EOTC TV | በምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 231

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +63

    የተዋህዶ ፍሬ ስላደረከኝ ዘለአለም ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤ መፃሕፍ ቅዱስን ምንም ሳትቀንስ ሳትጨምር ከጥንት ከመሰረቱ የዛ አክብራ የምትኖር ተዋህዶ ሀይማኖቴ እወድሻለው በእውነት በተዋህዶ ውስጥ ያለን እድለኞች ነን❤☝

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 Před rokem +2

      እውነትነው

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 Před rokem +2

      ካልጨመረች ወይም ካልቀነሰች በርሜሉ ጊዮርጊስን ከየት አመጣችሁት? ይሄ ትክክል አይደለም። ሰይጣንም የብርሃን መልአክ መስሎ ሊያታልል እንደሚችል መፅሀፍ ቅዱሳችን ያስተምረናል።

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      እውነትነው እግዚአብሔር ይመሥገን መረጠን ሣይሆን ተመርጠንነው ተዋህዶ የሆነው

    • @mlushewaworku7434
      @mlushewaworku7434 Před rokem

      ​@Hagere Hagere ምን ያገናኘዋል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጨመርና የበርሜሉ ጊዮርጊስ ይልቁኑን ወንድም ንቃ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅን እንደሚሰራ እያሳየህ ነው መጽሐፍ እንደሚለን እግዚአብሔርን በቅዱሳኑ አመስግኑት ነው እያመሰገነው ነው እናመሰግነዋለንም።
      ኦርቶዶክስ ጨምራ ሳይሆን እንደሌሎቹ ጫፍ ይዛ ስለማትሮጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እያሉ አንዱን ጥሎ ሌላውን ማንጠልጠል የለም ካመንክ በሙሉ መጽሐፍ ነው ጎዶሎ እምነት ለይሁዳም አልጠቀመም እናስተውል ያለንበትን እን ይሄ የዘለዓለም ህይወት ጉዳይ ነው።

    • @durefire5876
      @durefire5876 Před rokem

      Ewunet new❤️❤️❤️❤️

  • @kindihunalemayhu4753
    @kindihunalemayhu4753 Před rokem +32

    በዚህ በበረከት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ወሰዶኝ ለመፈወሰ እንዲያበቃኝ በቦታዉ ያላቹሁ ምመናን በፀሎት አሰቡኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ber_tube
    @ber_tube Před rokem +8

    እውነት ነው ደስ ይላል የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዴት በረከቱ አይለየን "እርሱ እንደ ንብ አውራ ፈረሱ እንደ አሞራ፣ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ኢትዮጲያን አደራ፣ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ተዋህዶን አደራ!!"

    • @saeda2657
      @saeda2657 Před rokem

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před rokem +20

    ልዑል እግዚአብሔር ምህረትህ ብዙ ነው ክብር ምስጋና ይግባው ውድ ኦርቶዶክሳዊያን አባቴ ማየት ከተሳነው ከ 15 አመት በላይ ሆኖታል 😥😥😥እና አሁን እሚገኘው ከበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ነው እባካችሁ ወልደ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አግዙኝ ያለሁ በሰው ሃገር ነው ደስታን እዲያሰማኝ ፡፡ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የቤታችን ታማኝ እረኛ ታምርህን ስራ💒💒💒

    • @meklitgera8751
      @meklitgera8751 Před rokem +2

      Egezabher amelake yemaratewe

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před rokem +3

      እግዚአብሔር ይማረው ቸር ያሰማሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před rokem +3

      አይዞሽ እህታችን ቅዱስ ግዮርጊስ ሰማእቱ ይድረስልሽ አይዞሽ

    • @salmgetachew612
      @salmgetachew612 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እህቶቸ

    • @user-tf2ru9cx8j
      @user-tf2ru9cx8j Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይኖራቸው

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Před rokem +5

    እዉነት ለመናገር ይሄን ቅዱስ ቦታ ያየሁትንና የሆንኩትን ለማስረዳት ሞክሬ ስላቃተኝ ዝምታን ብቻ ነዉ የመረጥኩት።ብፁ አባታችን መጥተዉ ከዛሬ ሁለት ወር በፊት መጥተዉ ሲባርኩት ከቦታዉ ነበርኩ ያላያችሁት ወደቦታዉ ሂዱ ምንም አይነት በሸታ ከዛ ቦታ ሳይድን አይቀርም።ስለ በርሜል ቅ/ጊወርጊስ ዝምምምምም ብቻ መልሴ ነዉ🙏🙏🙏

  • @nebiyuayalew3418
    @nebiyuayalew3418 Před rokem +20

    ይህ ቦታ ከቃል በላይ ነው!! እባካችሁ ለስው አጋሩ!! ለዚህ በቦታው የነበርኩ እኔ ምስክር ነኝ!! ለዚህም ቃሌ እግዚአብሔር ምስክር ነው!!

