#መትዬቹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 53

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 Před 8 měsíci +2

    ደስስ የሚል ታሪክ ነው አንድን ነገር ስንሰማ ማለትም ታሪክ እሚነገረን ልንማርበት ይገባል ታሪኩ መልካምም ይሁን መጥፎ እኛ ከሰማነው የሆን ነገር መማር ግድ ነው የምንጠቀምበት ያድርገን ጎበዝ ደስስ የሚል አቀራረብ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 8 měsíci +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ጠቃሚ ታሪክ ነዉ ያካፈልሽን እህታለም የምር በርቺልን ያለቁትን ማሳወቅ በጣም መልካምነት ነዉ ቀጥይበት ገራሚ ነበር

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Před 8 měsíci +2

    ወአለይኩምሰላአም ወራህመቱላአሂ ወበረካአትሁ ማሸአላህ የኔ አነ በቢ በጠም ልብ አንጠልጣይ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ቀጣይ በጉጉት አጠብቃለን በረችልኝ❤

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Před 8 měsíci +2

    የትምህት ቤት ጊዜ የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ነው ብልህ ሰው ከውድቀቱ ይማራል አንዳንድ ደግሞ ከወደቁት ይማራሉ ብቻ ሂወት አስተማሪ ናት ፈረሃን ደስ የሚል ስም ነው ጥሩ ትረካነው መንትዬቹ እናመሰግናለን

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 Před 8 měsíci +2

    እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህት በጣም አስተማሪና ቆንጆ የሆነ ታሪክ ነው ልብ ያለው ልብ እንድንል እድናስታውስ ይረድዳል ቀጥይበት

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Před 8 měsíci +2

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወዴዋ እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት መሻአላህ ተባረክ አላህ አሪፍና አስተማሪ ነው በረች የምወድሽ በየአለንበት አላህ ይጠበቀን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውው ደስስ የሚል አሰተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን ከጥሩ አቀራረብ ጋር በርችልኝ

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf Před 8 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ዋው በጣም አሪፍ አሰተማሪናቁም ነገር አዘል ታሪክ ነው ቀጣይ በጎጎት እንጠብቃለን

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Před 8 měsíci +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረክረህማን በጣም ደስ የሚል መንትያዎች የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነዉ ቀጣይ ክፍል በተስፋ እንጠብቃለን

  • @seadatube9888
    @seadatube9888 Před 8 měsíci +2

    አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን በጣም አሰተማሪ አዝናኝ ታሪክነው እናመሠግናለን ቀጥይበት❤🎉

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Před 8 měsíci +2

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እሚገርም ታሪክ ነው እናማ ጎበዝ ነሽ ይሄን ሁሉ ታሪክ ማወቅሽ ያለሽን እውቀት ስላካፈልሽን እናመሰግናል

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m Před 8 měsíci +2

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ሀሪፍ ትርከ ነው ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @shechannel1980
    @shechannel1980 Před 8 měsíci +1

    ማሻአላህ አስተማሪነው አስተማሪነው አቀራብሽ እራሱደስስይላልያቀረብሽው አስተማሪነው ያወቅሽውን ለሰዎችሼር ማደግ ቅንነትነው እናመሰግናለን ፍቅሰላሞ ለሁላችን ለሀገራችን

  • @seni7092
    @seni7092 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ደስ የሚል ታሪክ ዋዉዉዉዉ ቦታ ደግሞ በጣም ነዉ የሚያምርዉ ማሻ አላ💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @emususu
    @emususu Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በጣም አሪፍ ደስስ እሚል ታሪክ ነበር ያቀረብሽልን እናመሰግናል በዚሁ ጠቃሚ አስተማሪ የሆኑ ቢደወችን እደምለቂልን ተስፋ አለን

  • @user-qb2tk3ti3t
    @user-qb2tk3ti3t Před 8 měsíci +1

    አሠላሙአለይኩ ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳንደህና መጣሽልኝ ማአሻአላህተባረክአላህአሰተማሪነውውድ በርችልኝ ጥሩቆይታነበር። የኔ መልካም አገራችን ሰላሙንያመልን ሼር አርጊለሁ

