ስእለት ሰሚዋ የቂልጦ ፍኖተ ሎዛ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2020

Komentáře • 136

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  Před 4 lety +42

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK

    • @hiwotm3254
      @hiwotm3254 Před 4 lety +3

      ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን የነዚህ ምዕመናን ዕምነትና ፅናት ለብዝዎች ትምህርት ይሆናል

    • @sirgutgebrekidan3337
      @sirgutgebrekidan3337 Před 4 lety +2

      በርቱ በሚዲያ ያጣነው በሚዲያ ለመመለስ በምታደርጉት ሁሉ አብረናችሁነን።

    • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
      @yemimekabeegziyabhirymekag5564 Před 4 lety +2

      መሀበረ ቅዱሳን በሄዳቺሁበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቃቺሁ ሰለናተ ቃል የለኝም እዉነት በጣም ነዉ እምታስደስቱኝ
      ግን እነዛን ዛፍ ስር የ እመቤታችንን ስእል አድኖ ይዘዉ እግዚአብሔርን የምማፅኑትን ክርስቲያኖቺ እደነዝህ ሰዎቺ ደስስስ ብላቸዉ ማየት እንፈልጋለን አደራ ያቅማቺን እናደርጋለን አደራ እናተ እኮ ለማጋነን ሳይሆን በ እዉነት አይናቺን ናቺሁ !!

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 Před 4 lety

      Egziyabiher yistilin endih yalewin yebereket bota silasayachihun.

  • @user-gp1iy6rm3w
    @user-gp1iy6rm3w Před 4 lety +14

    እናቴ መቅደስትድንግልማሪያም ማሪያም ስምሽ በአለም ይጠራ የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንንንንንንን 🤲🤲🤲

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 Před 4 lety +23

    ክርስትያን ፈተና ያበርተዋል ተስፈ አያስቆርጠውም ተስፈው እግዚአብሔር ነውና!!!
    ይህን ሁሉ ፈተና አልፋቹ ለዚህ ያበቃቹ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 4 lety +1

      ,*እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋልየድንግል ልጅ አሜን*

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +13

    ምስጋናች ከምስጋና በላይነ ነው አምላኮችን እመብርሐን ምስጋናይድረሶት እሰይ እሰይ ዶቤሎስ አፈረ ቤተክርስትያን ተሰራ ታቦትም ቆመ እንባችሁም ታበሰ እግዚአብሔር ሀያልነው

  • @fasikafikrie8439
    @fasikafikrie8439 Před 4 lety

    ማህበሩ ቅዱሳን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በርቱ እንደዚህ በየቦታው የሚሆነውን የሚደረገውን እውነተኛና ትክክለኛውን መረጃ ስለምታደርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን በርቱ ይህ ግዳም ከዚህ እንዲደርስ ዋጋ ለከፈላችሁም እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ የሞቱትንም ነብስ ይማርልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    አሜን አሜን አሜን !
    አባታቺን ዉይይይ መታደል እኮነዉ እመቤታቺን ማየት መመረቅ እኮነዉ !!
    እንመጣለን አባታቺን እመብርሃን ትፍቀድልን !!!

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p Před 4 lety

    ወንድሜ የማርያም ወርቅ እማምላክ አብዝታ ትባርክህ ድንግል ሆይ እናቴ ለኔም ፍቅርሽን አብዥልኝ አሜን ማህበረ ቅዱሳን ለእናንተ ቃል ያጥረኛል የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችው።

  • @Genet665
    @Genet665 Před 4 lety

    Egziabher yimesgen! Keminegerew belay yasalefu meimenan, lesemahut kefel enkwan denkognal, bezahulu wust alfew yihe sihon betam des yilal. Egziabher yimesgen!
    Egziabher yagezachew, kebaleseltanat belay yale behulu yeseletene Esu redachu, Enatu amaledechachu. Egziabher yimesgen dehna negn! 💚💛❤

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před 4 lety +1

    ውይ በድንግል ስም እኔም አለቀስኩኝ ታድላችሁ የእምነታችሁ ፅናት በጣም ያስደንቃልፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛችሁ በረከታችሁ ይድረሰን የእመቤታችንን ፍቅር በእኛም ያሳድርብን እመቤቴ ሆይ እወድሽ ዘንድ ፍቅርሽን በልቤ ፃፊልኝ 😭😭😭ኡፍ በምን ቃላት ልግለፃችሁ 😭