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před rokem

      ታድለህ 😌😌

    • @abdi9388
      @abdi9388 Před rokem

      እኛንም የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ለቦታዉ ያብቃን።

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Před rokem

      አሜነ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቀዱ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +12

    የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ለቅዱሳን ለሰማእታት የሰጠው ቃል ኪዳን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን

    • @mlushewaworku7434
      @mlushewaworku7434 Před rokem +1

      ​​@Hagere Hagere ምን ያገናኘዋል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጨመርና የበርሜሉ ጊዮርጊስ ይልቁኑን እህቴ ንቂ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅን እንደሚሰራ እያሳየሽ ነው መጽሐፍ እንደሚለን እግዚአብሔርን በቅዱሳኑ አመስግኑት ነው እያመሰገነው ነው እናመሰግነዋለንም።
      ኦርቶዶክስ ጨምራ ሳይሆን እንደሌሎቹ ጫፍ ይዛ ስለማትሮጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እያሉ አንዱን ጥሎ ሌላውን ማንጠልጠል የለም ካመንሽ በሙሉ መጽሐፍ ነው ጎዶሎ እምነት ለይሁዳም አልጠቀመም እናስተውል ያለንበትን እን ይሄ የዘለዓለም ህይወት ጉዳይ ነው።

    • @mlushewaworku7434
      @mlushewaworku7434 Před rokem

      @@masara7252 yalalkutn sle ene enesu yeteyekalu alalkum slew gin liyamaledu yechlalu muse slehezbu lemeno keteft tadgachewal ye hawarita sera laym le esrael beza yelewal besu mekniyat sledanu lelam bezu lentes enchelalen gin ke hulu migermew kidusan mamaledachew aygremsh 1teselonke 9:14gena be anchi lay liferfubs seltan tesetoachewal ahun gentlesh atanbbi krstos erasu ye azeb negest bezih tewled lay teferdbetalech esua tebebin felga keruk metalechna yelal be mateos wengel laym hawariaten hulun teten teketelneh wagachen mndnew selut bemechereshaw seat be 12tu negede esreal wenber ly tekemtachihu teferdalachihu new yalew yamyshar kalu anchi endesewgnaw kemotu motu ferd ytebkalu teyignalesh metshaf gin esun ayelem Egziabher ye heyawan amalk new besega bimotu benefs heyawan nachew paulos endalen bezi eyaen keflen enawkalen behuwala bemleat enawkalen slezih yenesu mamaled telk neger aydelem kehulu miyasazenew awekewalehu meteyiwn kerestosn enkuan alemawekish kalemawekish amalaj blesh ke amlaknet lemawered alemefratsh new mekniyatu esu amalaj aydelem besegaw werat selgna lemnoal maldoal kemeskel lay kastareken behuwaa ge dagem endeza endemanawkew 2 koro 5:20 kidus paulos yngaeral ketelom yemastareken agelgelot legn sete yeleshal erasu ebaksh besheshekun teyina eraseshn adegni ewnetagnawn kerestos ena bedemu wede meseretat betu neyna wede andit temeket andiy haimanot and geta ney epheson 4:5

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před rokem +1

    የጎርጊስ አምላክ ለባለቤቴ ለአካለ ገብርኤል ድረስለት ለእኔም ለባሪያህ ድረስልኝ አሜን!!