  • @user-rj5zn7qo6s
    @user-rj5zn7qo6s Před 8 měsíci +2

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል ሰላም ፍቅረ ለሀገራችን እህት እካን ሰላም መጣጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በረቺልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k Před 8 měsíci +1

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ደስ ይላል ዋዉዉዉ ደስ የሚል እጅግ ያምራል አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Před 8 měsíci +1

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ዋው በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር ምርጥ አቀራረብ ነበር አመሰግንሃለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንጠይቃለን ውድና የሀገር ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ

  • @kelsumi
    @kelsumi Před 8 měsíci +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ልብ አጠልጣይ ታሪክ ነው ሀሪፍ አድርገሽ ተርከሽልናል ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውዴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን🎉🎉🎉

  • @fasiga
    @fasiga Před 8 měsíci +1

    ትክክል ነህ በዚህ ምድር ስንኖር የሚያስፈራው ሞት ይመስላል ግን አይደለም የሚያስፈራው ተስፋ መቁረጥ ነው በንሰሀ ታጥበን ከሆነ መልካም ነው ሞት ወደ ዘለአለማዊ ቤታችን መሸጋገሪያ ድልድይ ነው ሁሉችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሁለት ፊት ሞት እንዳይሆንብን👏

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Před 8 měsíci +2

    aselamu alekuum worematuullhii woberkatuu baga naagn dhuftee nagan siif habaytuu jiraa jirtuu jajabadhuu mashallha❤❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Před 8 měsíci +2

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ እንኳን ደና መጣሽ ውድ ጥሩ ቆይታ ናበራ በራችችችችችች ዋውውውውውው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Před 8 měsíci +1

    አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽልኚ ዠኔመልካም ጥሩ ቆይታ። ነበር። የነበረውናበርችልኚ። ውደ። መሸአላህ መትያልጂ እደምወድኮ። አገራችንንምሰላሙን ያጣልን። የኔመልካም። በርችልኚ ውደ

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw Před 8 měsíci +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ዙዙየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ እበርች እናመሰግናለን

  • @kedigaTube
    @kedigaTube Před 8 měsíci +2

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምእንኳንደህናመጣሸ

  • @keditube2696
    @keditube2696 Před 8 měsíci +1

    aselam aleykum werahmetullahi wberekatu ahlen konjo yementyochu
    taric new bzu tmhrt bewstu yeyaze
    enamesegnalen

  • @Seada832
    @Seada832 Před 8 měsíci +1

    አሰለሙ ከሊኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካትሁ እኳን ደህና መጣሸ እህት በጣም ሃሪፈ ቆይታ ነዉ በርች ቀጥይበት በሌላም ሰራዎች እዴምናገኝሸ ተሰፋ አለን በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Před 8 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለንን ውዴ በጣም ደሥሥ የማል ታሪክ ነው በጣም አሥተማሪ ነው በርቺልንን እናመሠግናለን ❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před 8 měsíci

    አሰላማለይኩም ወራትመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም ሠጣሽማሻ አላህ ቀጣም ቆጆና አስተማሪ ታሪክ ነው የኔ ውድ በርችልኝ

  • @Meliekittube
    @Meliekittube Před 8 měsíci +1

    ሰላም ቴና ፍቅር በያለንበት ይብዛልን፣ በጣም ትሩ ቆይታ ነበረን ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ሁላችንም በያለንበት በሰላም በጤና ይጠብቀን እና ሀገርችንንም ሰላም ያድርግልን፣ ከምንም በላይ ደስታ ይሁንልን።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሐገራችን ይሁን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አሜን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣሸ ዉዴ ሰለ ነበርን ቆይታ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ይነገርሸኝ ከታሪኩ ተምርን መንለወጠ ያደርገን ሰለ ነበርን ቆይታ ከለብ እናመሰግናለን ወደ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለን ፍቀር ያሸንፋል

