//ልጆች ምን ይላሉ?// ተልባ ፍትፍት ቸኮላት በእንጀራ ሆኗል 😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 113

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 10 měsíci +44

    አስፋው የናፍቃችሁ የልጆች ምን ይላሉ አባት ❤ እግዚአብሔር ጨርሶ

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 10 měsíci +1

      አሜን (3) ለተወዳጁ ጋዜጠኛ አሰፍው መሸሻን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ይፈውሰው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 10 měsíci

      አሜን እኔም ልቤ ድግጥ ይላል በመግቢያው ላይ ያለው ክላስካልና ልጆች,ምን ይላሉ የሜለው

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi Před 10 měsíci +15

    ልጆች ምን የላሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የላሉ❤❤❤❤❤

  • @abt1292
    @abt1292 Před 10 měsíci +25

    ለላሊበላ አብያተ ክርስትያናት ድምፅ እንሁን😢😢
    አስፍዬ we miss you ❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 10 měsíci +5

    አረ ኮመታተሮች ተረጋጉ ሆ ምነው ሸዋ ሊያየ የኔ ፍልቅልቅ የራስሽ ፀጉር ነው የሚያምርብሽ

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Před 10 měsíci +8

    ሊያ ነገረኛ😅😅😅 ዛሬ አልተቻልሽም ልክ ልካቸውን እየነገርሻቸው ጨረሽ😂😂😂

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před 10 měsíci +9

    Liya you look beautiful love your hair

  • @shita4992
    @shita4992 Před 10 měsíci +3

    ሉላ ዛሬ በጣም አምሮባታል❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 10 měsíci +8

    ሊያዬ አምሮብሻል❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 10 měsíci +8

    አጫዋቾ ስታለቅስ የተረቱ አካል ነው የመሰላቸው ገላ የልጅቶ እናትንያለችው ትክክል ነው አጠያየቁ ትክክል አይደለም

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 Před 10 měsíci +3

    ቃልዬ ሰርጉ ደረሰ እንዴ አቤት ስወድሽ እኮ ሴት እንዳንቺ ነበር ዲያስፖራው አፈሰ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 10 měsíci +5

    ሊያዬ ቆጆ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 10 měsíci +4

    እረ ሊያ ሌላ ሰው መሰልሽ የሚያምርብሽ በዛውባጭሩ ፀጉርሽ ነው❤❤

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Před 10 měsíci +5

    ሊያ ፀጉርሽ ያምርብሻል ግን ስላለመድሽ አሳቀቀሽ እንጂ ያምራል ❤❤

  • @user-yt4wx9wp5w
    @user-yt4wx9wp5w Před 10 měsíci +6

    ሊያ ለካ ያችን አጭር ፀጉር ያለምክንያት አደለም የምቶጃት በይ ለሳምንት ያችኑ ይዘሽ ነይ

  • @amanualedereba
    @amanualedereba Před 10 měsíci +10

    የሜይስጠላ አቀረርብ ebs ሊይስጠላ ነው እረ የነአስፋውን ድባብ አምጡ እባካች !!!???

    • @mikitubetekeste2174
      @mikitubetekeste2174 Před 10 měsíci +1

      true

    • @user-eq7qb8xc7r
      @user-eq7qb8xc7r Před 10 měsíci +1

      እኔም ሊያስጠላኝ ነው ሰው የወደደውን መፈንቀል ነዉ ስራቸው

  • @bait1035
    @bait1035 Před 10 měsíci +6

    ቃልዬ የት ሆደች

  • @naky11
    @naky11 Před 10 měsíci +9

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው። ይህች የያዘችው ሁሉ አሰልቺ የምታደርግ "አቅራቢ" ግን ዛሬ አዛገችው።
    ምን ዓይነት ቤት ውስጥ ብታድግ ነው እንዲህ የምታሽሟጥጠውና "ሙድ" ለመያዝ የምትጋጋጠው።
    ጋጠ ወጥ መንደሬ

    • @user-zv4gd6pt8e
      @user-zv4gd6pt8e Před 10 měsíci +4

      አንተ ነህ ጋጠ ወጥ ደደብ አህያ እሷማ ፅድት ያለች ናት ገባህ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 10 měsíci +4

      እ ማንኛዋን ነው መቸስ ሊያን አደለም??😅

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Před 10 měsíci

      ቅቅናም😂😂😂😂😂

    • @naky11
      @naky11 Před 10 měsíci +1

      @@user-zv4gd6pt8e የምታውቂያት ከሆነ ንገርያት። She is too BOOOOOORIIIIIIINGGGGGGGGG.

