"የሀገር ካስማ" | Yehager Kasma | ሳያት ደምሴ | ኩኩ ሰብስቤ፤ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፤ ዘሪቱ ከበደ፤ ራሄል ጌቱ! | Ethiopia Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2021
  • "የሀገር ካስማ" | Yehager Kasma | ሳያት ደምሴ | ኩኩ ሰብስቤ፤ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፤ ዘሪቱ ከበደ፤ ራሄል ጌቱ! | Ethiopia Music
    Song: የሀገር ካስማ | Yehager Kasma
    Artists: Kuku, Fikraddis, Zeritu, Sayat, Rahel, Getachew, Asge, Lij Michael, Ephrem
    Melody: Mihireteab Desta and Zeritu
    Lyrics: Natnael Girmachew and Firdyawkal Nigusie
    Music Arrangement and Mixing: Michael Hailu (Micky Jano)
    Mastering: Abegaz Kibrework Shiwota
    Executive Producers: UN WOMEN and UNDP
    Producer: Betelhem Demissie (Yewubrist)
    Song Producer: Adanech Wuletaw
    Assistant Producer: Adane Arega
    ____________________________________
    Director: Betelhem Demissie (Yewubrist)
    Cinematorgapher: Waleligne Adege
    ___________________________________
    © LOMII MEDIA
  • Hudba

Komentáře • 1,1K

  • @bebatec4075
    @bebatec4075 Před 3 lety +340

    ውበት ብለህ ውቢት
    ጀግናም ብለህ ጀኒት
    ክብር ብለህ ክብርት
    አንድ እንዳይቀር ስጣት (ክብር ለሴቶች) ልጅ ማይክ ዋናው

  • @fkrtamamo7944
    @fkrtamamo7944 Před 3 lety +230

    ሳያት የምርጦች ምርጫ❤️❤️🇪🇹
    ትክክኛ 🇪🇹💯ከነ ስምሽ ::

  • @ht-ht2cf
    @ht-ht2cf Před 3 lety +276

    Fikiraddis's voice hit different 💕

  • @ezra.relator.2029
    @ezra.relator.2029 Před 3 lety +65

    ዋው ዋው ዋው ይሄ ነው
    ኢትዮጲያዊ ዘፈን ማለት
    --- እንወዳችሗለን ---

  • @natytube3604
    @natytube3604 Před 3 lety +87

    ባይገባኝም የአስጌ ፓርት በጣም ነዉ ደስስ ያለኝኝ❤

  • @Thomas-cq3wq
    @Thomas-cq3wq Před 3 lety +107

    Fikirddis took it to the next level. legend

    • @nuriyaadam6651
      @nuriyaadam6651 Před 3 lety

      I was thinking the same. It only took one word🙌

    • @rahilarahila5350
      @rahilarahila5350 Před 3 lety

      Betam

    • @ajl2232
      @ajl2232 Před 3 lety

      Facts!

    • @tesfa9922
      @tesfa9922 Před 3 lety

      She is amazing!

    • @AbiyeKetema
      @AbiyeKetema Před rokem

      Which one is FikirAddis? I really liked all of them I was getting a chill. The first one sounded like an angel from heaven after that I didn't know what to do with myself. They all gave me a chill.

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 3 lety +64

    ሳያት የኔ ቅመም ከረጅም ጊዜ ቦአላ እረ አትጥፊ ማማ አኛ ኢትዮጵያዊኖች አንወድሻለን አማ ጥሩ ጥምረት ነው ራኤል፣ አስጌ፣ ፍቅራዲስ፣ልጅ ማይክ ዘሪቱ ማር በጣም ታምራላቹ ❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹

  • @YesuSira
    @YesuSira Před 3 lety +29

    ውበት ሲለካ
    አብሮ መዝፈን ነው ለካ😍
    ከቻላቹ ደግማችሁ ደግሞ አብራችሁ ዝፈኑ የሆነ መንፈስ ቢጋባብን🤗😘

  • @user-cp7sh2ub3d
    @user-cp7sh2ub3d Před 3 lety +56

    የኔ ምርጥ የኔ ብርቱ ሴት የኔ ደርባባ ሳያቲና ላቭዩ😉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girmaasefa423
    @girmaasefa423 Před 3 lety +16

    እዉነት በጣም የሚያምር ስራ ነዉ !!!
    የዘረሽ ፓርት ግን ለኔ ልዬ ነው: No word...!!!