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Před 8 měsíci +2

    Aselam walakum werahmtulahi webrkatu enkan dehna metash wode mashallah betam dese mile tarik new allah yechemrelesh❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 Před 8 měsíci +1

    😍😍😍😍 Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu

  • @METITUBE
    @METITUBE Před 8 měsíci +1

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 Před 8 měsíci +1

    Selam Lachi Yihuni ehite enkoni dena metesi arif nageri new yakaribeshileni enmesigenle fiteri agetchon selam yarigeleni amen

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Před 8 měsíci

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ ዋውው ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው በርቺ

  • @user-sl4xv3kz3d
    @user-sl4xv3kz3d Před 7 měsíci

    አሰላምአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣሜ ደርእሚል ትረካነዉ ቀጥይበት ዉድ የተከበራችሁ የተወደዳችሁ የሀገሪ ልጀች በሞላዉ አለም ላይ እምትገኙ ሰላማቼሁ ብዝት ይበልልኝ በያለን በት አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት በያለን በት የሰሰዉረን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር መተሳሰብ ለወገኖቻችን እህት በርችልኝ በቀጣይ ቤዱ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኝልን😍😍

  • @WoinyTube
    @WoinyTube Před 8 měsíci +1

    Selam selam enkwan dena metash selam fekr yibzalesh betam desss yemir terka naw yasemashin enamesegenalen berchi blela be adis ketybet ketay part entebkalen betam desss yemil naw

  • @Azeb1
    @Azeb1 Před 8 měsíci +1

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi melekam sera

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 Před 8 měsíci

    ashamaa ashamaa harka fune nagaan mana kanaaf matii kanaaf dachaa dachaan dabalee haa bayyatu baga nagaan dhufte qaliitoo jabadhu jajabee nama jabesi itti fufi 🥰 ❤

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Před 8 měsíci

    wealeykum selam werahmet welahi weberekatu ahlen ekuwan dehna metashi wde arif tarik barif akerareb berchi❤❤👍👈

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Před 8 měsíci

    Selame. Selsme yene qonjao wunkani dena mexahsi hualchum.selami fwxar agerchennslemai xena fker naden yadelam arefi qoyita nber berchelny❤❤🎉🎉

  • @yohannatube
    @yohannatube Před 8 měsíci

    Selam lanchi yihun enkuan bedehina metash ehit arif koyita neberen enameseginalen tekami astemari tarikochin silemitaregin enameseginalen beketayim belela video begugut entebikalen eskezaw melkam gize

  • @umususu4347
    @umususu4347 Před 8 měsíci

    berch 🌼tlk dereja tdershalesh

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z Před 8 měsíci

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ አማን አሚን ቤተሰብ ሲወደድ እንደዚህ ነው ማዋደድን ለሁላችንም ያሬድ ቆይታ ነበርን ጠንካራ የኔ ጉብዝ❤❤

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow Před 8 měsíci

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye hiwote tarek nw eshe libe bilo lesema timerte alewu kelibe enamesegenalen

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 8 měsíci

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን በርቺሌኝ የኔ ውድ ዙዙየ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን

  • @lijimerkil
    @lijimerkil Před 8 měsíci +1

    salam ekom nasalmaxash faxar agarch salm fikir adainat yabizaln araf konjo naw enamsginaln tabarki

  • @genitube1429
    @genitube1429 Před 8 měsíci +1

    Enkan fena metesh betem turu gize new selam fikir adinatun yedilen melkam gize new berchi turu gize selamun yedilen

  • @tiegegerma
    @tiegegerma Před 8 měsíci +1

    Salmehies bakerstoo yebza ethien enkan dana matahiess batame batame arefffeee taraja now yana malekam katebate yana knjooo

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉🎉ውዴ 🎉🎉🎉🌹🌹🌹❤️❤️🎉🎉🎉🎉 0:12