Gossaye Tesfaye - YeLamba Kuraz Kire (የላምባ ኩራዝ ክሬ) - [New! Official Single 2018] - With Lyrics

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2018
  • የላምባ ኩራዝ ክሬ
    የተደነቀላት መልኳ በጣም ምታምር
    በአይን ገዳይ
    ፈክቶ የደመቀው የደም ግባቷ እዩልኝ እቺን ፀሐይ
    አማን አይደለች ወይ
    ሰላም አይደለች ወይ
    .......
    እንደራስ ህይወቴ እሳሳልሻለው
    ለይምሰል ነው እንጂ ከሌለሽ የታለው
    ጠረንሽን ተላምዶ ርቆ ለሄደ ሰው
    ከናፍቆትሽ ሀሳብ የለም ሚመልሰው
    ........
    ከተደላደለው ከገላሽ አዳራሽ
    አይገባም አይወጣም አይድንም ከቶ አይድንም ጭራሽ
    ...........
    የላምባ ኩራዝ ክሬ 2×
    ታበሪያለሽ ወይ እስከዛሬ
    የካባ ድርብ ወርቅ 2×
    ከጊዜም ብዛት የማትለቅ
    የሀይቅ ዳር ሰበዝ ሰርዶ 2×
    ልቤ አለቀልሽ ባንቺ ነዶ
    ተወደሽ ፍቅርን ዝሪ 2×
    ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈክተሽ አብሪ
    .........
    አማን አይደለች ወይ
    ሰላም አይደለች ወይ
    .........
    የሹም አዳራሽ ነው ደረትሽ ስፋቱ
    በሆኑኝ መከዳ ጡቶችሽ ሁለቱ
    ጣቶችሽ ተራምደው በአካላቴ ላይ
    ከለሉት አይኖቼን ሌላም እንዳላይ
    ..............
    ከተደላደለው ከገላሽ አዳራሽ
    አይገባም አይወጣም አይድንም ከቶ አይድንም ጭራሽ
    ............
    የላምባ ኩራዝ ክሬ 2×
    ታበሪያለሽ ወይ እስከዛሬ
    ሰው ቆመ ስራ ፈቶ 2×
    ቢያይዋት ከፀሐይ መልኳ ፈክቶ
    ውብ ፀዳል ሲሉ ሰምታ 2×
    ወጣች እናቷም ከማጀቷ
    ውብ ቆንጆ ሲሉ ሰምታተ
    ወደሽ ፍቅርን ዝሪ 2x
    ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈክተሽ አብሪ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …. እንደንጋት ፀሐይ ፈክተሻል
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …. የቁንጅናን ሚዛን ደፍተሻል
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …… በአመል ገዳይ መሆን ሳያንስሽ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …….እርፍ አለ ውበት ደፍቶብሽ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል……..እንደ ውብ ጨረቃ ብትፈኪ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …….አልኩኝ ወበ ፀሃይ ምሰይ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል ……ፈቅዶ አበጀሽ አምላክ አርግቶ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል……ጊዜ ውስዶ ሰራሽ ለይቶ
    ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል 2x
    ............
    በቃ አምሮብሻል….ዛሬ
    እሺ ብሎሻል …..እሰይ እሰይ
    ባመል በውበት…..ዛሬ
    ሺ ሰው ገለሻል….አይ አይ
    የፍቅር ደመና….ዛሬ
    ዘንቦ ባንቺ ላይ….እሰይ እሰይ
    አደለሽ በቃ…..ዛሬ
    ውበት ከፀባይ…..አይ አይ
    ...........
    ግጥም ፦ ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፋዬ
    ዜማ ፦ ቴዲ አፍሮ
    ቅንብር ፦ አቤል ጳውሎስ
    © All rights reserved to Teddy Afro

Komentáře • 327

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +4

    የምወድህ የገብርኤል ልጅ የኔ አንደኛ በዝማሬ ባይህ በጣም ነው ደስስስ የሚለኝ ማርያምን እግዚአብሔር ይምረጥህ ለሱ ድታመሰግን ጎስሽዬ❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሀለው