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Před rokem +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @wubiyutezera2549
    @wubiyutezera2549 Před rokem +16

    ቸርነትህ፤ትህትናህ፤ ታምርህ እጹብ ድንቅ ነው ጌታዬ።በቦታው ለመገኘት ፈቃዴ ነው ፍቀድልኝ አምላኬ!!!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před rokem +5

    የኔ ቅዱሱ ጊዮርጊስ ቦታህን እረግጨ ቋጠሮዬን እንድታስፈታልኝ ከፈጣሪ ከቸሩ መድኃኒዓለም ዘንድ እንዲሆንልኝ ዘወትር ፆሎቴ ነው።

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před rokem

      እኔም እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን

  • @mestawotdirese5470
    @mestawotdirese5470 Před rokem +8

    እኔም በአይኔ አይቻለሁ ተፈውሻለው። ክብሩ ይስፋ መድሃኒያለም ።

    • @user-kq8ms1nl7o
      @user-kq8ms1nl7o Před rokem

      እንዴት ነው እሚከደው ቁጥር ካለችሁ አሰቀምጡልኝ በማርያም

    • @Muhammed-gp4jm
      @Muhammed-gp4jm Před rokem

      ኧረ ጥቁር አስቀምጡልኝ ብፈጣሪ

    • @mestawotdirese5470
      @mestawotdirese5470 Před rokem

      Min malet new

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ አማላጅነት ለኛም ይደረግልን ለደጁ ያባቃን

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před rokem +24

    እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ ካየነው ከሠማነው ከሠራነው ሀጥያት በንሠሀ ታጥበን ለፀበሉ ለበረከቱ ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን።አሜን

  • @makedazinash1370
    @makedazinash1370 Před rokem +6

    ለሠማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፀበል ሁላችንም ያድርሠን::አሜን!ለእግዚአብሔር የሚሣነው የለም!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልከጃ በረከትህ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před rokem

    yekidus giyorgis amlak ledeju yabkagn, bereketih yidresegn amen!

  • @astermoges2433
    @astermoges2433 Před rokem

    እቤቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ እብቃኝ

  • @HaniHani-db5lb
    @HaniHani-db5lb Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙇🙇🙇🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @binebina2933
    @binebina2933 Před rokem

    ታምረኛ ፀበል ሰመሀቱ ቅድስ ጊወርጊስ በመብርሀን አስተናጋጆች ቃል የለኝም በመብርሀን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ልዩ ናቸው ሰማሀቱ በረከት ያድላችሁ

  • @webtube21
    @webtube21 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠብቀን ይችን ቀን ናፈቀችኝ
    ከፀበሉ ስንፀበል የወንድና የሴት መግቢያ አንድ ነው እዴ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል አካባቢው ቢለማ መገድ ሁቴል ሌላም ነገር ቢሠራ ደስ ይላል 🙏🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem +2

    አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před rokem +2

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በረሃ ኦርቶዶክስ ቲቪዎች እንደዚህ አይነት ዳሰሳበጣም ጥሩ ነው ልክ እንደስማችሁ በርቱልን እባካቹ በርቱ እሰይ እሰይ ለሐገሬ ለደጅህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ እልልልልልልልልልል

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Před 4 měsíci

    ጊዮርጊስ የግሪክ ወታደር ነው ጎበዝ አዳኝ መድሀኒታችን እየሱስ የመስቀሉን ስራ ከንቱ ለማድረግ ነው ጠንቋዮች እግዚአብሄር ይገስፃቹ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Před rokem +1

    እንደማየው ብዙ ሰው ነው ወረፋ አለው እኔ ከአሜሪካ አገር ነው የምኖረው ልጆች ይዜ ነው መምጣት የምፈልገው እና እባካቹ ከስራ አስካጆች አገናኙኝ ውድ ኢትዬጵያውያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ በማርያም እርዱኝ ለትንሽ ግዜ ስለምመጣ ለጸበሉ ብቻ በግዛአብሔር እባካቹ።

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Před rokem

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነው

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    የእግዚአብሄር ስጦታችንን ደማችንን ለማፍሰስ የሚፋጠኑ ክፉዎች አደብን ግዙ
    ተዋህዶን ተዋት አትንኳት በሉልኝ የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደረብን

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነልጄ ለደጅህ እብቃኝ ለምስክርነት እፀበልህ ከደረስክ ተፈውሼ እንደመጣ ተስፋ እለኝ እምናለሁ::

  • @saratube1538
    @saratube1538 Před rokem +4

    አሜን በርከታችኩ ይደርብን ቃለ ህወት ይሠማልን አሜን

  • @user-yr2mr3gu3w
    @user-yr2mr3gu3w Před rokem +3

    እግዚአብሔር በየቦታው መዳኛችንን አዘጋጀልን ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @liyaliya2911
    @liyaliya2911 Před rokem +2

    Amennnnnn! 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 Berktachw Yedreben! Egziabher Yemsegen! ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በሰላም ላሐገሬ ኢትዮጵያ አብቅቶኝ ፀበላቶች ቦታ መንፈሳዊ ስፍራ እስከሚሄድ እንዴት እንደጨነቀኝ በረከቱ ይድረሰን

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የኔ አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክበርልን ለእኔም በፀበልህ እንድፈውስ ለሀገሬም እንድበቃ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ አምናለሁ ይሆንልኛልም አሜን!!!