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před 3 lety +85

    ሳያትዬ😘😘😘 የኔ ልዕልት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ ምርጥ ስራ ኩኩሻ ሪቾ ፍቅር ልጅ ማይክ አስጌ እና ሌሎች ቆንጆ ስራ በርቱልን👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 Před 3 lety +28

    I love sayat and zeritu version, fikier Adiss voice kills all of them I love y’all ❤️❤️God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @habshatube9179
    @habshatube9179 Před 3 lety +148

    ዋዉ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤️😘🥰

  • @dagialax
    @dagialax Před 3 lety +134

    ዘሪቱ omg👌እሚገርም voice 🤦‍♂️ነዘረኝ

  • @dawitmekonnen7245
    @dawitmekonnen7245 Před 3 lety +22

    Sayat yene enat look at you how beautiful and kind you are......Anyhow that was nice music and nice ጥምረት..I love you all.....

  • @tadiosb
    @tadiosb Před 3 lety +7

    ሳያት የኔ ጣፋጭ
    ሁሌም ፈገግ በይልኘ
    ሳቅሽ ምን ያህል ብርሀና እንደሆነ አልገባሽም

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před 3 lety +80

    ኢትዮጵያን በአንድ ዘፈን አሳይታችሁናል እናመሰግናለን

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Před 3 lety +14

    Getachew's voice is amazing. The Wolita's voice is stunning. Zeritu is bewildering. Sayat I don't have a word. Kuku Sebsebe it would have been impossible without you. Aynadis what a legend!. Lig Michael is a rising star. All the musicians you are marvelous. Tears were running down my cheeks as I listened to this beautiful music from far away my country

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +72

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን የድሮ አንድነታችንን የሚመልስ ሙዚቃ ነዉ ስታምሩ 💞💚💛❤️🙏

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 3 lety +11

    😍😍😍😍😍😍በእውነት ነው አገሬ እኮ ልዩናት ስንል በምክኛት ነው አቦ ኑርልን የአገሬ ልጆች ጌታ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥👌👌👌👌👌

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru6249 Před 3 lety +22

    Zeritu(babe) always makes crazy performance. Thank u all for the beautiful song

  • @birenigatu1631
    @birenigatu1631 Před 3 lety +45

    የዘሪቱ እና የፍቅር አዲስ ድምፀ መረዋነት ...wow

  • @tattube2480
    @tattube2480 Před 2 lety +3

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ሳዳምጠው እንባየ ይመጣል እንደዚህ አይነት ስራ ለሃገር አንድነት ይጠቅማል ተጠናክሮ ይቀጥል በሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እወዳችሗለሁ‼️‼️‼️

  • @raheltilahun6493
    @raheltilahun6493 Před 3 lety +49

    zeritus voice is everything

  • @ruhamabekele3186
    @ruhamabekele3186 Před 3 lety +19

    አንደኛ በቃ ቃለት የለኝም 💖 👈 ብቻ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን የምጠልን በጣምምምም ተምረለቹሁ 💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @azbeworkana3109
    @azbeworkana3109 Před 3 lety +8

    ፍቅራዲስ ድምፅሽ ይገርማል ሳያት ዋው የኔ ቆጆ ልጅ ሚካኤል ግጥም ዋው

  • @mrttube356
    @mrttube356 Před 3 lety +4

    Mn malet ychalal....mirt sibesb endzi emiamr nger yseral 👏👏👏👏

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 Před 3 lety +106

    በኢትዮጲያ ውስጥ በአግባቡ ካልተጠቀምናቸው ሃብቶች አንዱ የፍቅረ አዲስ ድምፅ ነው!! ኩኩዬ ግን ድምፅሽ ራሱ ማሳጅ ነው!! ድንቅ ስራ!!