    • @mikitubetekeste2174
      @mikitubetekeste2174 Před 10 měsíci +2

      true she is too boring

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 10 měsíci +2

    ኮሜቶች ደሞ የማያሳይ መነፀር ለብሳችኋልዴ ሊያ ናት ወይ አይ ሜካብ የምትሉት ዲምጿ አስፋውን መሠላችሁ ወይስ የወኒን ሆሆሆሆሆሆ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před 10 měsíci +5

    የድሃ ልጆችንም አቅርቡ

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Před 10 měsíci +4

    Kaleya yete hadache zare

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Před 10 měsíci +4

    ወይ ሊያ የፅጉር እስታይሉዋ 😂ሌላ ሰው አረጋት የድሮው እስታይል ነው ኢሚያም ርብሽ 😄😄

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před 10 měsíci +2

    ልጆችን ከምንም ቦታ ብቻቸዉን ግቩ አትቨሎቸዉ ከአቅራቭ ሰዉ ጋር እጂ እሂን ማወቅ አለባቸዉ 👌

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 10 měsíci +3

    ወይ ሊያየ በራስሽ ፀጉር ይበልጥ ታምሪያለሽ ሌላ ሰዉ መስለሽኝ ነበር የገባሁት የልጆች ፕሮግራም አይቸ አላቅም እዉነት😅

    • @MeseretTalama-nl6nw
      @MeseretTalama-nl6nw Před 10 měsíci

      እኔም

    • @RahatulQelb
      @RahatulQelb Před 10 měsíci

      በቃ ሴቱ ልክ እዴ ልብስ ፀጉር መቀያየር ሆነ ይሄን ተውሶ😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 10 měsíci

      @@RahatulQelb 😅

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 10 měsíci +3

    ሰላም ዳጊና ሊያ እንኳን በሰላም መጣችሁ💐💐🌸🌸🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌹🌹🌸🌷🌷

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 Před 10 měsíci +3

    ቃልዬ የት ነሽ የኔ ወርቅ

  • @saidha2498
    @saidha2498 Před 10 měsíci +3

    ሊያየበጣምታምራለሽ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Před 10 měsíci +3

    ማነው እንደኔ ባሉ ወይም ወንድሙ እምታውቁት ሰው ካለምንም ጥፋት ልስራ ብለው አመት 10 ,11ወር ከዛም በላይ ከዛም በታች በሳኡዲ እስር ቤት በችጋር በብዙ ስቃይ እየተሰቃየ ያሉት ወገኖቻችንን እያሰበ እሚጨነቅ ለማን ፍትህ እንበል እውነት 🥺🥺 በጣም ጨንቆኛል ፍትህ ድምፃችን ይሰማ አገራቸው ይግቡልን የመንግስት ያለህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የታሰሩትንም ያስፈታልን ሁላችንም በፀሎት በዶአ እናስብ እንፀልይ 🥺😭😭😭

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l Před 10 měsíci +4

    ሊያ ዛሬ ሁሉም ማች ነው ከጸጉርሽ ሜካብሽ ልብስሽ😂

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Před 10 měsíci

      ምን እሷ ብቻ እንግዶቹም😂😂

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 Před 10 měsíci +4

    ወይኔ ሊያዬ ሌላ ሰው መሰልሺኝ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 9 měsíci

    ይህፖሮግራም ግን በአስፍቲና በቃልነው ድምቅ እሚለው እናተም ትችላላችሁ ግን ሊያ ውሎነው እሚያምርብሽ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 10 měsíci

    ሜሎናይ
    ገሊላ( የኔ አይናፋር)
    ሊለይ
    መጀመሪያ መንታ ነበር የመሰላችሁኝ፣ በጣም ታምራላችሁ፣ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ!
    ውይ የዛሬው ጥያቄ በጣም ከባድ ነው፣

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z Před 10 měsíci +1

    Woow Zare Bexam Arifnaw Lalijochu Gize Setachuhal Lela Gize Xiyaqena Mals Nabar Yemimeslew Beziw Qexilu❤

