን ይስጣቹ 😭🙏🏼

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 Před 2 lety

    ዋው ዋዉ ኢቢኤስ የምር የበረከት ዝናብ ይዝነብላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +3

    ይሄ ፕሮግራም በምክንያት ነው የምወደው ወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ ያፅናቹሕ ሙሉ ቤተሰብ 🙏

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 2 lety +8

    ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
    እውነት ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭💔💔💔💔
    ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před 2 lety

    እኔ ማርያምን እንደ ebs ምወደው ጣብያ የለም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +9

    እዮብ ለሌሎች የመዳን መንገድ አርጎ እግዚአብሔር ወሰደው ነፍሱን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን የድንግል ማርያም ልጂ ይስጥልን

  • @sisayyordanos8846
    @sisayyordanos8846 Před 2 lety +11

    አምላኬ ሆይ የእናትየውን አይነት እምነት ስጠኝ 😭😭😭

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 2 lety

    ኡፉፉፉ ያመል በጣም ኡፉፉፉ አይዞቹው አላህ መፂነናቱን ይስጣቹው ebs አላህ በራከ የርገቹው ምርጥ ስራ ነው ምሳሩት

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety

    ለሁሉም እመብርሀን ትስጣችሁ ያደረጋችሁት ነገር በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እግዚያቢሄር ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Před 2 lety +5

    እናንተንም እናመሰግናለን ኤቢኤሶች ኑሩልን

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 2 lety +6

    ኡፍ በጣም ልብ ይሰብራል አሌክስ ላንተም ለቤተሰቦችህም መፅፅናትን እመኛለሁ የእዮብንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ ከመጣብን መአት ይሰውረን

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያውያን ማለት እዲህ ነው እርስ በራሳችን መረዳዳት Thank you EBS

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 Před 2 lety +6

    ሌሎች ጣቢያዎች እስኪ ዝቅ ብላችሁ ህብረተሰቡን ተመልከቱ EBS ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +17

    መንግስት ሊያያቸው የሚገባ ልጃቸውንም አተው😢😢😢አበበች አበቤ የት ነሽ በዚ ቅዝቃዜ አረጋውያን እየተንገላቱ አዘናቸውን እንኳን የሚቀመጡበት ቦታ😭😭😭😭
    EBS ምስጋና ይገባችዎል 👏👏👏👏👏
    EBS👏👏👏👏👏
    EBS👏👏👏👏👏👏
    EBSአንደኛ

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 2 lety +6

    ሁፍ አሌክስዬ እማምላክ ታበርታችው በጣም አስደንጋጭ ነው ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 2 lety +1

    እንዴት እንደምንጠራ አናውቅም ሁሌ አባቶች ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ሲሉ ይገርመኝ ነበር ህይወት እንዲህ ናት በቃ😢😢😢 አሌና ቤተሰቡ እግዚያብሔር ያፅናናችሁ💔 የወንድማችንንም ነብስ በደጋግ አባቶች ጎን ያኑርልን🙏 Ebs🙏🙏🙏

  • @genetshalemo6091
    @genetshalemo6091 Před 2 lety +1

    ebs ዘመናችሁን ይባረክ ለተችገሩት መድረስ መታደል ነው። ቅድስተ ማሪያም የትምህርት ተቋም የተገደለባቸውን ወላጆች እርዷቸው በጣም ያሳዝናሉ

  • @heritube7927
    @heritube7927 Před 2 lety +8

    ቀን ሙሉ ስጠብቀው ነበር አዲስ ምእራፍ
    በጣም ያሳዝናል አላህ ሶብሩን ይስጣቹ አይዞኝ

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Před 2 lety +4

    ebs ቃላት የለኝም ለናንተ ፈጣሪ ይባረካችሁ🙏🙏🙏እናታችን ፅናቱን ይስጥሺ የኢዮብንም ነብስ በደጋጉች ጉድ ትረፍልን 😔
    በህይወት ነተረፉልንም ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 Před 2 lety

    እኳን ለቤተሰቧቹ እኔም ሳላውቀው በፎቶ አይቸ መጽናናት አቅቶኛል እግዛብሄር የወደደውን አደረገ ነፍሱን ባጸደገነት ያኑርልን

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před 2 lety

    EbS ቴሌቪዥን ክበሩልን እውነት ትልቅ ምስጋና ይገባችዋል በወጣ ይትካ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን የኢቢ ኤስ አዘጋጂና አቅራቢዎች በሙሉ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልን