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 Před 3 lety +84

    omg በጣም ታምራላቹ:: ዘሪቱ ግን ይህ ሁሉ ድምፅ ብቻሸን አይከብድም😍😜 ኧረ ለኛም አካፍይን 😍

  • @AsafsoundGG
    @AsafsoundGG Před 2 lety +3

    Big respect ለሚኪና ለአበጋዝ እውነት ሚያኮራ ደስ ሚል ሙዚቃ ነው ያሰማቹን እናመሰግናለን 👏

  • @samigola
    @samigola Před 3 lety +8

    2013 ምርጥ ዘፈን ዋው እንዴት ደስ የሚል ዘፈን ነው ከሳያት እስከ ዘሪቱ። በቀን አምስት ከዛ በላይ ነው የምሰማው

  • @saronamiilav5526
    @saronamiilav5526 Před 3 lety +11

    እንዳጠቃላይ ሁሉንም ወድጀዋለሁ
    ሳያት👌😘
    እየመላለስኩ የምሰማው የሳያትን ፓርት ግን መጥገብ አልቻልኩም

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 Před 3 lety +10

    የዘሪቱ ደምፅ ዋው ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @yodetabera377
    @yodetabera377 Před 3 lety +22

    ዋው የሚገርም ጥምረት የሚገርም ስራ እናመሰግናለን የኛ ጥበበኞች

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +9

    ሰያት የኔ ማር ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኩኩዬ ሁላችቨሁ ስወዳችሁ ሰላም ይብዛ ለዉዲቷ ኢትዮጵያ🙏🙏

  • @user-xj2xt7ys3m
    @user-xj2xt7ys3m Před 3 lety +12

    Sayat I always love u you are the best ethiopian singer & cast to me.from eri🇪🇷

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 3 lety +4

    ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ!!!!! በዚሁ ስሜት ስለእምየ ኢትዮጵያ ዘምሩላት እስኪ!

  • @Lala29499
    @Lala29499 Před 3 lety +44

    You know it's a quality work whenever Zeritu is in it

  • @user-dy5vy7du1n
    @user-dy5vy7du1n Před 3 lety +2

    በጣም ያምራል።ሳያት በጣም አምሮብሻል ኢንሻ አላህ።
    ፍቅር አዲስ እና ዘሪቱ ድምጽ አንደኛ።ፊቸሪንግ የሚገጫወቱ ወንዶች ደግሞ ልዩ ውበት ሰጥተውታል።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +7

    የኔ ሳዩዬ አይኔ ብሌኔ ኑሪልኝ ክፉሽን አልስማ አልይ እኔ ልቅደም ውዷ የኢትዮጵያ ልጅ ሳያቴ እወድሻለሁ እፁብድንቅ ከባህር ማዶ❤🇪🇹❤❤❤❤

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 Před 3 lety +3

    ፈቅረ አደሰ ምን ግዜም አወድሻለሁ ጥሎብኘ የማጎራጉረውም የቺን ነዉ ቂም አደቲዙብኘ በጌታ ሰም የቅረታ ሁላቺሁም አወዳቺኋለሁ 😍😍😍

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 lety +13

    Love you guys. The more we produce positive things, lord will splash his holly to our homeland Ethiopia. One Ethiopia one people!!!Ended.

  • @bethaniatilahun4725
    @bethaniatilahun4725 Před 3 lety +15

    that rap in tigrigna with old school beat wow

  • @NetallTube
    @NetallTube Před 3 lety +5

    uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu በቃ ቃለት የለኝም እናመሰግናለን የኛ ጥበበኞች

  • @chemari9979
    @chemari9979 Před 3 lety +31

    ሥላም ሥላም ሥላም ለሃገሬ🕌+⛪=❤️= 🇪🇹🇪🇹

  • @semb8127
    @semb8127 Před 3 lety +9

    I don’t know what they are saying, but their respect and bound to each other makes it lovely and also you can see how much Ethiopian people missed peace and unity. May god send peace to Ethiopia.

