ለአሊ ታንጎ የተደረገ የምስጋና ፕሮግራም በሽራተን አዲስ ሆቴል - Nahoo Meznagna

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ለአሊ ታንጎ የተደረገ የምስጋና ፕሮግራም በሽራተን አዲስ ሆቴል - Nahoo Meznagna

Komentáře • 43

  • @ethiopia7485
    @ethiopia7485 Před 4 lety +7

    በጣም የሚገርም ነው።በነገራችን ላይ ደሬ አቅርቧቸው በጣም ሳስብ ነበር በቃ ሰው ሲሞት ነው የሚመሰገነው እያልኩኝ ።አሁን ግን በህይወት እያሉ ይሄን ክብር ስላዩ ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘

  • @senda9782
    @senda9782 Před 3 lety +1

    ስላከበራችሁት ትከበራላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ።
    አሁን እንዲህ በሕይወት ሲለይ አይቆጫችሁም ።
    ሐብታሞቹ ኢትዮጵያውያን ልጁን እዚያው ታንጎ መልሡት እርዱት።

  • @timkehettefferamekonnen8405

    ለአሊ ታንጎ እንዲህ ያለ ምስጋና ሲያንሰው ነው። ለአዘጋጆቹ ታላቅ ምስጋናዬ ይድረስ።

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 Před 4 lety +5

    Ali deserves this I am very proud of the organizing group. Thank you.

  • @jemalmergiaw5782
    @jemalmergiaw5782 Před 4 lety +3

    ይሄ መደረጉ በጣም ጥሩ ነው ይገባዋል ግን ደግሞ በጣም ዘግይተዋል
    እድሜና ጤና ይስጠዋ ጋሽ አሊ

  • @MyD1010
    @MyD1010 Před 4 lety +4

    ጋሼ እንኳን ደሰ ያለህ ክብር ይገባሃል፣ ጠያቂው እባክህ ሙያህ የሚጠይቀውን ዝግጅት አድርግ

  • @kiduman8107
    @kiduman8107 Před 4 lety +5

    ጎበዞች ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ደስ ይላል በቁም እያለይልመድባችሁ

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 4 lety +2

    Ato Alie you are Ethiopian Treasure God bless you !!

  • @wondante
    @wondante Před 4 lety +4

    Bless you Gashe Alli Meret ye Ethiopia lej 👍🏽👍🏽👍🏽

  • @halloall7805
    @halloall7805 Před 4 lety +4

    አሊ ታንጎ ምርጥ ሰው ነው

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 4 lety +11

    ጠያቂው ጥያቄዎቹን ቀድሞ ያዛጋጃቸው እንዳልሆኑ ያስታውቃል፡ በዚያ ላይ አጠያየቁ ሞዛዛ አጠያየቅ ነው

    • @sitotaw9570
      @sitotaw9570 Před 4 lety +2

      አሊ ታንጎ ሙዚቀኛ ነው እንዴ? ሙዚቃ አሳታሚ ይመስለኛል፡፡ ጋዜጠኛ ይህቺን ቀላል እውነት እንዴት ቀድሞ አያጣራም?

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa Před 4 lety +1

      @@sitotaw9570 Sitotaw እንደው ዝም ብሎ ተራ ጠያቂ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም። ሰውዬው ሙዚቀኛ ይሁኑ አይሁኑ ለአሱ ግድ አልሰጠውም፡ ብቻ ሰዎቹን አነጋግሮ ቶሎ youtube ላይ upload አድርጎ የሚያገኘውን ብቻ ያሰበ ሰው ነው። እንደዚያም ሆኖ ነው ከ3700 በላይ ሰዎች ያየንለት።

    • @birukayele04
      @birukayele04 Před 4 lety +2

      ጎበዝ ታዛቢ።።እኔም በውስጤ እያልኩ ነበር።

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 Před 4 lety +5

    እዳከበራችሁት እግዜር ያክብራችሁ ጆሲንም በጣም እናመሰግናለን

  • @hassengaid201
    @hassengaid201 Před 4 lety +2

    አሊ ታ ምርት ሰው

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh Před 4 lety +1

    በ ኢትዮጵያን አቆጣጠር በ 1975 መጨረሻዎቹ አካባቢ የነበሩት አዝማሪዎች ዛሪ ድረስ የሚሰሙትና የታወቁት በ አሊ ታንጎ ስራ ነው ለምሳሌ አስቴር አወቀ ነዋይ ደበበ ኤፍሪም ታምሩና ሌሎችም በልቶ ካጆች አሊ ሙዚቃቸውን ሀላፌነት ወስዶ ባያሳትምላቸው ኖሮ ማንም ዞር ብሎ አያያቸውም ነበር:: ማንም አያውቃቸውም ነበር :: ዛሪ ግን ከንዚህ አንጋፋ አዛውንት አርቲስቶች አንዳቸውም ለሱ ያላቸውን ክብር ሲናገሩ አንሰማም ያሳዝናል::

  • @tbb9074
    @tbb9074 Před 4 lety +1

    it so wonderful .

