"እናዉቃለን" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Enawkalen) New Ethiopian Comady 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 357

  • @user-tp3mt7hk5m
    @user-tp3mt7hk5m Před rokem +58

    ምንዋጋለው ላይክ የሚደረገው ዘረን ከዘረ የሚባላው ሀይማኖት ከሀይማኖት የሚባላው ሠው ነው አሁን እነዚህን ላይክ እያረጋችሁ አበራቷታቸው አይከፈል ማየት ባትችሉ ላይክ አረጉና ውጡ ሡባህአላህ ተሣድበው ቢሆንኖሮ በደቂቃ ሥት ቪው ይታይነበረ አይየኛነገረ

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Před rokem +34

    ከኛ ሠፈር የሆነ ጠንቋይ ነበር 3 ሚሥቶች ነበሩት 3 ቱም በጣም ነው የሚያምሩት አንዷን ከትዳሯ አፋቶ ነው ያገባት ቆንጆ ሤቶች ካየ ለኔ ካዳማ ናችሁ ይላል ከ 3 ሚሥት 12 ልጆች ወልዷል በግ ፍየል በየቀኑ ህዝቤ ያመጣል ገንዘብማ ታውኝ መጨረሻ ታሞ ሀኪም ቤት ሔደ ሣይመለሥ ከዚያው ሀኪም ቤት ሞተ እሱ ከሞተ በሗላ ልጆች በንብረት መጣላት ጀመሩ ያ ሁሉ ሀብት ጠፋ ምን ይብሉ ምን ይጠጡ ቤተሠቡ በሙሉ እነዚያ የባለሀብት ልጆች አረብ ሀገር በሥደት ተበታተኑ ፍቅር ጠፋ በቤታቸው ዛሬ ግማሾቹ ሥደት ግሞሾቹ ሀገር ናቸው ግን ሁሉም በሽተኛ ሆኑ የሠይጣን መጨረሻው ይሔ ነው ፍቅር የላቸው ይሔው አሁን አባታቸው ጠንቋይ ነበር ልጆቹ ተበታትነው ቀሩ እያለ ሠው ይዘባበትባቸዋል😥

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l Před rokem

      በእናትና በአባት ስህተት ልጆች የስጋም የነፍስም ሳይሆኑ ቀሩ የወላጆች ጥፈት ገና ከጂምሩ ከሰይጣን ጋር ሂወት ጀመሩ የበሉት የጠጡት ሁሉ ክሰይጣን ጋር ነው እና እግዚአብሔር ልንሰሀ ሞት ያብቃቸው እመብርሀን ትቅርባቸው መጨርሻውን ይልሳምርላቸው

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h Před rokem

      @@user-xd3ey7zn1l አሜን ውደ ፈጣሪ ይርዳቸው

    • @jonebabu5414
      @jonebabu5414 Před rokem

      ይገርማል

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Před rokem

      ፡የሠጣንመጨረሻድሮስላምረነውበዱኒያምበአኼራምይሰቃያልለጊዜውአይመሥልምጅ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před rokem

      ለንሰሀ ሞት ያብቃቸው 🙏ጌታ

  • @user-on9bs9zn2z
    @user-on9bs9zn2z Před rokem +50

    እነዚህ ሁለት ሴቶች ይለያሉ 🥰🥰😂😂

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před rokem

      በጣም መሰለው ሳይሆን ሁነው ነው የሚሰሩት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +9

    ሳይሰራ ሲቀር ታማኝትህን ለማወቅ ነው አላለችም አቤት አዋቂ ለካ እደዚህ ነው የሚያታልሉት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወየው ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድ

  • @user-tb9nn3ux9l
    @user-tb9nn3ux9l Před rokem +15

    እኔ እደነዚህ ሁለት ሴቶች ትክክለኛው የገጠር ባህል የሚሠሩ ምርጥ ሠወች ናቸው

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před rokem

      ማኛውሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +14

    እኔ የማስበው ለካሜራ ማኑነው ሳቁን እደት ተቆጣጠርው ታድሎ በጣምነው የምወዳችሁ በርቱልን ለሌሎቼም ምሳሌትሆናላችሁ እዲህ በየገጠሩ በሌላም ሀገር ቢሰሩ ብዙትምህርት ይወስዳሉ በተለይ ገጠርለሚኖሩ ሰዎች እኔም አንዶ ገጠሬነኘ ❤❤❤❤

