Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ይህ ዘፈን ሰወጣ ኬንያ ነበርኩኝ መንገድ ላይ ሰሄድ ፖሰተራቸዉን በትልቁ አይቼ ካሴታቸዉን ገዝቼ ወደ ቤት ሄድኩኝ እዉነት በህወቴ እንደዚህ የተወጣለት አልበም አላየዉም
F9s
የልጅ ልጅ አላየክም
Yabede album
ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ ምርጥ ሙዚቃ እና ምርጥ አልበም እናመሰግናለን ጎስሽ ተስፋዬ
ታላቁ ሊቅ ምትክ የሌለው ኤልያስ መልካ የሰራው ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ነው
ይህንን ዘፈን ስሰማ ጎጃም በረንዴ መክሊት ሆቴል ትዝ ይለኛል
የልጅነት ትዝታ ወደ ዋላ ጎስሽ አንተ ትለያላ የኔ አንበሳ
ባሌ ጋብዞኝ ዛሬ ገና ሳዳምጠው ♥️
እና ምን መለሽለት?
በትዝታ ወደ ሆላ መለሰኝ ድንቅ ጊዜ የማይጠፋ ትዝታ ጎስሽ thank you✌
ጎስሽ የሁልጊዜ ምርጫዬነዉ!😘
ይሄ ዘፈን ሲወጣ 12 ክፍል ፈተና ተፈትኜ ውጤት እየየጠብኩ ነበር። የት/ት ቤት ጓደኞቼና ጎሬ ትዝ ትለኛለች።
ahun mn deresk wde
@@ekramjemal2769 አሁንማ አርጅተን 🤣🤣 ውጤቱም መጥቶ ኮሌጅም ዩንቨርቲም ገብቼ ማስተርሴንም ጨርሼ አሁን ኢንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረው ኢክራም። አሁን ደግሞ እኔ ልጠይቅ አንቺስ?
@@tsegaye.wb. weye beallah koye ede betam gerami nw eneko kirb meslogh nw eshi enenim tykugh
በልጅነቴ አዳምጠው ነበር እንኛ ቤት ካሴቱ ነበር ሲከፈት በፍቅር ነበር የማዳምጠው ደሰሰ ይለኝ ነበር አይይይ ያ ደጉ ዘመን ምን አለ ቢመጣ ተመልሶ 😢😢
Kale yelegnm😢😢😢😢😢 gosiyee
kale yelgem 😢😢😢😢
Bezih derk lelit ka enklfa tenscha lmn eyadmtku edhone naw yalgbag
Gosish😊
This is my favourite song of his❤
😢😢😢old memories
King tez alegne
HONEY I LOVE YOU
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️S😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እፁብ ምን ማለት ነው??
❤❤❤❤
Late lyrics to improve for next time but thanks
💞💞💞😥😥😥😥
❤❤😢😢✌✌
🎼🎵🎶❤️
Tedi afro