  • @ashruka
    @ashruka Před 3 lety +274

    ደስ ይላል 🙌🏽

  • @haymiaylsew8629
    @haymiaylsew8629 Před 3 lety +5

    የዘሪቱ ድምፆ ይነዝራል😍😍

  • @meazadejane1174
    @meazadejane1174 Před 3 lety +3

    ዋዉ ዋዉ ደሰላል የሚገርም ዘፋን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣር.ሠላም ያርግልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹👍👍👍💚💛❤

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 Před 2 lety +4

    Who is hearing to this masterpiece

  • @amencrsti9221
    @amencrsti9221 Před 3 lety +1

    ሳያትየ የእኔ ዉድ የምርጦች ምርጥ እኮ ነች።ዘሪቱ ፍቅር ኩኩ ራሄል አስጌ ልጅ ማይክ አቦ ይመቻችሁ። ምርጥ ስራ

  • @sosmansal
    @sosmansal Před 3 lety +13

    The group is indeed shown up highest excellent performance with Ethiopian local native language.. Wish to Ethiopian artists success...

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety +4

    ፍቅር-አንድነት በስብከት አይመጣም ።ፍቅር -አንድነት የሚመጣው በሁሉም ዘርፍ እኩልነትና ተገዳዳሪነት ሲኖር ነው።

  • @kubromtadesse2722
    @kubromtadesse2722 Před 2 lety +4

    I am from 🇪🇷I don't understand at all but I love ethiopian music ❤️

  • @BetmariamBelayneh-lw7op
    @BetmariamBelayneh-lw7op Před 5 měsíci +1

    ክብር ለናተ❤❤❤❤

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 3 lety +7

    I want the whole world to listen to this. Diversity at its best! 👏🏽🇪🇹 Please God keep us safe and together. Nothing else will do.

  • @lowbudgetethiopian8300
    @lowbudgetethiopian8300 Před 3 lety +18

    If anyone is paying attention, such an incredible work! Sayat you are a beautiful artist,your message about empowering women did not go unnoticed. And what a selection of artists to deliver that message loud and clear. Excellent!!

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před 3 lety +33

    WOW Zeritu's and Fikereadis's voice is amazing

    • @you-ti2bo
      @you-ti2bo Před 3 lety +1

      who's fikereadis? pls

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před 3 lety

      @@you-ti2bo Fikereadis is the one who sings from 1:27mn

    • @you-ti2bo
      @you-ti2bo Před 3 lety

      @@rahwa138 tnx sary

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 Před 3 lety +1

    ዋውውው በጣም በጣም ደስ ይላል አንድነትን ፍቅርን የሚያሳይ ሙዚቃ ነው ባላችበት ሰላማችው ብዝት ይበልልኝ!🙏 በጣም እወዳችዋለው የኔ ምርጦች! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏😘💚💛❤️

  • @djkind2122
    @djkind2122 Před 3 lety +2

    ለኔ ሁሉም ምርጦቸ ጀግኖቸ ናቸው ማስተላለፍ መናገር ያለባቸውን አሳብ አስተላልፈዋል ለሚገባው ይማርበታል ልብ ለለለው ደሞ ልብ ይስጠው በርቱ አንድነት ነው እሚያምርብን ሰላም እመኛለሁ ለእምየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saminiguss9970
    @saminiguss9970 Před 3 lety +35

    ወይኔ ሳያት ያንቺን ድምጽ ስሰማ ከጸጉሬ እስከ ጥፍሬ ድረስ ነው ሚነዝረኝ

  • @zaektube3037
    @zaektube3037 Před 3 lety +5

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም ምን አይነት ስብስብ ነው🤭
    ሁላችሁም በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ
    1 ሳያትዬ አንቺን ምንም አልልም ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ
    2 ኩኩሻ በጣም ነው የማከብርሽ
    3 ፍቅራዲስ ድምፅሽ wow
    4 ዘሪቱ ድምፅሽ your style hit different
    5 ልጅ ማይክ i don't know what to say , u r perfect. I liked your lyrics
    All of you are so amazing love u❤❤❤