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem

      ማዘን ለሱ ነው ክክክክክክክክክክክክ የማይሰማ መሆን አለበት ክክክክክክ

    • @ematube9407
      @ematube9407 Před rokem

      እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +12

    እንኳን መጣችሁልን ተናፍቂወች❤❤❤ አይ ጠቋይ በሰው እንዴት እንደሚጫወት ማሳያ ነው ምርጥ አስተማሪና አሳቂ ከድብርት የሚላቅቅ ድራማ ነው የምታቀርቡልን እናመሰግናለን

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Před rokem +32

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @user-bn4jl1ik1d
    @user-bn4jl1ik1d Před rokem +2

    ወይኔ በሳቅ አለማድነቅ አይቻልም ብርቁየ ግን በቃ ብርቁ ስትሆን ነው ደስ የምትል

  • @gechisiyum5607
    @gechisiyum5607 Před rokem +6

    ብዙ ሰወች በዚክ መገድ ይኤዳሉ አስተማሪነዉ መዳን አላህን በመገዛት ነዉ ግን ማአበረሰቡን አዳዱን ይገልጣል

    • @user-ub5tu6fm2z
      @user-ub5tu6fm2z Před rokem

      አገራችን ላይ ነፍነው እድህ አይነት ሽርክ ያስተምራል ቀላል

  • @getanie6591
    @getanie6591 Před rokem +10

    እረ ይተው እደሰጋር በቅሎ አቁሙላት በረዶ አሳቅፈሽ ከምታኮማትሪባት ሯ😀😀💜💜💜

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d Před rokem +10

    ጧት ባትለቁት ይመረጣል ከመግሪብ ከኢሻ ቡሀላ ልቀቁ የመዳም ቅመሞች ጧት ይተኛሉ መቸም እኛው ነን ህዝቡን የማናፈምሰው😁😁

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před rokem +20

    የኔተናፋቂ አረ ምነው ጠፋችሁ እኳን በሰላም መጣችሁ ክክክክክ የኔን ማቀዝቀዣ ስጪኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yk6yz8cc8o
    @user-yk6yz8cc8o Před rokem +8

    አበስኩገበርኩ አለመሳቅ አይቻልም ወይኔ ልቤ ቱ አይ አዋቂ ሰወቹን ልትገላቸው ነው እኮ😂😂😂

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před rokem +5

    እንዴት ዓይነት ጉዶች ናችሁ!!!! እግዚአብሔርን በፍቅር ነው የምወዳችሁ። በቃ ልዩ ናችሁ ትችላላችሁ እንጃ ምርጥጥጥጥጥጥጥ ናችሁ። በርቱልን የምትሹትን እናግዛለን።

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před rokem +21

    2ቱ ሴቶችን እንዴት እንደምወዳችሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱ!

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem

      በስማም ይህ ጥሩ አይደለም

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před rokem

      ግን በጣምነው የምወዳችሁ ግን አንደዝህ አይነት አትስሩ የሰይጣን ነው ፈጣሪም አይወለውም በተረፍ እወዳችሁ አለሁ

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Před rokem +6

    ማሮችየ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ማማየ ኢትዮጵያ ን ሰላም አምጣልን እባክህን

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +9

    ክክክክክክክክ አሁን ታሁን ቀጥ ብሎ ይመጣል ብዬ አለች ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ

    • @wagibelete4163
      @wagibelete4163 Před rokem

      እንደ ሰጋር በቅሎ የቆመ እንደሆን ...ክክክክክክክ

    • @user-kj6kp9fy2p
      @user-kj6kp9fy2p Před rokem

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před rokem +6

    ውይ እናተ ሁለት ሤቶች ትለያላችሁኮ እሳት ታቅፌ አላለችም🤣🤣🤣መገን ትወና የሚገርመውኮ ቤቱ ሁሉነገር መመሣሠሉ በጣም ጎበዞች በርቱ👍👍👍

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem +5

    🤣🤣🤩🤩😁😁🤣🤭የሣቄ ምጮች መጣችሁ .🤣አብሶ እቺን ማነውስሟ ስወዳት

  • @asdqwe5167
    @asdqwe5167 Před rokem +5

    ክክክክ ቱ ከነጫማው ቁጥሩ አላላችም😂😂😂

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem

    እናንተ ክብር ሰዎች ፣እናንተን የተሽከመች እምዬ እናት እምዬ ትባርክ፣ ድንቅ ችሎታ ፣ ክክክክክክ ተበረኩ ፣ገና ይመጣል አስደናቂ ትውልድ ፣ውውውውውድድድድ ፣

