“መከላከያ ትላንት የአግአዚ ጦር፣ ዛሬ የሰላም ሀይል ነው” የጃዋር ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር የመሆን ስሌት?
Vložit
- čas přidán 27. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media - Zábava
ቴድሮስ እና ቴድሮስ ጒበዞች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያብዛላችሁ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቴዲ!!!❤❤❤
ትክክል ቱዲ! ጃዋር ሲመቸው (አንተ እንዳልከው) የዐቢይን ወንጀል ሸፋፍኖ ከኃጢአቱ አጽድቶ ወቅቱ ሲያመች ሥልጣን ላይ ጉብ ለማለት እየተዘጋጀ ያለ ግለሰብ ነው--የሚደግፉት ካሉ--በተቃርኖውም ይሁን በለሆሳስም ቢሆን--ኦሮሞነት የዜጐቾ ለሥልጣን መያዝ መለኪያ መደረጉ--ለብዙዎች ጥርጣሬያቸውን ጠንካራ አድርጐታል!
ትላንት በመከላከያ ውስጥ የትግራይ ተወላጆች ነበሩ ስለዚህ ለጀዋር የአጋዚ ጦር ነው ዛሬ አንድም የትግራይ ተወላጅ በመከላከያ ውስጥ የሉም ስለዚህ ለጃዋር የሰላም ሀይል ነው ልዩነቱ ይሄ ነው
መነገር ላለበት ሁሉ መናገር የምትችል ድንቅ ሰው ነህ
ባለ ህልናዎች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Teddy,you are absolutely right. Jawar and pp are on the same page.
ጆሓር ከአብይ ጋር እራት አብረው ነው እሚበሉት ቴዲ። ልዩነት የለም በአብይና በጆሓር መሃከል። በ አዲስ አበባ እየተደረገ ያለው የጆሓር ፕላን ነው። እውቀት አልባ ነው ጆሓር። ምን እውቀት አለው? ኢሃድግ በራሱ ነው የወደቀው ጁሓር ግን ታግየ ነው የጣልኩት እያለ ነው ። እውቀት አልባ የደነዘ በቆንጨራ የሚያምን ከብት።
ጀዋር እኮ ከአብይ የሚለየው ወንበሩን አለመያዙ ብቻ ነው እራሱም ነግሮናል መርከቡ በማአበል እየተጋዘ ነው እንዳይሰምጥ የምንችለውን ሁሉ አደርጋለሁ ብላል በግልፅ ነግሮናል😊
Do u believe that Sunni muslims arrogant juhar Mohamed leads Ethiopia 😢😢😢😢
የሚገርም አገላለፅ ቴዲሻ!በርቱ!
Very good points about Jewar and Abeye..Teddy(Reyot)👌👌
ልክ ነህ ቴድ
ጀዌ ደሞ መጣ 6 እና 9 ማሊያዋን ለብሶ የአብይ ወንበር የተገጫገጭ ሲመስለው እንደመስቀል ወፍ ብቅ እያለ ያጄጅለናል 😅
በጣም ጥሩ እይታ ነው ❤ በርቱ ሁለቱ ምረጣች::
በኦሮሞ ፖለቲከኞች የስልጣን እንጂ የአደራረግ ልዩነት የለባቸውም። ስልጣኑ ከእነርሱ እጅ እንዳትወጣ ማንኛውንም ጉዳይ ከመፈፀም አይቦዝኑም።
ቴዲ ጅግና ሊቅ ሰው!!
ሁሉቱም ቴዲዎች የተውልድ ተሰፋዎች❤
ጎበዞች!... ጃዋር በሰሜን ኢትዮጵያ ችግር መቼም መፍትሄ አይሆንም (የግል እምነቴ ነው)።
Thank you, Reyot.
አበጃችሁ ጀዋር መሀመድ ሁለቱን እግሩን ሰለሰበራችሁት እናመሠግናለን ቴዳ ጋዜጠኛ በሞያው ሲገኝ ደስ ይላን
ቴዲ እባክሕ ዶ/ር ፀጋየ ኣራርሳን ጋብዘክ ጠይቅን ዶ/ር ፀጋየ በጣም አስትዋይና ሚዛናዊ ሰው ነው እና አቅበክ ብታነጋግረው ጥሩ ነው
ትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጆሓር ከአብይ በምን ይለያል? አንድ ደንቆሮ ራሱን እንደ ሊቅ እሚቆጥር!!!
