"የእኛ ቀናት" #3 መክሊት አስደንጋጭ ፊት ይዛ ከእንቅልፏ ነቃች::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2022
  • ከአንቅልፋችን ስንነቃ መክሊት ፊትዋ አብጦ አግኝተን በጣም ተረበሽን።
    #genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

Komentáře • 429

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Před rokem +2

    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ czcams.com/channels/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA.html ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +43

    አይዞሸ መክሊትዬ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አንድ አንድ ጊዜ ያጋጥማል ቀዝቃዛ ዉሀ በጥጥ ወይም በፎጣ እየነከርሽ ያዥበት እብጠቱ ቶሎ እንዲጎድልልሽ።እወዳችህዋለሁ!!

    • @aster4545
      @aster4545 Před rokem

      ቅድስት ደምሪኝ ውዴ

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 Před rokem +31

    *ፍትህ በሳኡዲ 😓እስር ቤት ለሚገኙት 💔💕 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች✈😥*

    • @MmMm-vt3hw
      @MmMm-vt3hw Před rokem

      አረ ድምጵ ሂንቸዉ ሚድያ የምትጠቀሙ ልጃች

    • @user-gq7mr5hs7v
      @user-gq7mr5hs7v Před rokem

      አወ በእውነት ወንድሞቻችን ተሰቃዪብን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +9

    ኑሮን ለማሸነፍ ስደት ይስጣችሁ በሙሉ ሀሳባችሁ ይሙላ ክፍ አይንካችሁ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    የእኔ ቆንጆ መክሊቴ እመቤቴ በእጆቾ ትዳብሰሸ አይዞሸ እናት ምርጥ እናት አለችሸ ደግሞ ገነት ንጋቱ ትለያለች ለልጆቿ ያለት ፍቅር ፐፐፐፐ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥሸ ገኒዬ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mitugirma1346
      @mitugirma1346 Před rokem

      አይዞሽ የእኔ ቅመም ጌታ ይማርሽ

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 Před rokem +11

    *እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏 መክሊት ገኒ ከነቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍💓💓💓*

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym Před rokem +4

    በዚህ አይቀለድም ሊገል ይችላል አለረጅግ በጣም አደገኛ ነው።

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +25

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰብ
    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @mitugirma1346
      @mitugirma1346 Před rokem

      የእኔ ዉድ አይዞሽ ጌታ ይማርሽ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +2

    በማርያም እንዴት እንደደነገጥኩ አይዞሽ ያጋጥማል ቀለል ያርግልሽ

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 Před rokem +10

    Gani u r humble and cute mother, I have ever seen before. The way you treat your daughter is very awesome. Love you you are the symbol of mothers.

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před rokem +3

    ወይኔ የኔውድ ምን አጋጥሞሽ ነው አዲሱቤት አቀባበል አደረገልሽ መክሊትዬ የኔ ቀጮ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +13

    እውነትሽ ነው ጠዋት ስንነቃ የሚያጋጥመን አይታወቅም እግዚአብሔር ይማርሽ❤

    • @aster4545
      @aster4545 Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ አዲስ ነኝ

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 Před rokem

      @@aster4545 አረ እህቴ ደምሪኝ ስትይ ደምሮ የቀነስን ሰው ነው የሚያስታውሰኝ

  • @user-ip1oi1ur2c
    @user-ip1oi1ur2c Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ብዙ ሰው ላይ እባጭ እንደዚህ አይነት ይፈጠራል ይድናል

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před rokem +1

    እኔም አዳዴ እደዚህ ያመኛል ትን በበረዶ ነካ ነካ አድርጊው ማሳከኩ እዲተውሽ ፈጣሪ ይማርሽ ያጋጥማል

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +5

    ውይ ሚሥኪን ፈጣሪ ይማርሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +11

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před rokem

    That’s exactly what I suspected when you sent the picture with the title right before you released the video.

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ እኔም አንደ ማታሰላም ተኝቸ ጧት ሰነሳ ከፈሬ አብጦ አግቸዋለሁ

  • @rahelcross6053
    @rahelcross6053 Před rokem +12

    Be careful for next time. The allergic reaction next time keeps on going down to your mouth, then your throat and keeps on going to your heart. So please don’t let it happen again.

  • @seada9327
    @seada9327 Před rokem +2

    የኒ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ነሽ ደህና ሁነን ተኝተን ግን ምን ሁነን እንደምንንሳ አናዉቅም ፈጣሪጨርሶ ይማርሽ

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Před rokem

    አይዞሽ የኔውድ እመቤቴ ትዳብስሽ ፀበል ተጠቀሚ

  • @zita4272
    @zita4272 Před rokem

    Ayzosh egziyabher yimarish yene wide demo alargic kalebish huletega atbey

  • @user-fd6tv4jt2b
    @user-fd6tv4jt2b Před rokem

    ምሕረት የውረደልኪ ዝሓፍተይ

  • @ayubtes661
    @ayubtes661 Před rokem

    Ene 2 gize getmogn yawkal wellahi, allah afiya yargsh ayzosh yishalshal.