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🙏

  • @geberalamalj4659
    @geberalamalj4659 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰግን በሰደት ያለንም እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ያብቃን

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Před rokem +1

    አባታችን አባ ሰላማ በረከተወት አይለየን አሜን

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před rokem +2

    ወድ የተዋህዶ ልጅች ሸር ላይክ አርጉ ለብዝሀን እንደርስ በርከት ነው💒🙏💒🙏💒🙏

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃላት የለንም
    ለእኛ ይሰጠን ፀጋ እጂግ ብዙ ነው
    ዛሬም ዘወትርም ስሙ ይተመሰገን እና ከፍ ክፍ
    ይበል አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት
    ያሰማልን

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před rokem +1

    ስለ እውነት ኮ ብናውቅባት ሃገራችን ኢትዮጵያ የተቀደሰች የተባረከች ናት ምድሪቱ በተለያዩ ቦታዎች የሚፈውሱት ፈውስ የሚሰጡ ብዙ ተዓምራትን የሚሰጡ እፁብ ድንቅ የሚያስብሉ ፀበሎቻችን እግዚአብሔር አምላክ እፁብ ድንቅ ነው የ ቅዱስ ጊዪርጊስ ፈረሰኛው ሰማእቱ እፁብ ፈውስ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይፈውሰነ !!

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ዘንድሮ ተሳክቶልኝ ለ6 ቀን ደርሸ 1 ቀን በርሜል ጊዮርጊስ 4ቀን ይወርዳኖስ ተጠምቄ ተመልሻለሁ እውነት ታምረኛ ቦታ ነው እኔ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ መንገዱ ሁሉ አልጋ በአልጋ ሆኗልኝ ነው ደርሸ የመጣሁት የሄድኩት ግን በግሌ እህቴን እና የእህቴን ባለቤት ይዥ ነበር ምንም የሚባለው ሁሉ በእኛ ላይ አልደረሰም አጋጣሚ ሆኖ እዛ የደረስነው የጥር ጊዮርጊስ ዋዜማ ጥር 17 ,5,2015 ነበር በማግስቱ ጥር 18 ንግስ ነበር እጂግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በእውነት ቃላት የለኝም
    ግን እንደተባለው በታሰበበት ቀን መመለስ የለም እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ብቻ ነው የሚመለሰው ሲቀጥል 1 ሳምንት ይዞ መሄድም አይመከርም ከሆነ 1ወር ካልሆነ 2 ሳምንት ተይዞ ቢሄድ ይመከራል እኔ ካየሁን ሁኔታ የተነሳ ማለት ነው።
    ሌላው ተይዞ መሄድ ያለበት በጣም ስስ ቀሚሶች በተለይ ሽቲ ለሴቶች በርከት አድርጎ ቢያዝ እመክራለሁ በጣም ሙቀታማ ቦታ ነው ነጠላ ጫማም ፕላስቲክ ባይሆን ምክንያቱም በጣም ስለሚሞቅ ያቃጥላል እግር ይመልጣል ጨርቅነት ያላቸውን ነጠላ ጫማወች ብትይዙ ተመራጭ ነው ለወንዶች ቁምጣ ወይም ቱታ ስስ ቱታወች ይመረጣሉ
    ሌላው እዛ ያላችሁ የበረከት አገልጋይ የሆናችሁ ወንድሞችን ሳላመሰግን አላልፍም በተለይ እዚህ ጋ ያየውህ ሰለሞን የፀበል ተራ አስከባሪው ወይም ስም እየጠራህ ተራ የምታሲዘው ወንድም በእውነት የምትሰራው ስራ እጂግ በጣም ከባድ ስራ ስለሆነ እግዚአብሔር ብርታቱን አብዝቶ ይስጥህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጤናህን ይስጥህ በርታልን ።
    እንደ አስተያየት የምሰጠው ደግሞ ምግብ ቤቶች ሱቆች ከቤተክርስቲያኑ አካባቢ ቢርቁ ምክንያቱም ቤተክርስቲያን እና ምግብ ቤት መለያየት አለበት እንዳይረክስ ያሰጋኛል ከመንገድ ባሻገር ውሃው ወደ አለበት አካባቢ ቢሆኑ የሚል አስተያየት እሰጣለሁ ።የአካባቢውን ስው ሳላመሰግን አላልፍም እጂግ በጣም አንጄታም ህዝብ ነው ያለው በተለይ ከመንገድ በታች ያሉት እማማ የሺ ሳላመሰግናቸው አላልፍም እቤታቸው ምግብ እየሰሩ ልጆቻቸውን እየላኩ ካልመጣችሁ እያሉ ሁሌ ሲአበሉን ሲአጠጡን የነበሩ እናት ናቹው ቤተሰብ ሆነናል በቀጣይ ስመጣ መግቢያየ ናቸው ።
    በአጠቃላይ መረገጥ ያለበት ታምረኛ ፀበል ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ሁላችሁንም ለበሩ ያብቃችሁ ከኦስትሪያ ቬና ነው ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
    አገራችን ኢትዮጵያ የምትድነው በዚህ እግዚአብሔር በሰጠን የተባረከ ሥፍራ የፈለቀው ፀበል ነው።