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 10 měsíci +1

    ሊያ ዛሬአምሮብሻል ጸጉረሽን አሳድጊ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 10 měsíci +2

    ALEKAKESU YETERETU PART NEWE YEMIMESELEW LEZEHE NEWE YALABABELEWAT❤

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 10 měsíci +2

    ሊያ እንደዚህ የሴት ጸጉር አድርጊ😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 10 měsíci +1

    ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiRak-bz3fc
    @DubaiRak-bz3fc Před 10 měsíci +2

    ወይኔእነዚህአርቴሥቶች ላካእሚሸከሙት የተዉሶፀጉርነዉደ አይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 10 měsíci

    የሃገራቸውን ምግብና ቋንቋ አለማሰተማር ዘመናዊነት መሰሎአቸዋል እነዚህ ወላጆች

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 Před 10 měsíci +3

    Wayne Liya Lela sew meselech yemir endet le sirgish irasu satiqeyir humen hair er 😂😂😂inde duro nw miamribish

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 10 měsíci +1

    የዛሬውች ለየትያሉ እናቶች ማችልብስ የለበሡ ልጆችም እናቶችም ሢያምሩ

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 10 měsíci +1

    ሊያ ፀጉሩ ተዘናግቶ ሌላ ሠዉ መሥለሻል

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Před 10 měsíci +1

    ሊያዬ ሌላ ሰው መስለሺኝ ነበር

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Před 10 měsíci +1

    ሊያአምሮባትል

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 10 měsíci +2

    አሥፋዉ የለለበት አይደምቅም 😊

  • @Mimamichael
    @Mimamichael Před 9 měsíci

    የቤተሰብ ጨዋታ የመጀመሪያውን መኪና የወሰደው ቤተሰብ?

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před 10 měsíci +2

    እኔ ይህንን ፕሮግራም በጣም እወደዉ ነበር አሁን ግን በዚህ ለዛ ሙልጭ በሆነ ሰዉ ማየት ከበደኝ
    እባካችሁ ሊያ እና ዮኒ ያቅርቡት

  • @roziendris7863
    @roziendris7863 Před 10 měsíci

    አስፋው መሸሻን በጣም ተናፍቀሀል በሉልኝ

  • @kalkalkidane1063
    @kalkalkidane1063 Před 10 měsíci +1

    ሊዬ ወደ ቁርጥሽ ተመለሺ በዋቃ 🙏😂😂😂😂😂

  • @TvaNew-c2k
    @TvaNew-c2k Před 10 měsíci

    እዲ ጥያቄው ትክክል አይመሰለኝም ማለት የተርቱ አካል ነው የሚመሰለው

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 10 měsíci

    ሲሰሩ እኮ ነዉ የምነግሯቸው በሰራተኛ እጅ ለምደው 😂😂

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před 10 měsíci +1

    Lalibela lalibela. 😭😭😭😭😭

  • @SofiHassen
    @SofiHassen Před 10 měsíci +1

    ማነዉ ቀሚሱን ያስታወሰ😂😂😂😂😂

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Před 10 měsíci +1

    Laye and dagi siwedahiu

  • @user-km8fe8ev1p
    @user-km8fe8ev1p Před 10 měsíci

    ኮሜታተር ልጄቹ ስበሉ ቢስሚላህ በሉ❤❤❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 10 měsíci +1

    ሊያ ወደራስሽ ፀጉር ተመለሺ 😂

  • @user-eq7qb8xc7r
    @user-eq7qb8xc7r Před 10 měsíci +3

    i miss kutu ❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 10 měsíci +1

    ሜካፒ የስራህን አወዛገበኝኮ😂😂😂

  • @user-no6fq8ee9o
    @user-no6fq8ee9o Před 10 měsíci +1

    ለልጅ ክብደት ጥያቄ ነው

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Před 10 měsíci +1

    እነዚህ እናት ተብዬዎች ግን ቅኝ ግዛት ናፋቂ ነገር ናቸው።

  • @user-qq9jd1xc9z
    @user-qq9jd1xc9z Před 10 měsíci

    Maferya abesha aregesh asadegeyat

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před 10 měsíci

    Asfty tenafkehal allah yasherh🥺🥺🥺❤❤❤

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e Před 10 měsíci

    የአስፊቲን አክባር ንገሩን

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 10 měsíci +2

    ቅልየስ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 10 měsíci

    Liya amerobeshal ❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en Před 10 měsíci