  • @tibebetadesse3096
    @tibebetadesse3096 Před 2 měsíci

    the man who sacrifices his life for Ethiopian music industry !

  • @drabiylover8887
    @drabiylover8887 Před 4 lety +1

    Yehe leje ye gazetegna serhat mibale yelewem denezz

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 4 lety +1

    Kezias gashe Ali tango beqa diro tiru sira sertehal techebechebe but u didn’t tell us exactly why 27years ago u run to yemen?
    Byhone kabawun yemigebat seida yemejemria mistih nat not (zaituna) inatihin RahmekeAllah sitikedim yeneberech 7tegna how about ur brother the kindest man on earth Mohammed bukair RahmekeAllah........

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 Před 4 lety +1

    Nahoo tv -malet yemender tv new Leka Befetata /negadewn- zefani /
    Menunum satataru yemtamtatu AMUKULEEN NACHU ;-- - MAFERIA

  • @onelove809
    @onelove809 Před 4 lety

    Allah wede ewnetegna mengedu yemrak abatachin

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 lety

    Teddye altegabezem ende ?
    weyes yezeya tiwlid ,, selalhone new ?

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 Před 4 lety +2

    GAZETENAW ???? ATO ALI ABDELA - SCHEKLA & KASET ASTAMI Negadea newe OK
    ATZBERARKE:......TULTULA....
    TANGO MUSIKA BET :Piasa ( CINMA. AMPERE FIT Le FIT ).aye YE MENDER Gazetena

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 Před 4 lety +6

    ጅማ ያፈራችው የሙዚቃ ንጉስ

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Před 4 lety

      MUSIKENA AYDELEM /LEFLAEI

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 7 měsíci

      Ye Addis abeba lij ..ye San George Fc techawach yeneberu !! ..Ye piassa lij nachew.

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 Před 4 lety +4

    ያንስብሀል ታንጎ ትዝታችን

  • @zerihundagnew1003
    @zerihundagnew1003 Před 3 lety

    no more journalist think before you said like that. b/c Ali is a producer and adviser no music singer

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety +1

    Bertulen

  • @user-rj4gx9sr6p
    @user-rj4gx9sr6p Před 4 lety +2

    ወዬጉድ ሰው ስያብድ

  • @petroseaklilu5009
    @petroseaklilu5009 Před 4 lety +1

    ዝግጅቱ ጥሩ ጅማሮ ሆኖ አመልማል እሚሉዋት ቡፋ አብረዋት ሲሰሩ የነበሩ የስራ ባልደረቦችዋን ስታገኝ ለምን እንደሚያነበላጥጣት እና የበላይ ሆና ለመታየት እንደምትሞክር አላቅም የሆነች ቆሞ………፡፡

    • @milkilion696
      @milkilion696 Před 4 lety

      Lol komo men? Kula....lol era ba sakkk hhhhhhhhhh

  • @tatabrra425
    @tatabrra425 Před 4 lety

    The most unworthy journalists to cover these legend. Shame on you nahoo!!

  • @selafissaha6265
    @selafissaha6265 Před 4 lety

    Btame des ylale tlke sawe nawe lethiopia musika waga kflule....

  • @ashabirgoubsa1660
    @ashabirgoubsa1660 Před 4 lety +4

    የሞተ ጋዜጠኛ ዓሊ ታንጎን ዘፋኝ አረገው እንዴ ልጁን እስኪ ካባትህ ሙዚቃ በልልኝ ይላል እንዴ ስለ ዓሊ ታንጎ ምንም እውቀት የለውም ኮተታም ውረድ ክክክ

  • @ourworld9439
    @ourworld9439 Před 4 lety

    czcams.com/video/TXeTQ1BLQ9M/video.html
    czcams.com/video/TXeTQ1BLQ9M/video.html
    ኧረ ጋይስ ሰብስክራይብ ግጩኝ
    ደግሞ አመስግናለሁ!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 lety

    ayeee baby !!! minewa ?
    yediro, bale Ocholone dembegnayen astaweskegn
    kaltefa Libs !!! KKKKKKKKK

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 3 lety

    ምድነው ጋዜጠኛው ??ደደብ ብየሀለው።

  • @ourworld9439
    @ourworld9439 Před 4 lety

    czcams.com/video/TXeTQ1BLQ9M/video.html
    czcams.com/video/TXeTQ1BLQ9M/video.html
    ኧረ ጋይስ ሰብስክራይብ ግጩኝ
    ደግሞ አመስግናለሁ!!