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před rokem +3

    የኔናት እግዚአብሔር ይማርሽ አይ የኛነገር እድህ ነን እኮ🥺🥺💚💛❤️

  • @leya3286
    @leya3286 Před rokem

    የኔ ቆንጆ መክሊትዬ እግዚአብሔር ይፈውስ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤተስብ❤
    ፈጣሪ ይማርሽ እህት አይዞሽ ❤❤🙏🙏

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před rokem

    የኔ ማር እግዚአብሔር ይማትሽ🙏🙏

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችው መክሊትዬ አይዞን የኔ ቆንጆ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před rokem +2

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!!

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr Před rokem

    አህሌንለዚቤት መክሊትየ አይዞሺ አላህ አፈያያድርግሺ አብሽሪ

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ቀበጥዬ እዴት እዳማረብሽ አላህ ያሽርሽ ማር

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y Před rokem

    የኔ እህት አይዞሽ እማምላክ ትዳብስሽ

  • @zeharaethiopia1992
    @zeharaethiopia1992 Před rokem +3

    ሻሂ አንፈቅፍቂእና በጣም ሲጠቁር በረድ ሲል ጠብቂ እና በሶፍት አይንሽን ነካነካ አድርጊበት እሻሂው እየነከርሽ ስኳር እንዳትጨምሪ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem

    የኔዉድ አላህ ያሸርሸ አወ ምን እዴምንሆን አናውቅም አልሃምዱሊላህ ማለት ነው እሚሻለዉ🌹🌹🌹

  • @geni2791
    @geni2791 Před rokem +9

    ለምን እንደሆነ ባላቅም ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ሳያት የኔውድ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @meidgetchew3769
    @meidgetchew3769 Před rokem

    አይዞሽ የኔ ውድ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem

    Wow ! it looks like eye infections I see similar problem with some one, it was treated with antibiotics. And get better.
    I wish you a quick recovery 🙏
    Egzhabehere yemareshe.

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +2

    መኪሊትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ህክምና ከመሂድሽ በፊት እምነት ወይም በተባረከ ቅባ ቅዱስ ብትቀቢ ጥሩ ነበር መዳኒቱን ሳትውጪ እምነት ቀቢና ለውጥ ታይበታለሽ እርግጠኛ ነኛ

  • @user-qy7mi1fg1d
    @user-qy7mi1fg1d Před rokem

    አይዞሽ እማ እኔም አልፎ አልፎ እንደዚህ ያደርገኛል ነጭ ሽንኩርት በእሳት ላይ ሞቅ እያደተግሽ እሽው እውነት ሞክሪው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem

    አይዞሽ መኪታ ያጋጥማል እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Před rokem

    እምብራሐን ትማርሽ አይዞሽ

  • @rose_pink2949
    @rose_pink2949 Před rokem

    Egziyabher yemaresh meklitye kinjo❤️

  • @samsunggrandprimepro5373

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውዴ አይዞሽ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před rokem

    ወይኔ ፈጣሪ ይጠብቀን. አይዞሽ.

  • @zeynebahmed9315
    @zeynebahmed9315 Před rokem

    ታድላችሁ ገኒ አሪፍ እናት ልጆችሽም እንደዛው አላህ የቤታቹን ደስታ ሙሉ ያርግላችሁ

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 Před rokem

    Geni merxi enati godigai neshi

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 Před rokem +1

    Allha afeya yadergeshi

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 Před rokem

    Salm lahagerachen ena lahezebocha makiye ayezoshe geta yemareshe ehete yane qachoye

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před rokem

    መክሊትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ አስተዋይ ፅበልና እምነት ተቀቢው ይምርሻል አይዞሽ

  • @genetmekonengeni2408
    @genetmekonengeni2408 Před rokem

    የኔቆንጆ፡አምላክይማርሽ፡እንደዚሁምቆንጆነሽ፡የገንዬልጅ።

  • @burtearsi6759
    @burtearsi6759 Před rokem

    ayizosh marr minem atehongem!

  • @nasibabitimuzemil6070

    አይዞሽ አላህ አፊያ የሪግሽ

  • @edicreation
    @edicreation Před rokem

    የእናት ትርጉሙ አንቺ ነሽ ።ድሮም ወድሽ ነበር አሁን ደግሞ አከበርኩሽ።ረጅም እድሜ ፣ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ🙏🙏🙏💕💕💕

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 Před rokem

    Ayizosh mamaye yene konjo welahi inem indezi hognalew 2 gize ayizosh yidinal allah yadinish demo betam das yilal adisu betachu masha allah nw kazi yabalata tilik bet demo yistachu

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Před rokem

    ፈጣሪይማረሽ

  • @user-ys7bs6uh9q
    @user-ys7bs6uh9q Před rokem +2

    የኔ ቆጆ መክሊት እግዚአብሔር ይማርሽ 🥰🥰

  • @menatube7519
    @menatube7519 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማረሽ መቅሊት አስደነገጥሽኝ ግን ጨረሱ ይማረሽ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem

    ውይ መክሊትየ አይዞሽ እግዚአሔብየር ይማርሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem

    Selamchu ybza ንብ የበላሽ ነበረ የመሠለኝ አይዞሽ ማርየ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +33

    የምወዳችሁ ቤተሰቦች ❤ፈጣሪ ይማርሽ 🙏ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹🙏

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 Před rokem

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሸረሸ

  • @martitade4450
    @martitade4450 Před rokem

    ውይ እንዴት ደስ የምትል እናት ናት!! እንደዚም አይነት እናት አለ እንግዴ!!