ጆዋር መሀመድ የፖለቲካ ደላላ ነው!!!!!
ጃዋር መሀመድ የሰማንያ ሰድሰት ሰው ነብሰ በእጅ ያለ ሰው ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ለህግ ይቀረባል ‼️‼️
አገሪቱ የቴዲን 10% እውቀት፣ የሞራል ቁመና እና ድፍረት ያለው አመራር ቢኖራት ብያንስ ጦርነት አትገባም ነበር።
ቴዴዎች ጀዋርን በደንብ አድርጋችሁ አስጥታችሁታል👌👌👌
Yes wonderful stegaye tedy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“Any Oromo politician can’t be fully loyal to Ethiopia until the constitution, which grants them exclusive rights over close to half of Ethiopia, is amended. Therefore, they should not be allowed to hold the highest office in the country.”
I much as I love my senior TEDI and my Junior TEDI, I am getting concerned about some thing I don’t know. I hope and love that they continue just like this. I wouldn’t like them to go their own ways. I love both of them.
Stay together and be strong together ❤
Great description from brave mind!!!
ቴድሮሶች ለኢትዮጵያውያንና ለሀገሪቱ በዚህ ድቅድቅ ጨለማ ትንሽም ብትሆን ብርሀን መኖሩን ኢትዮጵያውያን የጋራ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋል በርቱ
Thank you all of you❤
👋👏🏻👌
ርእዬት የሁል ግዜ ምርጫዬ ነው
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
I wish the fano elements perceived the proposal as these two analysts discerned.
❤❤❤❤❤❤❤
ኣይሰማም
ትክክል
እባክህ ኣስጨርሰው።
አባ ሜንጫ ስልጣን ከያዘ ኦሮሞ ክርስቲያን ሆይ ትፈጃለህ።ጴንጤ የለ ኦርቶዶክስ የለ ባለ ሜንጫው አንገትህን ይቆርጥሀል።
👍👍👍🙏🙏🙏
there is a sound problem
ትክክል ጃዋር is a criminal gay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
No audio at all. Where is ur technical director?
ከውያኔ በስተቀር ሁሉም አትዮጵያ ኤርትራ ሱማሌ ሷዳን ጀቡት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከጃዋር ምን ጠብቀህ ነው?
Tedywoch tebarku❤
Jawar malet ekko kalat yateregnal sint temariwoch sint tegaruwoch yaschefechefe ebed new man yiresal 2008 yaregewen esum seltanun biyagegn noroo kemechefechef wede huala mayemelese temeche new
We can't hear
No sound for 12 min
Well defined about jowar! As you all discredit his effort to save abiy leadership. Jawar is a genocider in the Tigray war. He galvanised oromia youth by calling them the oromia fighters in the war of Tigray is one example. He is a person who need to face justice not all on to be Ethiopia PM
እያንዳንድን ልክ ልኩን በማሰረጃ ንገርልኝ
Tedros top head speech
Jawar deserves Ethiopia pm
Tediye you put the key point of evil jewar interest
Abiy minus jewar future prime minster Drea. But never happen.
Thank you tewdros.
I tank you teddy's for your profound expression of sabotage of pp,
ቴዲ ሀሳቦችህ ይመቹኛል በርታ
No Sound
አንድ ቀን ጊዜ ስጥና ስለ መከላከየያ መመታት እና ስለ ማይካድራ ጫፍጨፋ ዘገባ ስራልን። ያው የሶማሌ: የቤንሻንጉል የመልቃይቶቹ ላይ ዘፈን ተንታኝ ስለነበርክ መረጃ የለህም....ዝም ብለህ ሚዛናዊነተ እያልክ አታደንቁረን።
No sound
ጀዋር ስለአማራ ምን አገባው
የኦሮሚያ ካርታ አስቀርፆ ይዞ የሚዞር ከሽመልስ ቢብስ እንጂ በማር የተለወሰ መርዝ የሚረጨው
የብሔር ብሔረሰብ፣ የሀይማኖት እና የሰው ልጆችን እኩልነትን መቀበል ትችላላችሁ?