  • @messizemene
    @messizemene Před 2 lety +5

    የመንግስት አካላት ዞር ብለው አለማየታቸው ልቤን አሳዝኖታል እጅግ በጣም😭 አይዞአችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ነው ሁሉ ይስተካከላል የወጣቱ መሞት ነው እንጂ ማይመለስ የኔ ጌታ ነፍሱ በገነት ትኑር። አሌክሶም አንገቱን ቀና እንዲልና እንዲፅናና ጌታ አፅናኙን መንፈስቅዱስ ይላክለት ይላክላቸው ይፅናኑ ጌታ ያበርታቸው🙌

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l Před 2 lety +1

      ኢቤስ የመንገስት ድርጅት አይደለም

    • @messizemene
      @messizemene Před 2 lety

      @@user-ku8en8uz1l አይደለም ኢቢኤስ የግል ነው 🙌 የመንግስት ፋና ኢቲቪ ምናምን ነው

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l Před 2 lety +1

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 Před 2 lety +6

    አቤቱ ፈጣሪ ከእንዴ ድገተኛ አደጋ ይሰውረን ነፍሱን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቹ መፅናት ይስጣችው ፈጣሪ ለሁላችው እረዳት ይዝላችው

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 2 lety

    በጣም ያማል ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ እዮቤንም ነብስኑ ይማረው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 Před 2 lety

    ebstv እ/ር ይስጣቹ ለአሌክስ ቤተሰብ መፅናናትንእመኛለዉ የሞተዉን ወድማችን ነብስ ይማር

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety +3

    ebs እግዚአብሔር ይባረካቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም ያያሳዝናል EBS ዙሩያ ያለቹ በሙሉ ሺ ዓመት ኑሩ ከክፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤🌷🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ በጣም ታሰፈልገላቹ❤❤

  • @zayndenmohammed4583
    @zayndenmohammed4583 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ .......ኢቢኤሶች ደግሞ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před 2 lety

    እንደው ኢቢኤሶች በምን ቃል ትገለፃላችው እግዚያብሄር በወጣው ይተካላችው

  • @vi21t42
    @vi21t42 Před 2 lety

    ኢቢኤሶች በህይወት ዘመናችሁ ክፉነገርን አያሳያችሁ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ዘመናችሁ ይባረክ ቃላትየለኝም

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 Před 2 lety +10

    የኔ እንቡጥ ለጋ እንደ እዮብ አይነት ወድም ሥላለኝ ሣየዉ ቀላል አልደነገጥኩም ዘንድሮ ጎርፉ በሰዉ መገደሉ ሀዘኑ ሚሠማዉ ዘግናኝ ነዉ አላህ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ Ebs ማኔጅመንትና ሠራተኞች እናመሠግናለን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 2 lety +9

    ወንድምን ማጣት ከባድ ነው እኔም ስላየሁት እህ ውስጤን አመመኝ💔😭😭😭😭

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety +1

    EBS ምን ላርጋችሁ ያሳያችሀን መልካምነታችሁን ነው ፍቅር እኮ ናችሁ ተባረኩልን

  • @robelnigusu4837
    @robelnigusu4837 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ከጎናቹሁ አይለይያቹሁ የale ቤተሰቦች እና ebsወች

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +5

    የኔ፡ወንድም፡ፈጣሪ፡ነፊስህን፡በአፀደገነት፡ያኑርልህ፡ለቤተሰቡም፡ፂናቱን፡ይስጥልን

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p Před 2 lety +8

    በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @fastlovefastlove8580
    @fastlovefastlove8580 Před 2 lety

    እውነት ተባረኩ ኢቢኤስዎች ለሰጭውም እ/ር ይስጥልኝ🙏🙏🙏መልካምነት ለራስ ነው ይከፈላል🙏

  • @shemsuadem5960
    @shemsuadem5960 Před 2 lety

    ebs ሙሉ ቲሙ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሌላም የምታደርጉት ነገር ከነ ስፖንሰሮቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube Před 2 lety +62

    ልብ ይድናል ነገር ግን ህመሙን ፈጽሞ አይረሳውም” አይዞት እናቴ
    ያለፈውን መለወጥም አንችልም ግን ebs እንዚህን ሰዎች ሀዘናቸውን መካፈል የቀኑን ስሜታቸውን መቀየር ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።