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem

    የኔ መልካም ፈጣሪ ይማርሽ ወድድ ነው የማረጋችው

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale1827 Před rokem

    ገነት ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube Před rokem +2

    ፈጣሪ ይማርሽ መክልት 😍😍😍😍

  • @sunnytesfu9814
    @sunnytesfu9814 Před rokem

    Azosh yene wud ,dena tehognalesh

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ይርዳው ጤና መስለሻል

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 Před rokem +3

    ኣማረኝ ተብሎ ኣይበላም ኣለርጂክ ከሆንሽ ምንም ነገር ምክንያቱም መተንፈስ ሊከለክል ሚችልበት ጊዜ ኣለ ተጠንቀቂ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před rokem +1

    መክሊቴ የኔ ቅንጆ አይዞሽ አንዳንዴ ያጋጥማል እመብረሀን ትዳብስሽ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem

    አላህ yimarish konjo

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ መክሊት አንዳንዴ ያጋጥማል ይተውሻል አይዞሽ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ውይ ዉይምን ሆና ነው ፈጥኖ ያንሳልሽ አቦ አይዞሽ

  • @kiyatube3312
    @kiyatube3312 Před rokem

    besemam ayezosh mare

  • @hgh8912
    @hgh8912 Před rokem

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ

  • @masilove256
    @masilove256 Před rokem

    yena wud ayezosh eshi ema

  • @mobilecell8635
    @mobilecell8635 Před rokem +1

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +1

    አረ ወይኔ ንብ ነድፎሽ እዳይሆን ሣልፈልግ ስቄያለው እሥተህፊሩላህ ወይኔ የኔ እናት

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem

    አይዞሽ መክሊቲ ትድኛለሽ በራሱ ጊዜ የሚፈጠር ነው ይለቅሻል

  • @zahratube8257
    @zahratube8257 Před rokem +3

    ገኒ ግን እያሽከረከረይ ትዞራለይ ልጆች ጋር ታዋራለይ እኔ ተሳቀቅኩ

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale1827 Před rokem

    ስታምሩ መልካም ምሳሌ ቤተሰቦች

  • @fekertegebrale9291
    @fekertegebrale9291 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ

  • @user-qj4ju6yb7w
    @user-qj4ju6yb7w Před rokem

    አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem

    መክሊትዬ የኔ ቆንጆ ሳይሸ በጣም ነው የደነገጥኩት እመቤቴ ማርያም ትማርሸ የኔ የልጅ አሰተዋይ አይዞሸ ገኒ በጣም ተንከባከቢያት

  • @medhanithailye2042
    @medhanithailye2042 Před rokem

    Yene konjo Ayzosh Alergi new

  • @redietyohannes5585
    @redietyohannes5585 Před rokem

    Dekikawen lemen tastrutalachu?

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Před rokem

    ምርጥ ቤተሰብ አላህ ያሽልሽ

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před rokem

    አይዞሽ ውድ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem

    ውይ መክሊትዬ አይዞሽ ያጋጥማል አትነካኪው

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před rokem

    ፈጣሪ ይማርሽ የኔቆጆ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před rokem

    አይዞሽ ፈጣር ጨርሶ ይማርሽ

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Před rokem

    Kutrshin bakewu elklshi neber yenen amogn sale yetenesahutn photo betam germognal

  • @robityfituma616
    @robityfituma616 Před rokem

    chger yelem yena wed yetwshal hoga awkaleu

  • @smaterneju574
    @smaterneju574 Před rokem

    meklit ayzosh ena mn llachhu felgenew programun mtnagerutn substil btadergu tru new bzu miwedachu sew ale amargnan understand mayaderg

  • @yenawerkyenya9954
    @yenawerkyenya9954 Před rokem

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኔም ከንፈሬን እንዲ ከእንቅልፌ ስነሳ አብጦ አግኝቼዋለው ግን ያምር ነበር ሀኪም ቤት ሳልሄድ ነበር ቸዳነው

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem

    የኔ ምክሊት የኔ ማር ፈጣሪ ይማርሽ ገኒዬ አይዛሽ ፈጣሪ ልጆቺሽን ይጠበቅልሽ

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርህ ማማ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před rokem

    ገንዬ ፀበል አርጊላት ቤቱን ደግሞ ነፍስ አባትሽን ጠርተሽ አስረጭ

  • @lemlemdegu2383
    @lemlemdegu2383 Před rokem

    መክሊትዬ አይዞሽ ማሕተብሽ ሲያምርብሽ

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před rokem +2

    It doesn't look allergic reaction. From what I see remotely it's pink eye which is inflammation. I suggest washing your eye 3-4 times a day with warm water. And it will be over in a couple of days.