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለህዝበ ክርስትያን ሰላም ፍቅር ይስትልን አጥራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 4 lety +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን አይዞአችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሳችሁ ደንግል ማርያም አትለያችሁ እኛም በሰደት ያልንው በስላም ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃኝ

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v Před 4 lety

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀሌም ከህዝብ ክርስቲያን ጋራ ቱኑረልን

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 Před 4 lety +2

    ወንድሞቼን በእወነት የናተ ጥንካሬ ለሁሉም ያድለው የእግዚአብሔር ሞገስ ሀይል ትግሰት ብርታት ፍቅር ሰላም ሁሉንም አይለያቹ እመቤቴ ማሪያም ከጎናቹ አትለያቹ እይወት ዘመናቹ ይባረክ ጠላታቹ ዲያቢሎስ ሲኦል ይገባ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 4 lety +2

    "ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ይገባናል ።" ሐዋ.14:22 አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን።

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እመቤታችን ፍቅሯ የበዛልህ እኛም ታብዛልን እውነት ነው የእመቤታችን ፍቅር በልባችን አለ ታድለህ አሁንም ጥበቃዋ አይለይህ

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety +5

    ላንተ የበዛልህ የመቤታችን ፍቅሯ ለኛም ይብዛልን መልካም ሰዉ ነህ ፈቃዱ ከሆነ ከስደት መልስ መጥቼ እሳለማታለሁ እሱ ይርዳኝ የሰዉጥንካሬ ደስ ይላል

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ ወገኖች እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እንዲህ አይነት ጠንካራ ክርስቲያን ሲገኝ ወንድማችን ዕድሜንና ጤናን ያድልልን የሎዛ ማርያም ልጆች እኮ የድንግል ማርያም ለየት ያለ ፍቅር አላቸው ስሟቸው እንኳን ሎዛ ማርያም ብለው ነው የሚስይሙት ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይርደብን ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹሁ የቤተ ክርስቲያን አለኝታ ናቹሁ

  • @robelseifu9274
    @robelseifu9274 Před 3 měsíci

    ብዙ ነውሮችን እየፈፀምኩኝ መድሀኒአለምንና እመቤታችንን እያሳዘንኩኝ ቦታዋን ሳልረግጥ በ ሚዲያ ዝናዋን ሰምቼ ቤቴ ሆኜ ተሳልኩ በፍፁም አይሆንም ብየ ያሰብኩት ስለቴም ተሰማ ቦታዋንም ረገጥኩ ክብር ለእናትና ልጁ።መድሀኒአለም የልብ መሻታችሁን ይፈፀምላችሁ!!

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi Před 14 dny

      እሰይ እሱ ምን ይሳነዋል ,እሱ ሁሌም ይቅር ባይ ነዉ ወንድመ, ክብር ለእመቤታችን

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p Před 4 lety

    ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የአለማት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ተዋህዶን ለማጥፍት ያሰቡ ሁሉ እነሱ ጠፍተው ተዋህዶ ግን ብዙ ልጆች አሏት ገና ትከብራለች የመሰረታት ሁሉን ቻይ የሆነ እግዚአብሔር ነውና የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስስስ አላችሁ!!!

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety +6

    ምን ልሁንላችሁ የደረሰባችሁ ከባድ ነዉ እየሆነ ያለዉ ያማል የከፈላችሁት መስዋዕት መጨረሻዉ እንዲያምር ገና ትከብራለች ተዋህዶ ፈተናሽን ያቅልለዉ ብቻ እየሆነ ያለዉ ለበጎነዉ ለሁሉም መልስ አለዉ ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭

  • @user-pr4os1pg7z
    @user-pr4os1pg7z Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ተዋህዶ እኮ ፍቅርነች ❤❤❤😍😍😍💝💝💞💞😘😘😘💔💔😭😭

  • @mulu6793
    @mulu6793 Před 4 lety +2

    ክብር ምስጋና ይገባው ቸሩ መድኃኒዓለም ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃላት የለኝም😭

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety

    እዉነት ነዉ ለእኛ የእመ ቤታችን ፍቅር ልዩ ነዉ ብርታታችን ነዉ

  • @tigistaluma1637
    @tigistaluma1637 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ገታገሱት ሁሉም ያልፋል