  • @user-ov5xb1mq3j
    @user-ov5xb1mq3j Před 5 lety +214

    ቴዲ አፍሮ የነካው ሁሉ ነገር ይጥማል ማነው አንደኔ አገሩ ሲገባ በዚህ ሙዚቃ የሚቀውጠው ❤❤❤

  • @user-xe8pm7ys5o
    @user-xe8pm7ys5o Před 2 lety +8

    ለይምሰል ነዉጅ ከሌለሽ የት አለሁ እናቴ❤ ህይወቴ ኩራዜ አንች ብቻ ኑሪልኝ 😘😘ናፍቆትሽ ገደለኝ❤የኔ ዉድ እናት😘😘

  • @Ethiopia30002
    @Ethiopia30002 Před 8 měsíci +2

    Ah❤ሀለቱ ፈርጦች ተሳትፎበትነዋ እንዲምጣፍጠው ሙዝቃው የ90's ክስተቶች

  • @birshyewonjiwa8833
    @birshyewonjiwa8833 Před 5 lety +34

    ቴዲን ያለማድነቅ አይቻልም ሰላምክን ያብዛልኝ

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 Před 4 lety +5

    ጎሳዬ ስራዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ እንከን የላቸውም ይሄ ሙዚቃ ደሞ ያላሰብኩት ሰው ባላሰብኩት ሰአት ጋበዘኝ ልዩ ነው

  • @melesesemu43
    @melesesemu43 Před 5 lety +15

    ጎሲ አጥንት የሚያለመልም ዘፈን ልጠግበው አልቻልኩም ቴዎድሮስ ካሳ እናመሰግናለን አንተ የነካሀው ልዩ ነዉ!!!

  • @user-vv5bj2lo1w
    @user-vv5bj2lo1w Před 4 lety +7

    ቴዲ እና ጎሳዬ ዋው !!!! በጣም ምርጦች ናቸው ❤️❤️❤️❤️👌🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 5 lety +100

    ግጥምና ዜማ ቴዲ አፍሮ ብላቴናው የነካው ሁሉ ጣፋጭ ነው።😉

  • @bereketlema8244
    @bereketlema8244 Před 5 lety +4

    ምን ልበል!.......i love u GOSE n TEDIYE....ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ....የማይሰለች ነገር WOW

  • @yabetesfaye5793
    @yabetesfaye5793 Před 5 lety +10

    የኔ አንደኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ምትዘፍናቸው ዘፈኖች ሁሉ እንከን የሌላቸው ናቸው ውዴ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው" ውብ ፀዳል ሲሉ ሰምታ መጣች እናቷ ከማጀቷ"

    • @halashaaban8653
      @halashaaban8653 Před 5 lety

      🇭💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇱🇻

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 Před 5 lety +12

    ሰሞኑን ከሚለቀቁ ኳኳታ ድምትጽ ጆሮዋችንን አሳርፈህ ረጋ ያለ ሙዚቃ እንድናጣጥም ስላረከን እናመሰግናለን ። ረጅም እድሜ ወንድሜ

  • @biniyam05
    @biniyam05 Před 3 lety +2

    ከሁሉም የሚገርመኝ ለዚህ ዘፈን የሚስማማ ድምፅ ያለዉን ሰዉ መምረጣቸዉ ነዉ 👌👌👌❤❤❤

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 Před rokem +1

    አቤት ይሄን ዘፈን ስወደው ጎስሽ ያንተ ድምፅ ለኔ ማንም አይተካከለውም my favourite singer and song all time

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 3 lety +8

    💓💓💓ለባሌ የሚመጥን ዘፈን ጎሰሸ እናመሠግናለን

  • @beruktawitetesfaye2898
    @beruktawitetesfaye2898 Před 5 lety +39

    የአመቱ ምርጥ ቤተሰቡንና ሃይማኖቱን አክባሪ ብሎም ከምርጥ የሙዚቃ ስራ ጋር ጎስሽ ስወድክ

  • @merryu4682
    @merryu4682 Před 2 lety +7

    Gossaye my beloved from Eritrea 🇪🇷 ♥ 5:20

  • @tuba563
    @tuba563 Před 5 lety +10

    ሺ አመት ኑሩልን አንተም ቴድያችንም ሰላማችሁ ይብዛልን ክፍ አይንካችሁ🙏🙏🙏

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 Před 5 lety +5

    ጎስሽ የምር ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም በጣም ምርጥ ስራ ሁሉም ዘፈኖች አሪፍ ናቸው እግዚአብሄር የልፋትህን ዋጋ ይስጥህ
    ስኬታማ አርቲስት ስኬታማ ባለትዳር
    እግዚአብሄርን የምታከብር እና የምታመልክ
    ሰው ጠያቂ
    ጥንቁቅ ....ብቻ ስብእናህ በጣም ምርጥ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-dl7qp7fe1x
    @user-dl7qp7fe1x Před 4 lety +6