JAWE መቻሉን ይስጥህ........🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
መከላከያ ወለጋ ስዋጋ የህዝብ ጠላት ፤ አማራ ክልል ስዋጋ ደግሞ የሰላም ዘብ የሚሆንበት የተዛነፈ ሀሳብ ልወገዝ ይገባል።
ቴዲ ብቻውን አንድ እዝ እኮ ነህ!
ጀዋር ከአብይ ጋር በጀርባ የሚሰራ ፋኖ እንዲደክም እየፈለገ ግን ለፋኖ መካሪ የመሰለ አጭበርባሪ ነዉ
የአቶ ፀፀጋዬ ልጅ እነደ ረከሰ ሸቀጥ በበዛበት የሚዲያ ዘመን "ርዕዮት ያለውን ተጨባጭ እውነታ ከነባራዊው ሁኔታ በርግጠኝነት (Factors items) ለሚረዳው ተደራሽ የሆነ ነው👌👁" ጀዌ ግርግር ተወዳለች "በቄሮ "የጣፈጠ ተዋቂነት ዛሬ በፋኖ ከች 😅😅😅
As much as you blame the Ethiopia Defence Forces, why can’t you blame the TPLF??? If you spend a quarter of your time explaining the Evil of TPLF we wouldn’t be in this mess 😮
ቲሽ እንግሊዝኛ መፃፍ እውቀት አይደለም
Can you list some, besides the fact that TPLF is not in power, thankfully.
ዛሬም በጀዋር ተስፋ የምታደርጉ ሰዎች በጣም ትገርማላችሁ ።
ኢትዮጲያ ተስፍ የላትም
ተስፋ የለለሸ አንቺና መሠሎችሽ ናችሁ
Ewenet new minem tesffa yelatem hulum hodam ena geday new .....tesfachen ande bicha new ende Hager mekom ye gizea guday new tigay Hager tehonalech🙌🙏❤
Jowar is a man of machete, in the 21st century.
Menchakoch nachehu hulachehum
ኦነጉ ጀዋር የብልፅግና ጎማ ሲተነፍስ የሚቀየር ተጠበባቂ ቸርኬ አዲስ ጎማ
ለመሆን እያሟሟቀ ነው።
Jewar ye Ethiopia hizb ende esu short memory aderego new ende yemiyaseben yehe yemayereba ye oromon wetat bezih lek ye Amharn dem endiyafesu yaderegachiw ye esu kesekesa eko new
ጀዋርኮ እነ ታየንና አለሙስሜን ከጨወታ ውጭ አድርጎ አማራ እነጌሌን ሹም እያለ እየጨመረ የነበረ ሰው ነው
Tedi yene wud tigreway
እንደ ሽምበቆ የሚንሸዋሸው ፖለቲከኛ ጃዋር
ከእጅ አይሻል ዶማ
ቴዲ ማለት እውነት ነው።
TEDDY tinishu, please. I'm tired of listening your argument about Anocracy. With full respect please give 1 min to read about it you will find out. ANOCRACY - SEMI DEMOCRACY::::
ድምፅ የለም
7:18 7:19 7:20 7:28
7:43 7:43
Jewar wuleta albeti eko lebelthigina mengest lemin bitile 86 sew be 1 qeni gelo yeteshelme mehonuni atirisu
እናንቴ ቆይ ጦርነት ብቻ ነው የሚናፍቃችሁ? ብታይ ጦርነት እኮ ክፉ ነው።
ቴድ ፀጋዬ በሰላም ነው ዛሬ?
የJawar aspire ማድረግ ምነው አንተን አመመህ?
ለህዝብ የሚጠቅም ሰፊ እውቀት ያለህ ሰው ነህ ምነው አንድ ግለሰብ ላይ ብዙ ደከምክ?
The fact is that: you know Jawar has the prospect to be... But you don't.
ምቀኛ!
If true, that will be a disaster. Jawar has blood on his hands, from inciting genocidal adventure in Tigray to fomenting religious war to enabling Abiy to stay in power.