  • @tihtifan976
    @tihtifan976 Před 3 lety +2

    Wow ይች ነች ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤️

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v Před 3 lety +1

    ሁለት ወር ሙሉ የት ነበርኩ ዛሬ ገና መስማቴ የሀገር ካስማ wow ብያለው የበደ ነው እንቁዎቻችን ልጅ ማይክ የኔ ምርጥ❤❤❤👈❤❤👈

  • @hementilaye7465
    @hementilaye7465 Před 3 lety +8

    I love how you included all the generations and culture It is simply beautiful 🥰🥰

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 Před 3 lety +23

    ፍቅር አዲስ የኔ ልዩ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @agafarytube7619
    @agafarytube7619 Před 3 lety +2

    ክብር ለሴቶች፣
    ክብር ለሰው ልጅ፣
    ክብር ለህያዋን ፣
    ክብር ለሁሉም ።

  • @user-yo5jo1fv9l
    @user-yo5jo1fv9l Před 18 dny

    ሳየ የኔ ንግስት እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን ነብሴ ታፈቅርሻለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 Před 3 lety +7

    እኔ እንደ አንድ ዜጋ የኢትዩጵያ ሰላም የሚመጣው ፖለቲከኞቻችን ሲስማሙ ነው ለህዝቡ አዲስ አጀንዳ እየሰጡ የሚያጋጩን እነሱን አስማሙልን ህዝብ ለህዝብ ተጠላልቶም አያውቅም ሀገሬ አምላክ ይሁንሽ እውነተኛ አሻጋሪ ያምጣልሽ 💔

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw3856 Před 3 lety +37

    እያለቀስኩ ነው እየሰማሁ ያለሁት! ስቅስቅ አስባለኝ! ደስታ ነው መሰለኝ! ሴትን የማከብር ወንድ ነኝ!

  • @samuelbedilu6247
    @samuelbedilu6247 Před 3 lety

    ebakachu satbetenu and zefen dgemun le hager...... hulachunm wedachwalew amalak le hagarachn selam ysten amen!!!!!!

  • @user-re6yf8dn1c
    @user-re6yf8dn1c Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ነዉ ነውሁልጊዜም አብራችሁ ዘፍንኑልን

  • @temesgentsegaw6510
    @temesgentsegaw6510 Před 3 lety +10

    የዘሪቱ ጉልበት፣አቅም ❤❤

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před 3 lety +4

    Lij Mikael, With this song, you made me realize what you do is art.

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před 3 lety +1

    Wawwwww betam des yilal liji mekeyaaa hulachihum😍🥰🤩💞💝🙏🙏🙏

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 Před 3 lety +1

    ድንቅ እይታ👏🏾 የኔ ጀግኖች እናመሰግናለን🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Před 3 lety +3

    በጣም የሚያምር የተዋጣ ስራ፣ እንዴት እንደምታምሩ! በተስጣችሁ ፀጋ ልዩ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት ። የሀገር ካስማ!!! እነመስግናችኋለን።

  • @nonietana7151
    @nonietana7151 Před 3 lety +5

    No comment it's astonishing 💯💯💯❣

  • @teddygizachew6963
    @teddygizachew6963 Před 3 lety +1

    የፋፍ ፓርት እና የአስጌ ደስ ይላል አዋህዶታል❤🤗

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 4 měsíci

    A timeless classic fit for March 8🌹🌹🌹 for beautiful women all around the world carrying everyone as the colons of a country 💃💃💃 #FemaleEmpowerment ❣️ Thank you Sayat 🙏🙏🙏 for bringing together our favorite female musical legends 🥰🥰🥰 for this Masterpiece that will go down in Ethiopian History 💚💛❤️