    እጅህ ይባረክ ንጉሳችን የኛ ቴዲ❤😘

  • @demekegebremeskel7016
    @demekegebremeskel7016 Před 2 lety +7

    I've been listening to this song again and again.
    The poem and the hymn are fantastic.

  • @Edometh10
    @Edometh10 Před 5 lety +3

    Lebezu tebeka behuala meta ya demetseh demo
    Abo tebarek - ledeten demek arekew ..... rejem edeme gosye
    U r so taleneted .... that's rare .... am proud of u

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 5 lety +17

    ቴዲዬ እጅክ ይባረክ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና

  • @tenswetensaye2312
    @tenswetensaye2312 Před 5 lety +16

    ያምራል ሁለት ምርጦች አቤት ግጥም

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 Před 5 lety +48

    Who ever is reading this, you are awesome, beautiful, strong, unique........ fight life like crazy. No loss , No weakness , No negativity. Remember everyday is a new day to start over ! Don't give up! Never! keep fighting for you dream. Hustle! 👊

  • @user-ds3bt6jd2g
    @user-ds3bt6jd2g Před 5 lety +8

    በጣም ውብ የሆነ ድምፅ አለህ ጎሳዬ ምችት ይበልህ

  • @heluyemariyamlijmariyamena2451

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሁለታቹም ምርጦች ናቹ ለኔ እረጅም እድሜ እመኝላቹዋለው

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s Před 5 lety +4

    wowowowowowowowowowowowowowowowowowowow ለውድ እናቴ ይሁንልኝ የመኖሬ ተሥፋ

  • @meselaletube535
    @meselaletube535 Před 4 lety +8

    አንደኛ ምርጥ ዘፈን ቴዲ እና ጎስሽ ሁሌም አንደኛ

  • @user-kk7wu7wv6g
    @user-kk7wu7wv6g Před 5 lety +19

    ክብር ይገባሀል ቴድዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ንጉስ መቸም ዘመን እማይሽርህ ታላቁ የኢትዩጵያ ልጅ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 5 lety +7

    ጎሲሽ ዋው ያምራል ምርጥ ሰው ጠፋህብን እጠብቃለን አዲሱ አልበምህን ምርጥ ሙዚቃ ነው ሰይፉ ታዲያስ ላይ ለቆት ሰምቸው ነበር በርታልን አተ እራሱ አምሮ ብሀል ጎሴ

    • @thomasbeyene3087
      @thomasbeyene3087 Před 4 lety +1

      😍😂😜😎😎🔴🟦🔺🃏♦️♥️⬅️⭐️🌙🧅🥕🥕🥕🥕🥕🥔🍞 B🧅🥒🍎🍐🥕🥕🌶🧅🧅🥔🧅🌶🌶🌶🥝🍑🍇🍊

    • @thomasbeyene3087
      @thomasbeyene3087 Před 4 lety +1

      🍆🌽🌽🌽🌽🚧🥕🥕😂🔺🔵♥️🃏😎😍😜😘😂

  • @ambroseqoome765
    @ambroseqoome765 Před 3 lety +3

    Gossaye keep the good vibes coming👍👍...listening from USA 🇺🇸

  • @merona1546
    @merona1546 Před 5 lety +10

    Betam yemiwedew... Grew up listening to Gossaye and even after all these years he still my fav!! Much love for him and his beautiful music.

