ተው || ነብይ ዳግም ታደለ || prophet Dagim Tadele || Ethiopian Amharic Preaching 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    #ተው #Prophet_dagi_Tadele #Ethiopian_Amharic_Preaching

Komentáře • 14

  • @samueltigistu1495
    @samueltigistu1495 Před 2 lety +8

    ዳጊዬ አንተ ላይ ይሄን ድንቅ ጸጋ ያኖረ የጸጋው ባለቤት ጌታዬን አመሰግናለሁ። ለምልምልን የተወደድህ ነህ❤

  • @barakatbarakat1447
    @barakatbarakat1447 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ዳግም
    ድንቅ መልዕክት ነዉ

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Před rokem

    AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN

  • @addiskabato1822
    @addiskabato1822 Před rokem

    ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @mercyawash166
    @mercyawash166 Před rokem +6

    ዳጊዬ የፍቅር ሰው በሚዲያ ያንተን ትምህርት ለመ ማር እመኝ ነበር የመን ያስተመርከው ትምህርት እንደመልቅ ይዞኛል አገልጋይ በሚል እርእስ ሙሴ ን ጠቅሰህ ያስተማርከን እንዴት ሂወቴን እንደለወጠ 15 አመት በፊት ዳጊዬ ለምልም ብሩክ ነህ!!

  • @sisaybalkew3284
    @sisaybalkew3284 Před rokem +3

    ዋው ድንቅ የሆነ ።ወንድሜ ተባረክ

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Před rokem +1

    Ameeen💯❤❤❤

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ድንቅ መልዕክት ነው

  • @tsihonshibiru9988
    @tsihonshibiru9988 Před rokem

    Nebeyachen geta yebareke

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Před rokem +1

    ዉድ ወንድማችን ነቢይ ዳግም
    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ ጸጋዉንም ያትረፍርፍልህ በሁሉም ተስማማሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ከፍ ይበል አሜን
    Wowowowowowowowow
    📖💯📖💯📖💯📖💯📖
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigsttigst897
    @tigsttigst897 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @tesfahunabrham8246
    @tesfahunabrham8246 Před rokem

    Stay blessed dagi

  • @yonasataklit5749
    @yonasataklit5749 Před rokem

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰው ተቀብያለሁ እሽ

  • @temesgenberihun9073
    @temesgenberihun9073 Před rokem +2

    Amennnnnn Man of God your teaching and preaching is really amazing and changed my life 360 degree. I received it in Jesus name.