    ,,ፕሮግራሙ ተቀየረ እንዴ

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j Před 10 měsíci

    ፉጅራ አካባቢ ያላችሁ ብር የሚልክ ንገሩኝ መጥቶ የሚወስድ

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před 10 měsíci

    ሊያ ዛሬ ሌላ ሰው ሆነሽ መጣሽ

  • @zeynebasfer405
    @zeynebasfer405 Před 10 měsíci

    ልጆች ምን ይላሉ ስልክ ቁጥር የሚያውቅ ተባበሩኝ

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 Před 10 měsíci +4

    ሲስተር እራስሽን ለመሆን ሞክሪ ብዙ ጊዜ በተለይ መቅዲን ለመሆን አትጋጋጪ በራስ መተማመን ይኑርሽ ሽምቅቅ ሽምቅቅ አትበይ😮

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 Před 10 měsíci +2

      Kotet wech keze mendere

    • @Shewayeammanu
      @Shewayeammanu Před 10 měsíci +2

      እረ ሊያ የራሷ color ነው ማንንም ለመምሰል አትሞክርም አማረልኝ እያላችሁ ሰው አታሸማቁ ሰው ሰርቶ ይብላበት

  • @meazabirhane
    @meazabirhane Před 10 měsíci +1

    ለጆቻችሀኑ አማረኛ አስተምሩ.

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 Před 10 měsíci +1

    😂😂😂

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Před 10 měsíci +1

    አስፍዬአላህጨርሶይማርህሊያዬየጸጉርእስታልሽንአሪፍቢሆንምወላሂሌላስውመስልሽየበፊቱምርጥነውሁሉምእደፍላኅቱነው

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e Před 10 měsíci

    ሊያየ ሴት መሠልሺኝ እሥከዛሬ ያጠራጥረኝ ነበር እና ይሻላል ከበፊቱ

  • @pickme4346
    @pickme4346 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @YasaminYasamin-ue5uf
    @YasaminYasamin-ue5uf Před 10 měsíci

    ቅመሚ ያሆኑ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Před 10 měsíci +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብላ ልጇ አማርኛ ያጥራታል ብሎ በኩራት መናገር እንዴት አሳፋሪ እንደሆነ ባወቅሽው። በመጀመሪያ የአገሯን ቋንቋ በቅጡ አስተምሪያት። ማፈሪያ!

    • @AlemuKassie
      @AlemuKassie Před 10 měsíci

      በ21ኛው ክፍለዘመን ያውም "ሰው ሰራሽ አስተውሎት" ደረስኩ እያለ በሚትልያጓራበት ግዜ እንግሊዝኛን አለመቻል ነው የሚያስበላው አቡሌ። አማርኛ ባለማወቃቸው የሚቀርባቸው እስኪ አንድ ሁለት ብለህ ንገረኝ።
      እንዲያውም አሁን አማርኛን ከማወቅ ይልቅ አለማወቅ ይሻላል። ምክንያቱም ንጹሁን አዕምሯቸው በማህበራዊ ሚድያው በአማርኛ መርዝ እየተፋ ካለው የዘንዶው ውላጆችን መጠበቅ ስለሚያስችላቸው።

    • @sabelay4348
      @sabelay4348 Před 10 měsíci

      @@AlemuKassie
      በማንነት ችግር ለሚሰቃይ የታሪክ አተላ መልስ መስጠት አስፈላጊ አይደለም። አንተ እራስህ እንግሊዘኛ ሀ ቢሉህ ሁ አትልም። በዝቅተኝነት ስሜት በሽታ ተሰቃይተህ ታልፋታለህ። አሁንም ቢሆን በቁምህ ሞተሃል። ነፍስ ይማር።

    • @AlemuKassie
      @AlemuKassie Před 10 měsíci +1

      WTF do you mean?
      I respectfull asked what they will lose by not perfecting in Amharic.
      But you decsend in to judgement.
      የማንነት ቀውሱንስ ራስሽ ላይ ፈልጊው ደቂቀ አርዌ።

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Před 10 měsíci

    17:16

  • @user-lw8zn7hc5y
    @user-lw8zn7hc5y Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 10 měsíci

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-pq5lh3fw1e
    @user-pq5lh3fw1e Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @YasaminYasamin-ue5uf
    @YasaminYasamin-ue5uf Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