  • @naolfeyiso9280
    @naolfeyiso9280 Před rokem +2

    ጎስሽ አንደኛ 🥇 ነው!!የኔ ዘመን ኩራት

  • @abieman9782
    @abieman9782 Před 6 lety +16

    ጎስሽ በጣም ነው የወደድኩት አልበምህን በጉጉት ነው ምጠብቀው ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @hanayalwe819
    @hanayalwe819 Před 5 lety +6

    የምር በጣም የሚያምር ክሊፕ ብሰማው የማልጠግበው ሙሉ አልበቡ በርታ

  • @belayguda2005
    @belayguda2005 Před 5 lety +22

    ድምፅ መራዋው ጎሣየ ተስፋየ ቆንጆ ስራ ነው

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 Před 5 lety +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀኔን ነው ብሩህ ያረገልኝ ስራወችህ ግጥሙ ሁሉም ነገር ለኔ አንደኛ ነው

  • @abebeamare9121
    @abebeamare9121 Před 5 lety +12

    ሁሌ የማዳምጥህ ምርጡ የኢትዮጵያ ድምፃዊ አንተ ነህ

  • @betelihemessayas2197
    @betelihemessayas2197 Před 5 lety +3

    ሁለት ምርጦች ቴዲሻ እና ጎስሽ ምርጥ ስራ አበረከታችሁልን..እናመሰግናለን…

  • @tizitashewaferaw8193
    @tizitashewaferaw8193 Před 5 lety +9

    This is one of the best songs of 2011 ❤❤

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 Před 5 lety +17

    ጎስሽዬ ቃል አጣውልህ ሺ ጊዜ አዳምጥኩልህ አልጠግብ ብዬ የሚገርም ስራ

  • @keralemmulualem6757
    @keralemmulualem6757 Před 5 lety +7

    I dont say any thing...just i have great respect for you....

  • @helenat7418
    @helenat7418 Před 5 lety +21

    A beautiful melody with the two great artists touches! Thank you Gossaye! Thank you Teddy!

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 Před 5 lety +1

    Woooooooow..... Betam yemimest sira new.. Albemhn befikir etebkalehu..

  • @abdulfattahmsiraj
    @abdulfattahmsiraj Před 5 lety +3

    wwyyyyyyyyyy no word to express,,,thank u somuch

  • @etaferahuasnake258
    @etaferahuasnake258 Před 5 lety +4

    Edmi ena tena abzeto yesteh betmam konjo sera nw berta betam enwedehalen 💚💛❤

  • @habtamusentayehu7714
    @habtamusentayehu7714 Před 5 lety +2

    wow yamrale merit zema.thanks tedy afro ...best off one.........
    yetdnkelat melka betam yemtamer.

  • @hiwimillyman2050
    @hiwimillyman2050 Před 5 lety

    ጎሢ በጣም ምርጥ አልበም ነው አንተን ማድነቄ ምክንያት አለኝ ጎሥሽ እግዚአብሄር ባለክበት ሠላሙን ያብዛልክ ያመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለው hiwi negn ke dubai

  • @yalemserabelete4053
    @yalemserabelete4053 Před 5 lety +3

    waw eski ye gossay adenaki like!!!!!

  • @muheseida8573
    @muheseida8573 Před 5 lety +3

    መልካም ስራ ነው ጎስሸ የስው ማኛ

  • @showtime5686
    @showtime5686 Před 5 lety +9

    አይ ድምጽ ግጥም ዜማ በጣም ተመችቶኝል

  • @melakunemani5474
    @melakunemani5474 Před 5 lety +6

    የላምባ ኩራዝ ክሬ ለእናቴ ይሁንልኝ

  • @teinabetty1123
    @teinabetty1123 Před 5 lety +8

    wow besemaw besemaw maletegebew yameral yemechachu wedoche bertu😙😙

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r Před 5 lety +9

    ጎስሽ እማከብርህ እምወድህ ሰላምክን ያብዛው በስራክ ተወዳጅ በሀይማኖትክ ጠንካራ ፈጣሪ በትዳርህ በህይወት በቤትህ ይባርክህ ፈጣሪ አሜን

  • @kalgirma9370
    @kalgirma9370 Před 5 lety +7

    Wowwww yemewedehe arif new

  • @bogeboge9485
    @bogeboge9485 Před 5 lety +2

    ምርጥ ሠው ምርጥ ዜማ ምርጥ ድምፅ

  • @amermusaamer4731
    @amermusaamer4731 Před 4 lety +9

    When I listen this song every day amazing by a singer & lyric writers skills. Good job keep it up!