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl Před rokem

    ❤❤❤እግዚአብሄር ሆይ አንተ ፍቀድልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅ ከታሰርኩበት እድፍታ ፍቀድልኝ

  • @sikosilo1323
    @sikosilo1323 Před rokem +1

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠላቶቹን አስታገስላት ✝️✝️✝️

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በዉነት 🤲🤲🤲🤲☝️👈

  • @marewyirtaw6965
    @marewyirtaw6965 Před rokem

    enamesegnalen hulachinm endenemeta egziabhier yirdan

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +2

    በረከቱ በያለንበት ይድረሰን አሜን !

  • @abietuendantemanew7102

    Amlake Kidus Giorgis Ebakih abatie ledejih abkagn😭

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před rokem

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው በረከቱ በኔም በቤተሰቤም ላይ ይደርልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @niserekana
    @niserekana Před rokem

    ለሆነው ነገርሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን::
    ስለ መረጃውም እናመሰግናለን::

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን።

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Před rokem +1

    Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 Před rokem +1

    እግዛብሄር አምላክ ለበረከቱ ተሳታፊ. እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @asteryegebrellij1995
    @asteryegebrellij1995 Před rokem +2

    ሰማቱ ለደጅህ አብቃን 🙏

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem

    እግዚአብሄር ሀገራችንን እምነታችንን ከፈተና ያዉጣልን ታምሩን ያብዛልን ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ፫ 🕊🕊🕊

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 Před rokem

    ቅዱስ ጊወርጊስ ናብ ቅዱስ ጸበልካ ጸዋዓኖ አሜን

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 Před rokem

    ፈረሰኛው ጊዮርጊስ አባቴ አዳኜ ፈዋሼ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ተመስገን🤲🤲🤲🙏🙏

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ አባቶቻችን💒↩👏👏

  • @selamameslu6586
    @selamameslu6586 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 Před rokem

    አባታችን በረከትዎ ሁሌም አይለየን። ባሉበት ስፍራ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅዎ። ለኛም ፀልዩልን።

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር አሜን 💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkal6969
    @kalkal6969 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያበቃን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ለደጀ ሠላሙ ያብቃኝ ካስደት ማልስ ከነቤታሠቦቼ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብለችው።

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እነ ኦሮሙማዎች መሬታቸው በደም እያጠመቁ ነው እግዚአብሔር ደሞ የተባረከውን ከተማ በድንቅ ስራው እየባረካት ነው ተመስገን🤲🤲🤲🤲

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @Martem79
    @Martem79 Před rokem

    ምድሪቱን አቆሸሽናትና ምህረቱ የበዛው አባታችን እግዚአብሔር ማፅዳቱን ሰጠን ተመስገን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +1

    ኣሜንንን

  • @heyimanotmazaw
    @heyimanotmazaw Před rokem

    በመጨረሻም እግዚአብሔር ይመስገን ይን ነበር የወንድሜ ህልም። ይቀጥላል

  • @betty8479
    @betty8479 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏⛪