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety

    💚💛❤💒💚💛❤ቤተክርስቲያኗ በመሰራቷ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አባቶችና ምዕመናን ላይ የደረሰባቸው ግፍ እና መከራ በጣም አስለቅሶኛል። ልክ እንደ ህዳር 21 አክሱም ሁሉ ሰኔ 21 ህዝበ ክርስቲያኑ ወደዚህች ቤተክርስቲያን እየሄደ ማክበር ቢችል መልካም ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏💚💛❤ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ብርታት ጉልበት ይሁናችሁ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው።

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 Před 4 lety

    በርቱ እዚህ ያደረሳችሁ አምላከ ቁዱሳን በስራችሁ ሁሉ ያበርታችሁ

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety +1

    ስራዉ ድንቅ ነዉ የደረሰባችሂ መከራ ከባድ ቢሆንም ላያስችል አይሰጥምና ተጋድሏችሁን በድል አጠናቃችሗል አሁንም ያበርታችሁ

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 4 lety

    Amen Amen Amen.
    Weladit Amlak Qidist Tewahado Ethiopian tinsayewan lemayet yabiqan.
    Ye Imebete wedajoch bestelotachihu asbun bereketachihu yideribin.
    Amen Amen Amen
    Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim
    Amen Amen Amen

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 Před 4 lety

    Egziabher Yimesgen Emebrihan Enkuanm Enatie nesh

  • @user-et3kf7fq5g
    @user-et3kf7fq5g Před 4 lety

    አምላኬ ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አሜን። አቤቱ ልቤን በፍቅርህ አሸንፈው

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 4 lety

    አቤቱ አንተ አመትዮጵያን ተመልከት እውነተኛ መንገድ ናት ተዋህዶ ፈተናም ይበዛበታል በዛው ልክም እግዚአብሔር አለህና ፈጣሪ ያለው ክፉ መንፈሰ አይሰራም ፈጣሪ ሲርቃችሁ ነው የሚያቃጥሎት ዛሬ ተዋህዶ ለእናንተ መጥፎ ክፉ መንፈስ ልታወጣ ትፀልያለች አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ የሰው ጭካኔ ያማል ያማል 😢😢😢 ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለህ ይመጣል ፈጣሪ ከእኛ ጋር እንጠንክር ✞ ⛪ የተዋህዶ እንቁዎች አሁንም በርቱልን እመብርሃን ሞገስ በሞገስ ታድርግልን ሰላማችሁን ይብዛልን ህዝቦችን እና ቤተክርስቲያን እመብርሃን ትጠብቅልን ✞ ⛪❤🙏

  • @user-by1yy7oq6k
    @user-by1yy7oq6k Před 4 lety +2

    እግዝያብሄረ ይመሥገን

  • @SaraSara-sb5qf
    @SaraSara-sb5qf Před 4 lety

    Bertu ahunime betam libertu yigebala betelyi debubi ethio kefitegna yehone fetanana meker eyayechi yalchu tewhido amagnochi nachew

  • @embetemekonnen8654
    @embetemekonnen8654 Před 4 lety

    ክብር ለመድኃኒያለም እግዚአብሔር ይመስገን ፈተናውም ቢበዛ እናልፈዋለን ማህበር ቅዱሳን በርቱልን እመብርሃን ትርዳችሁ

  • @mahiletselemon1672
    @mahiletselemon1672 Před 4 lety

    Egziabher emesigen Eme Amilak kibir Egebatal

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እጹብ ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ ተመስገን ተመሴገን ተመስገን ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ሰው የለፋበት ዋጋ እንደዚህ አምሮና ደምቆ በፈተናው አልፎ ሲያይ እንዴት ደስይላል ተመስገን ለደጇ ያብቃን በእውነት

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመሥገን እሠይ ክብር ለእመ አምላክ ይሁን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 4 lety

    አስተባባሪውልጅ እግዚያብሄር እድሜህን ይስጥህ የሞተችውን ነፋስይማርልን በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንመጣለን በርቱልን እሰይ ደስ ይላል በርቱ እንበርታ የሰለሙትን መመለስ አለብን እንተባበር

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalen amen abatoch

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 Před 4 lety

    እግዚአቢሄር ይመስጌን ስለማይነገር ሱጠታው
    እመብርሀን ድንግል ማርያም እረደትሺና በረከተሺ አይለየን አሜን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እመብርሐን ምስገናይድረስሽ በስራላይ የተሳተፈቹሁሉ እመብርሐን ፍቅሯን እንደምድር አሸዋ ታብዛላቹ እሷ ትባርካቹ ሁላቹም ተባረኩልን የተዋህዶቤተሰቦች

  • @azebtoshme5788
    @azebtoshme5788 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እኮ የሚሳነው የለም የእመቤታችን ፍቅር ለገባው ቃል በላይ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @ayneabebe3331
    @ayneabebe3331 Před 4 lety

    Egezabher men yesanewal Hulun hasalifu eze laderasachu Egezabher yemasgen Bertu waganoche.