  • @hirutgashaw308
    @hirutgashaw308 Před rokem

    ጥንቆላ ባእድ አምልኮ ነው ደስ አይልም ደጋገማችሁት ጨዋታ ቀይሩ እወዳችኋለሁ

  • @faficho136
    @faficho136 Před rokem +6

    በጥንቆላ ብዙ ሀብት ያካበቱ አሉ እውነት እየመሰላቸው ያላቸውን ያስረክባሉ

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před rokem +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እደዚህ ያለ ጥንቆላ የሚስሩትን 🤣

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 Před rokem +5

    በሳቅ ሙትከ አታቅም አትሂዱ እ ሀሀሀሀሀሀ

  • @seidotube4641
    @seidotube4641 Před rokem +5

    ገራሚ ሴትዮ

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 Před rokem +7

    አዋቂ ለራሱ አያዉቅም አሉ 😅

  • @amenamenmelise6068
    @amenamenmelise6068 Před rokem +5

    የዙረቱስ እኔም ያስፈልገኛል 😂😂😂

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Před rokem +3

    እውነት ለመናገር ይህ ፍልም በጣም ነው ፈታ ዘና የሚረገኝ ክክክክክክ

  • @zebenayemareye8441
    @zebenayemareye8441 Před rokem +3

    አቦ ምንላድርጋቸሁ በጣም ውብ የሆናችሁ ናችሁ በዛላይ አሥተማሪ ነገር የምታስተላልፉት በርቱ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před rokem +3

    በሳቅ ቀኔን ፈገግ አረጋችሁኝ ክክክክክክ ጠንቋይ አባይ ጠንቋይ እንዲሁም ሟርተኛ አያውቅም ለራሱ እንኳንስ ስለኛ

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem +7

    መቼም እነዚህ ሁለት ሴቶች በሳቅ ሊገሉኝ ነው

  • @messyymessyy6009
    @messyymessyy6009 Před rokem +5

    እውነት ሁለቱ ሴቶችና ሶስቱ ወዶች በጣም ይለያሉ ችሎታቸው ሆነው ነው የሚሰሩት መስለው ሳይሆን

  • @nunusha8971
    @nunusha8971 Před rokem +9

    አኡዙቢላህ እንደጠንቋይ የምጠላው የለኝም አንዱ ጠንቋይ እኛገር ሠውየው ሊገለው መጥቶ ጠቁልልኝ አለው ውሸቱን ከዛ ጠንቋይው አይ ዘንድሮ የሥፈርሀል አትከርምም አላላውም ከዛ በሽጉጥ ገደነው ሠውየው ግን ሊገለው የነው አመጣጡ ሠውን ብር ነገደበት ተገላገሉ አይጠንቋይ እጠላለሂ አላህዋ ከጠንቀበይ ባንተ እጠበቃለሁ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem +1

      😁😁😁ለራሳቸዉ እኮ አያቁም እኛገር ጠንቋይ ነዉ ይሉታል እና ልጁ መጥታ ስደት መንገድ ሞተች ከዛ ለሰዉ ከሚጠነቁል ለልጁ አያቅም እያሉ መሳቂያ አረጉት

    • @add9654
      @add9654 Před rokem

      @@user-fz9ie5ih8m ክክክክክክክ እረ ወየው እንዴት እንዴሳኩ

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 Před rokem +1

    የአሚሩ ሲገርመኝ ጭራሽ የፈላ ውሐ ላይ በርበሬ ነስንሰህ ተቀመጥበት አላለችም😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻቹ ጎበዞች አስመስላቹ ሳይሆን ሆናቹ ነው የሰራቹት በርቱ❤❤❤❤

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem

    ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም
    ስህተትን ሙሲባ አድርገህ አትመልከት
    ከተሳሳትክ በኃላ ለማስተካከል ሞክር
    አዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም የማይሳሳትም ሰው የለም!!!