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta5936 Před rokem +2

    አድራሻውንና የስልክ ቁጥሩን የባክ ቁጥሩን አሳውቁን እባካቾው በርከቱን ለማግኝት ነው እህተ ማሪያም ብላችሁ በጰሎታችው

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 Před rokem +1

    እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Před rokem

    ትክክልእ፡በራሱኡ፡መጥቶ፡ትረጋግቶኦ፡በፆሎትእ፡ተጠምቆለመህድ።

  • @kurigejau5872
    @kurigejau5872 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጋት 💖💖

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem

    ላቦረና ህዝብ ድምጽ ላቦረና ለቦረና ህዝብ እንድረስላቸው እባካችሁ ባላቹበት ሆናችሁ ለቦረና ህዝብ እጃችሁን ዘርጉ 😭😭😭😭😭😭

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @tube8360
    @tube8360 Před rokem +3

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Před rokem

    እግዚአብሄር ስራችዉን ይስጣችዉ።ቅዱሳን መላዕክትን እንዲህ መጨዋቻ አደረጋችዉ። ጎርግስ ደግሞ በርሜል ሆኔ። ሚካኤልን ሽንቁሩ ስታደርጉ ዝም አለን። 30 መሪያምን ስትፈጥሩ ዝም አለን። በማን አለብኝነት የሚታደርጉትን ሁሉ እርሱ ይፈርዳል።

  • @bahiru1973
    @bahiru1973 Před rokem

    Amen hiawu amelak kidus egziabhare bechernetwu tertonal ena demtsune semiten enehogn belen betsebelu fewesen endinagegn egziabhear amlak yefkedilen.wesebhat leaegziabhear wele weladitu dingel wele meskelu kibur

  • @mironetho
    @mironetho Před rokem

    🙌🙌🙌👐👐👐

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 👐🙏

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před rokem +1

    እግዚአብሔር ልጆቹን በነብስም በስጋ ለማዳን እስከ ዛሬ ብዙ ታምራት አድርጓ ያም ሆኖ ህዝብ ግን እስከ አሁን ድረስ እየሳተ በስጋዊ ፍላጓት በትዳር አህዛብ ወይም መናፍቅ በማግባት እየካደ ሄዶል እንዲሁም የአህዛብ እና የመናፍቅ ትምህርት በመወሰድ እምነቱ ክዶ ሄዶል ወይ አለማወቅ አሁን ደግሞ አምላካችን እግዚአብሔር ልጆቹን ለማዳን ይሄ የመሰለ ታምር በሰማያቱ ጊዮርጊስ በኩል አድርጓል ክብር ምስጋና ለአምላካችን እግዚህአብሔር ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኜ መፈጠር እድለኛ ነኝ ላልሆኑት ግን ከልቤ አዝናለው አምላኬ በታምህሩ አማኝ ያልሆኑትን እንደ ሐዋርያት እንዲመርጣቸው ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏

  • @fitalewnetu5000
    @fitalewnetu5000 Před rokem +4

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem

    ደጁን ለመርገጥ ለመፈወስ ያብቃን 🤲

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Amen bereketu ayileyen

  • @enu16
    @enu16 Před rokem

    አንድ ቀን ለቦታ አብቅቶኝ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን የአምላክ ፈቃድ ይሁን🤲

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem

    ፈጣሪ በረከቱ ያድርሰን

  • @temesgen1389
    @temesgen1389 Před rokem +3

    Amen and amen

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከበርከቱ አሳትፈን እኛንም ማርን ቅዱስ ጎርጉስ ሄይ

  • @user-vd4wc7ml3n
    @user-vd4wc7ml3n Před rokem

    ታምራቱ እንደቀጠለ ነው ክብር ለመድሀኒያለም

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Před rokem

    ያሣደገኝ ነው

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 Před rokem

    ምዕመናን በሚጠመቁ ግዜ እጅና እግረቸዉን ባይታሰሩ ጥሩ ነዉ::

  • @habtamteshome3355
    @habtamteshome3355 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሰን ለደጁም ያብቃን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 Před rokem +1

    semaetu kedejeh bkannn yene abat😍😍😍😍😍😍😍

  • @HabtamuMarye-cq8xz
    @HabtamuMarye-cq8xz Před rokem

    ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ

  • @meaziiluve8652
    @meaziiluve8652 Před rokem

    Temesgen🙏🙏🙏