  • @GA-pz9fd
    @GA-pz9fd Před 5 lety +7

    Can't get enough of it love it

  • @user-qq8oi1vb4o
    @user-qq8oi1vb4o Před 5 lety +4

    በጣም አሪፍነው የጸዳነው ጎሲ ሰላምህይብዛ አድናቂህነኝ

  • @meazinayeamare6854
    @meazinayeamare6854 Před 5 lety +7

    yeametu mirt... God Bless u

  • @ivanachamaun7232
    @ivanachamaun7232 Před 5 lety +3

    Andegna gosaye

  • @tezerafalta1979
    @tezerafalta1979 Před 3 lety +2

    wawu smart really really ........

  • @ambroseqoome765
    @ambroseqoome765 Před 3 lety +6

    Gossaye you know I love your music man 👊🏾...we need more collaborations,this was a perfect 👌 one

    • @Tina-ue2og
      @Tina-ue2og Před 2 lety +1

      The singer is gossaye not tedy

  • @bilenhailu6228
    @bilenhailu6228 Před 5 lety +7

    የኛ ምርጥ ጎሲ love you

  • @davearse1
    @davearse1 Před 6 lety +41

    ቴዲ አፍሮ በጎሳዬ ድምፅ ስለ አዲሲቷ ኢትዮጵያ :: God bless you both.

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 Před 4 lety +6

    I was shocked when I heard this song for the first time yesterday cause I thought he said "ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈተሽ አግቢ" Fortunately, someone corrected me right away. lol A wonderful song, though.

  • @henokdanail8272
    @henokdanail8272 Před 2 lety +1

    አማን አማን አንደኛ ነው ጎስሽ

  • @teshomedeboch6329
    @teshomedeboch6329 Před 3 lety +2

    Wow kemibalew belay neh goses

  • @hiwimillyman2050
    @hiwimillyman2050 Před 5 lety +3

    የኔ ምርጥ

  • @mimimimo5914
    @mimimimo5914 Před 5 lety +1

    Woooooooooooooow goseyeeeee kalate yalegnm bertaaaaaaaaaaaa betam des yamil new

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 Před 5 lety +3

    ጎስሽ በጣም ነው ማደንቅህ ከቴዲ ጋር በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነው

  • @mobild5079
    @mobild5079 Před 5 lety +7

    I can't stop........🤔🤔🤔🤔❤

  • @worknehkormahirgo6321
    @worknehkormahirgo6321 Před 5 lety +3

    ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰልች ምርጥ ስራ ነውና እናመሰግናለን

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b Před 5 lety +7

    welcome back brother we missed you

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 Před 5 lety +8

    በጣም ደስ ይላል የኔ ምርጦች ተሳክቶላችዋል WOW ነው

  • @SportXploreTop10
    @SportXploreTop10 Před 4 lety +3

    my number 1

  • @fekadulemmamengasha5028
    @fekadulemmamengasha5028 Před 5 lety +4

    Wow Gassy Good GOP God bless you bro

  • @hanatesema3879
    @hanatesema3879 Před 5 lety +3

    wow kale yeleyem mirte sera 😍😍😍

  • @salamdessi2958
    @salamdessi2958 Před 5 lety +3

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ

  • @jerryeyu9821
    @jerryeyu9821 Před 5 lety +1

    gosi bexam ❤👌💔 desi yemil hulem yemayxegebi newu zefenochi hulem nurulun❤. yemanim dokoro bemayreba zefen jorachin yadonkiralu enate eyalachu mirti zefen edemin sema tesfa aregalewu

  • @BisratTekle
    @BisratTekle Před 4 lety +14

    This the song I ll sing for my future wife 😊

  • @user-vr1oz3wh2f
    @user-vr1oz3wh2f Před 5 lety +3

    ጎሥዩ ሥወድህ !!!!