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 Před rokem +17

    ኧረ በሳቅ ሞትሁ ሁለቱም ሴቶች😄😂😂😂😂

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před rokem +4

    ክክክክክክክክክክክክክክ ለኔ ማቀዝቀዣ ስጭኝ አላለችም የኔ ውዶች በርቱ 2ቱ ሴቶች ብቃት100%

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem +2

    ውቦችዬ ስለመጣችሁልን እናመሰግናለን በርቱ ብዙ እንጠብቃለን

  • @abroa7052
    @abroa7052 Před rokem +5

    ማሮቼ እንኳን በሠላም መጣችሁ ሰወዳችእኮ

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před rokem +3

    ክክክክክክ ውይ ዘንድሮ ለካ ጠንቃይ እንደዚህነው

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Před rokem +5

    ወይኔ ሁለቱ ሴቶች ይተዉኑ አቦ 😂😂🤣🤣🤣

  • @abroa7052
    @abroa7052 Před rokem +4

    እረ ተይ በሮዶ ያዠበት አላለችም 🤭🤭

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +3

    ክክክክክክክ። እሣትታቅፌ አላለችም ልክነሺእናቴ።

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 Před rokem +7

    ሰላም ላገራቺን ያረብ 🌻🌻

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před rokem +3

    እንደዉ ምርጥ የሆኑ ሰወች❤❤❤

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 Před rokem +4

    ሥወዳችሁ እኮ

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 Před rokem +3

    ስወዳቹህ እንኳን ደህና መጣቹክ አደኛ አቤት ቹሎታ👍👍 አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂

  • @hyamatube1675
    @hyamatube1675 Před rokem +1

    ናፍቆት ልገለኝ ነበር እኳን በሰላም መጣችሁ😍😍😍😍😍😂😂😁😁😁

  • @wondimgetachew7574
    @wondimgetachew7574 Před rokem +7

    ቆሞለት ይመጣል ስል...አልጋ ለይቶ ቁጭ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +3

    Kkkkkkkkkkk ኧረ ጉድ አለ አለች😂😂😂

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi Před rokem +4

    ቀን ከሌት ይበል 😂😂
    በል ጠንክረህ ቆፍር ባልየው አታሰድበን😂😂😂

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 Před rokem +2

    ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሁለቱ እንስቶች ይችላሉ

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 Před rokem +5

    እናንተዬ በሳቅ ሞትን 😆😆😆😆

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo Před rokem +3

    ወይ ጎድ ነው😍😍ሰምነንከፎቶኝ ነበር አይይይ ጠቆይ እውይይይይዘድሮሮሮ ጨራሽ 11እቤቷ ትድረስ ክክክክክ😍😍ደናለች ለሰውነውጅጅጅጅ😎😎ውይይ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před rokem +5

    ዝርዝር ብሎ ቁጭ አይ ጠንቋይ አኡዙቢላ መንሽርክ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Před rokem +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ እርበሳቅ ገደላችሁን🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @etayehumekonnen8544
    @etayehumekonnen8544 Před rokem +3

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተን ሳይ መንፈሴ ይታደሳል በተለይ ቀይ ሻሽ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před rokem +4

    ምናለ ቶሎ ቶሎ ብትመጡ

  • @darikenye2028
    @darikenye2028 Před rokem +5

    ሎሚስ መሸጥ እናንተጋር ነበር 👍👍👍👍👍 😊😊😊😊

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před rokem +1

    ላክ ለምን አታርጎም ላይክ ማድርግ አይከፈልበት እናበርታታቸው ላይክ አድርጎ

  • @hadiaomar8997
    @hadiaomar8997 Před rokem +2

    እደው ጉድ እነዚህ ሴቶች የለፕሮ ግራሜ ነው የሚ ያስቁኝ አይ የጠቋይ ነገር😂😂🥰

  • @rumantube9856
    @rumantube9856 Před rokem +2

    ወይኔየ ወላሂ በሳቅ ሞትኩው የማብረጃው ነገር ክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +3

    😁😁😁😁🤓🤓🤓🤓🤓😂😂😂😂
    ይመቻችሁ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💕🇪🇹💕🙏

  • @azizaazuye8009
    @azizaazuye8009 Před rokem

    ወላ ፀይሞ ሴትዬ በጣም የምወዳት ጎረቤት አለቺ ያሳደገቺኝ እና ሁለተ እናቴ ናት እሷን ነዉ የምትመስለው ❤️❤️😘😘😘

  • @abebekuma2289
    @abebekuma2289 Před rokem

    የዕውነት በጣም ተውዳጆች ናችሁ በተለይ 2 ሴቶች አንወዳቸኋለን!! በርቱልን የገጠሩነ ማህበረሰብ በደንብ የሚያንጽባርቅ..