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 4 lety

    ሰው ሁሉ እናታችን ፅዮን ይላል የተባለልሽ እመአምላክ ሆይ እህት ወንድሞቻችን ከሳቱ ተጥደው በአንች ምልጃ እንዳባቶቻችን እንደወርቅ በእሳት ተፈትነው በቀጥተኛዋ ሐይማኖት በተዋህዶ ፀንተው ፍሬ እንደሳያዩን እኛንም ለዚሁ እድል አብቂን!!!

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለህውት ያሠማልን ግን እስከ መች 😭😭😥😥💒ቤተ ክርሰቲያን ሆይ እግዚአብሔር ያፀነሸ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +1

    እግዝአብሔር አምላክ ሀይልና ጉልበት ለፍጥረታት ሁሉ ይህንን አሜን 🙏😭💒

  • @zxc836
    @zxc836 Před 4 lety

    ስላመይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤቴ ሆይ ምልጀሺ አይለያኝ

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    እመቤቴ ሆይ ለኔም ለሃጢያተኛዋ ፍቅርሽን
    አብዥልኝ የድንጋዩን ልብ አውጥቶ
    የሥጋ ልብ ስስ ለሃዘን የቀረበ ልብ
    ይሰጠኝ ዘንድ ልጅሽን ለምኝልኝ

  • @meazaghebrezgabher4064

    Egezabeher. Yemsegem. Sel. Helu. Meger

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒mekirechin li bogo new yeyha getaa medanitachin Eyesus kerstiyhos Ekewni tesqayhitewli tetiftobetali Eyha yebirekitu testifi neni

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Egziabher hoy keberna mesgana yegebah Endezih bemekera lesitena tarken tikeyeraleh

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ስነጋ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደስ አላቹህ እንኳን ደስ አለንአሜን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ምን ይሳነዋል ሊሰራ ከፈለገ የምድር ሰንሰለት አያግደውም የኔ ጌታ ክብር ለስሙ

  • @user-oz2hr2pl5m
    @user-oz2hr2pl5m Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍ እረ ስንት ጉድ አለ በየአገሩ ፈጣሪ ሆይ አንተ ቤተክርስቲያናችን መመናን ጠብቅልን በጣም ጎበዞች ናቹሁ ጥንካሪቻሁ ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቹሁ እንዲህ ነዉ ክርስትና ወገኖቸ

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 4 lety

    የመቤታችን ታሪክ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም እና ወንድም አባቶቼ ክርስቲያን ብዙ ፈተና የለበት ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před 4 lety

    ተመስገን ለዚህ ያበቃችሁ!
    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @wudineshbalchanada7513

    Amen amen amen 😧😧😧😧qalat yelenii😨☝☝☝☝☝🙇🙇🙇🙇

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 4 lety

    ትክክል የሉም ስንባል አለን አንድ እንሁን የተዋህዶ ልጆች በርቱ ፈተናውን የሚያሳልፈን እግዚያብሄር ነው እሰይ እልል ትኖራለች ለዘላለም

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 4 lety

    ስለሁሉ ም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ተዋህዶ በሳት የተፈተነች እምነትነች ሲነኩን እዲህ አብበን እንወጣለን እሰይይ

  • @user-cu2mj2uf9p
    @user-cu2mj2uf9p Před 4 lety +1

    ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genettube527
    @genettube527 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ለዘላለም ትኑሮ አሜን አሜን አሜን

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 Před 4 lety

    Egezehaber Amelki Tewahdon Le Zelalem Yetabekln . Egezehaber Hulem Melkam New Ayetelanim . Tesfachen Egezehaber New Waganoche

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ተመስገን አምላኬ በሜዳ ያለዉን ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉት እዩት ድንቅ ስራዉን ለዚህ እኮ ተዋህዶን ስትነኩ እደገና እናብባለን እምንላቺሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን iiiiiii