  • @user-nk5uc3kf2e
    @user-nk5uc3kf2e Před 5 lety +4

    የኔ የላባ ኩራዝ ክሬ እናቴ ናት

  • @muhammeddubai71
    @muhammeddubai71 Před 5 lety

    ጎስዬ.ላንተ.ሰላም.ጤና.እመኝልካለሁ..አንተ.ትልቅ.ሰውነክ.ሙዜቃክ.ሁሉ.እረጋያለ.ነው.ፈጣሬ.ከነቤተሰብክ.ያኑርክ....በዜሙዜቃ...ትዝታ.ጣልክብኝ..ለማንኛውም..ተሾመ.ደግመክ.ስማ.ከምር.ሰምተካል.አይደል.እርግጠኛነኝ....።ሜሬ.....(አበሩ)አመሰግናለሁ.ለማንኛውም

  • @danielkassaw7276
    @danielkassaw7276 Před 5 lety +4

    great gift for x mass tnx gossaye i respect u

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Před rokem +1

    ጎስሽ ስወድህ!!!

  • @DANIELWEBRAHIM
    @DANIELWEBRAHIM Před 6 lety +169

    አንተን ለማድነቅ እንኳን ብቃት ይጠይቃል፡፡ በዕውነት ልዩ ፍጡር ነህ፡፡ ከሙዚቃ ችሎታህና እውቀትህም እኩል ስብዕናህም ልዩ ነው፡፡ ትዳር አክባሪነትህና ሃይማኖት አጥባቂነትህም እንዲሁ፡፡
    ሁልጊዜም ቢሆን ታዋቂ ስትሆንና ብዙ ትከታይ ሲኖርህ አርአያ የሚሆን ስነምግባር ባለቤት መሆን ትውልድንም ያንፃል፡፡ ያንተንም ፈለግ የሚከተሉት ሙዚቃውን ብቻ ሳይሆን ስብዕናውንም ይቀስማሉ፡፡
    አልበሙን በጉጉት ከሚጠብቁት አድናቂዎችህም አንዱ ነኝ፡፡

    • @haregdira6197
      @haregdira6197 Před 5 lety +3

      ምርጥ ኮሜንት ነው

    • @amkytube5242
      @amkytube5242 Před 5 lety +3

      አንተም እኮ ምርጥ ጸባይ አለህ ዳኒ! ቀጥልበት ትዳርህ የተባረከ ይሁን! አደራ ስምሽን የማላቀው ባለቤቱ አሳምረሽ ያዥው እድለኛ ነሽ ዳኒን በማግኘትሽ

    • @yoseffiseha1122
      @yoseffiseha1122 Před 5 lety +3

      ጎስሽን በትክክለኛ መልኩ ገልፀከዋል ዳኒ

    • @adamekon3775
      @adamekon3775 Před 5 lety +1

      Hahaha hahah haha haha

    • @adamekon3775
      @adamekon3775 Před 5 lety +1

      Daniel Ebrahim ghf

  • @Amanuel-kg5xo
    @Amanuel-kg5xo Před měsícem

    Wawu gosaye 🎉 who can appriciate like me gose❤

  • @hewidire415
    @hewidire415 Před 5 lety +2

    yene mirt sew siwedik eko wow wow new gosiye

  • @efremmussie998
    @efremmussie998 Před 5 lety +1

    Thank you gosish aref Sera new gerum Dems aleh

  • @waleamare9657
    @waleamare9657 Před 5 lety +3

    IHAVE NO WORD TO EXPLAIN MY FEELINE TANK GOSSAYE I \

  • @zemzemkalim798
    @zemzemkalim798 Před 4 lety +2

    Tedooooooo good job👌 💚💛❤

  • @addiskiyu768
    @addiskiyu768 Před 5 lety +2

    Gosishi wow dimst marawawi tedo yimachi

  • @rukiyaruku4799
    @rukiyaruku4799 Před 5 lety +3

    ዋውውውው ጎስዬ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety +7

    ዋው !❤❤

  • @dunamoges2387
    @dunamoges2387 Před 5 lety +4

    well done gossaye

  • @tgtube1878
    @tgtube1878 Před 5 lety +2

    Awesome goeseshy like it really

  • @saratemere2319
    @saratemere2319 Před 5 lety +3

    Proud of you...

  • @henokdanail8272
    @henokdanail8272 Před rokem +1

    ሀንዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ውዴ