  • @user-on6mn9uh7c
    @user-on6mn9uh7c Před rokem +3

    Eseyi enkuwanm metachihu yene wudochi stebqachihu neber melkam qen yihunlin 💞💞💞

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +5

    ወይኔ ሞትሁ በሳቅ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Před rokem

    ካሁን ካሁን ቁመበት ቢመጣ ብየ አላለችም ኧረ ሞኩ🤭🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣

  • @mahinigus2838
    @mahinigus2838 Před rokem +3

    ስወዳችሁ 😘😘😘😘አትጥፉ ግን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    ትልቅ,,ትምርሕት,,ተባረኩ

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před rokem

    ክክክክክክክክ በሳቅ እኔኮ የቀጭኗ ሴትዮ ወሬ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ ክክክክክክ

  • @agaragar2420
    @agaragar2420 Před rokem +3

    በሳ ቅአት ግ ደሉን 😂😂

  • @ematube9407
    @ematube9407 Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ 🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁እኒህ ሁለት ሴቶች ይለያሉ😂😂

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Před rokem

    የሀገራችን ህዝብ እኮ ዝም ብሎ ነው የሚያምነው

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před rokem +3

    ስወዳቺሁ እኮ 🥰🥰🥰🥰

  • @hiwilove7100
    @hiwilove7100 Před rokem +4

    ሁለቱ ሴቶች ይተውኑ አቦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-zn2is3uw5i
      @user-zn2is3uw5i Před rokem

      ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Před rokem

      በጣም❤❤❤❤❤👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Před rokem +1

    ክክክክ. ቆሞለት ይመጣል ብዬ. 🤓🤓🤓 ስጠብቅ

  • @nunusha8971
    @nunusha8971 Před rokem +2

    ጠንቋይዋ ሎሚ እዬሸጠችነው ሀሀሀሀሀ

  • @gechisiyum5607
    @gechisiyum5607 Před rokem +3

    ስወዳቸዉ መነቃቅያ ናቹሁ

  • @user-uz2vk7pj9h
    @user-uz2vk7pj9h Před rokem +1

    ጠቋይ አይንህ ይጥፋ።።።።።የልጅነት ትዳሬን ያሳጣሀኝ ቱልቱላ ፣😏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před rokem +6

    ወይኔ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ

  • @user-hl3cy2zu6d
    @user-hl3cy2zu6d Před rokem +1

    አብራ ያለችው ከዳሚዋ የእንግዳዘር ዘመድ ትመስላለች❤

  • @user-lc5zc8qd8n
    @user-lc5zc8qd8n Před rokem

    ኤጭ እሄ ደስ አይልም ውጡ ከጥቁልና ሹሀደ

  • @getnetgeremew602
    @getnetgeremew602 Před rokem +2

    እረ ባክሽ እንዳይዋረስሽ😂🤣

  • @user-hh8ed7cv1t
    @user-hh8ed7cv1t Před rokem +1

    በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ ሁለታችሁም ትለያላችሁ

  • @ethiofield3481
    @ethiofield3481 Před rokem

    በጣም ደክማቹ ስለምታስደስቱን ከልብ እናመሰግናለን

  • @zikratube5806
    @zikratube5806 Před rokem +2

    ምኑመጣ ደሞ ዛሬስ 😆😆😆😂😂😂😂😂😂

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +1

    የምረ ሁለቱ ሴቶች ትችላላችሁ ጎበዞች በረቱ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    የደላላዋ ደሞ ማካበድ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-gm1vo7dn1e
    @user-gm1vo7dn1e Před rokem

    እውነተኛ ድራማ ነው ማርያምን

  • @getayawkal2612
    @getayawkal2612 Před rokem +1

    የኔ ውዶች ስወዳቺሁ ♥️♥️♥️qq

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem +1

    ክክክ የዛሬው ደግሞ ይለያል ምርጦችየ

  • @kariahammedkaria9869
    @kariahammedkaria9869 Před rokem +2

    ምኑነዉ እሚቆመዉ😂😂😂😂😂😂

  • @meliTsga
    @meliTsga Před rokem

    እዲያው ስወዳችሁ ምርጦች በርቱልን

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Před rokem

    ክበሩልን እወዳችሖለሁ 💚💛♥️👑👌
    ወይኔ ሰዉየዉ ተጣብቆ ሊቀርነዉ🤣🤣😂😂🤭🤭

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před rokem +2

    የሳቄ ምንጮች😁😁😁❤❤❤❤❤👈

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምጮች😘😘😘😘😘😘😘