  • @user-di6mc6hp4e
    @user-di6mc6hp4e Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ተዋህዱ እናቴ በመከራ ውስጥ ብርታት ትሆኝለሽ. ኑሪ ለዘላለም
    በእውነት ምነኛ መታድል ነው በመከራ አልፈ ለዚህ መብቃት መታደል ነው 😭😭😭😭😭😭
    እምላክ እናቴ ልዩ ነሽ አሁንም በምልጃሽ ጠብቂያቸው

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ሀሁሉ ፈተና አልፋችሁ ይሄን ማየት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመ ብረሐን የልጅሽን ፋቅር የአንችንም ፋቅር በልቦና ሳይብኝ

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ዪስጥልን መታደነኔ🙇💚💛❤👍

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety

    አቤት የምነት ፍቅር ድንግል ሆይ ለኔም ፍቅርሽን አብዥልኝ

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢መከራዉ ከባድ ነዉ እግዚአብሄር ያጸናችሁ ይክበር ይመሥገን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 Před 4 lety

    አይዞችሁ ፈጣሪ ይረዳናል

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety +1

    የእኔ አባት መናገርም አቃተው እፍፍፍ ነፍሷን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን😭😭😭😭

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው በመከራ የፀና የተባረከ ነው አይዟቹህ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን፫

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j Před 4 lety +3

    ኡፍ ምን ልሁን እላች ስቱን ስቃይ አሳለፍችሁት ዘመዶቸ ብቻ እግዚአብሄር ይሁናችሁ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢

  • @ZienaMerhy
    @ZienaMerhy Před 4 lety

    egeziyabar yemedegn lzih yabekachihu keber ledegel esek lja Amannn

  • @tolasegi4771
    @tolasegi4771 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen ⛪⛪⛪

  • @rozahabtamu5667
    @rozahabtamu5667 Před 4 lety

    Egzihabher yimesgen dingil ledejish abikign wendimochachin bertu emebet titebikachu yeabatochachin bereket yiderbin

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety

    በመድሀኒአለም አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ "እኛ የእግዚአብሔርን ስራ እግዚአብሔር ደግሞ የእኛን ይሰራል ነበር" በፈተና ውስጥ ታላቅ እምነት አይይ እኔ አማኝ ነኝ ብዬ አወራለሁ እምነትስ እናንተጋ አለ አያችሁ ግን 😭😭😭ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ጠንካራ ያድርገን ፀሎታችሁ ይድረሰን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 Před 4 lety

    ያማል

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ በተዋህዶ። ላይ ለምን ግን

  • @boogieq8459
    @boogieq8459 Před 4 lety

    Keber ledngele maryam lige

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭💔💔💔

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +1

    ሀይላችን እግዝአብሔር ነው በእውነት ያማል 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @technocenter5993
    @technocenter5993 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አዞን ጽኑ አሁንም መፈተን አይቀርም እውነትን ይዛችኋንና ለዘላለም ወደልጇ ተቁምላችሁ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před 14 dny

    emebetachen serash denek newe ,yemiyadereguten ayawekumena yekerebelachew

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 Před 4 lety

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይደረክ አምላክ ተመሰገን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 4 lety

    ማርያም ሆይ እንወድሽአለን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 4 lety

      Amen,,3😭😭😭😭🙏👍🌼🌿💐🌻⛪🌾⛪💒🌾⛪🇨🇬🌻💐🇨🇬🇲🇱🇨🇬🌻💐🌼🌿🌷👍🙏💝💝💝👍🌷🌼Amen3

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 Před 4 lety

    ሰላም ሀገሬ ተዋህዶ

    • @adcotech6381
      @adcotech6381 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 Před 4 měsíci

    ድንግል ለቤትሽ አብቂኝ

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Před 4 lety

    Y KIDUSAN AMLAKE MESEGANA YEDERESEWE BESU CHERENET BEBETEKERESETEYANE YEKURETE KENE LEJOCHE YEGHE HONOWALENA

  • @user-tj2fg1kt5r
    @user-tj2fg1kt5r Před rokem

    እመቤቴምንይሳናታል።እልልልልልልልልልል

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 Před 4 lety

    Biwiniti Kali hewiti yasmalin EGZYBHR bedema bitana yasmalin windem ehitoci bitam desi ymeli nigere new

  • @rozahabtamu5667
    @rozahabtamu5667 Před 4 lety

    Yekal kidanu emebet maryam atleyign