Ereee jawar malet ekko be sew dem yetechemaleke awerea new awerrreeeaaaa
ማርዛም እባቡ ተድሮስ ጸጋየ ፣ በል እንቛዕ ደስ በ ለካ ኣሻባሪት ወያነካ ረኣያ በል ንህዝ ቢ ትግራይ ምልዮንን ክልተ ምእቲ ሽሕ ሙታት ሊዒሊ ሽድሽተሚኢቲ ሽሕ ስንኩላ ኣክፊላ ንህዝቢ ትግራይ ሕዚ ድማ ትርእያን ትሰምዓ ኢኒኤኻ!!!!!!
ኣብ ጨውያን ውግራን ምቕታልን ኣብ ሰብ ኣብ ምሻጥን ተዋፊራ ኣላ ንህዝቢ ትግራይ ካብ ህሉዋን ንተሕቲን ካብ ሙታን ንለዓሊ ግራቶም ዎ ገና ሽግር ትግራይ ኣይውዳእን ቐጻሊ ኢዩ ስለዚ ትግራዋይ ዘይእመን ከዳዕን ጠላም ሓሳድ ምንቐኛ ዘይንብረቱ ዝሰርቕ ዘይመረቱ ዝዘምት ዘይገንዘቡ ዝሰርቕ ዘይ ባሕሩ ዝምነ ዝልዝይ ዘይሓልፈሉ መዋእሉ ብዝበስበሰ ስርናይ ዝነብር ቶንኮሎኛ ሓሳድ ጣላም ስለዝኮነ እነሃልካ ንዘልኣለም እንዳ ተሳቐየ ዝነብር ዘይሓልፈሉ መርገም ዘለዎ ዘይሓልፈሉ ሰብ መሠል ግን ሰብ ዘይኮነ ጋነን ኢዩ !!!!
ትግ+አማ ፈፅሞ አይሞከረም።
ቴዲ ትክክል ነህ ጃዋር ሁሌም መንግስትን የማዳን ቦታ የሚገኘው እራሱን ቀጣይ ጠሚ የሚል ቀቢጸ ተስፋው ነው !
ጃዋር ዝም ካለ ጃዋር ከአብይ ጋር እየሰራ ነው ይላሉ. ጃዋር ሰላም ያመጣል ብሎ የሚያምንበትን የግል አስተያየቱን ከሰጠ፣ ጃዋር ይህንን ሃሳብ ያቀረበው አብይን ከስልጣን መውደቅ ለማዳን ነው ይላሉ. የጃዋርን አስተያየት በንጹህ አእምሮ ለማየት ወይም ለመተቸት ሞክሩ እነዚህ ስለ ጃዋር የሚያወሩት ሰዎች ለምን ጃዋር ዝም ያለ ጊዜ ለሀገራችን ችግር መፍትሄ አያቀርቡልንም ነበር
Do u believe that Sunni muslims arrogant juhar Mohamed leads Ethiopia 😢😢😢😢
ጁዋርን ተውት ተምታቶበታል
ወሬው ሁሉ ቅዝምዝም 🤣🤣🤣
ቴዲ ልቦና ይስጥ 🙏
ስለ jawar ይቅርባችሁ😂
እኛ እኮ የእንተ የበታችነት ስሜት ነው የምገርመኝ ሃቂን ለሃገር የምጠቅም የተናገረ ሁሉ የአብይ ደጋፊ ነው ብሎ መረዳት ድንቁርና ነው የግድ እነ ያልኩትን ብቻ ደግፊ ማለት ተገብ አይደለም
Bushitwoch
የዞረበት ጃዋር
ያጋዜ ጦር 👎👎👎
39:44 Teddy very good expression you tock jaware is deceiver and and cawared politicaane,
Be Ethiopian lay sereat endayelewet ,feteh endayemeta yemigagatew jewar rasuim teteyaki endayehon new jewar merat yaz belenal ye gize guday new enje ye netsuhan dem yeferedebekal
ቴዲ ምንም አልተሳሳትክም።
Viva Jewar
Betam new mitasazenugn yesu degafiwoch