  • @elisabethliben2671
    @elisabethliben2671 Před 3 lety +3

    Women power.... I am in love with this song😍😍😍😍

  • @user-xy2jo4si6b
    @user-xy2jo4si6b Před 3 lety +3

    ከሚባለው ባላይ ደስ ይላል የኛ ጀግኖች በርቱበት

  • @abrahamtegen3938
    @abrahamtegen3938 Před 3 lety +2

    ሳያትዬ ❤❤❤ እንወድሻለን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሥራ !!!።።

  • @TigistTigist-xh9hq
    @TigistTigist-xh9hq Před 3 měsíci +1

    ሚካኤልዬ ይመችህ ሠርተሀል

  • @seidmohammed2608
    @seidmohammed2608 Před 3 lety +8

    የኔ ውድ በጣም ነው ምኖድሽ እኔ በተለይ ነብሴ እስኪላቀቅ ድረስ ነው ምወድሽ በርቺልን 😘😭

  • @abubekerahmed3806
    @abubekerahmed3806 Před 3 lety +3

    A great music with purpose by legendary artists. Look how beautiful they are, women and men of young and old generations, different
    languages. Look the beauty of diversity. Thank you all for the Great Work.

  • @firhiwetenderis696
    @firhiwetenderis696 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እውነትም የአገር ካስማ

  • @danielnegash7763
    @danielnegash7763 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ ነው በጣም ጥሩ መልእክት ያለውና
    ለወቅቱ የሚገባና በጣም የተዋበ ዜማ ኢትዮጵያንም ለመወከል የተሄደበት ጥረት በጣም የሚመሰገን ነው በርቱልን ከፍትኛ ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @natnaelgebremedhin5590
    @natnaelgebremedhin5590 Před 3 lety +6

    We need such collaborations.....more often.
    Nice work keep it up🔥🔥🔥🔥🙏👏👏

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu Před 3 lety +3

    ውድ ዬኔ እናቴ ጀግኒቷ እመቤት አያሌው ልጅሽ ይህን ዘፈን ጋብዞሻል!! ልኬት በሌለው ፍፁም ፍቅር እወድሻለሁ። ኩትኩተሽ ያበቃሻት ነብሴ ምንጊዜም ያንቺ ናት። እመኚኝ በኔና ባንቺ ዘመን ነብስን ወይ እድሜን መስጠት ከተቻለ እንደ እኛ የሚዋደዱ ማናቸውም ሳይቀድሙን እኔ ላንቺ ነብሴን እሰጣለሁ!!! ፍቅርና ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘላለም ትኖሪያለሽ!!!!

  • @ELFARUS7
    @ELFARUS7 Před 3 lety +2

    Kuku ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 all you guy’s 💚💛❤️

  • @nardosbelayneh2357
    @nardosbelayneh2357 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው እዲያልቅ ሁላ አልፈለኩም ደጋግሜ ነው ያየሁት ሳያትዬ እወድሻለሁ ....ኩኩዬ ናፍቀሽናል happy 2c her we lov all of u እሺ

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 Před 3 lety +3

    ይቺ ነበረች ኢትዮጵያዬ አንድ አይነት ጥምረት ግን ምን ዋጋ አለው እንደ ሸቀጥ ቸርችረው ቸርችረው እዚህ አደረሱሽ
    ታሪኩ ጋንኪሴ ጨርሶታል ቢዘፈን የለ ቢዘመር የለ እደው ምን ይሻላል ልክ ነው የዚህን ማህበረሰብ አመለካከት መቀየር አስቸጋሪ ነው እናተ ልታስተምሩን የዘፈናቹ አርቲስቶቻችንን ግን ፈጣሪ ክብር ይስጣቹ

  • @edenendris1297
    @edenendris1297 Před 3 lety +9

    Zertitu amazing voice

  • @bezawitendashaw4790
    @bezawitendashaw4790 Před 3 lety +2

    ቃላቶች ያጥሩኛል!

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 Před 3 lety +1

    አንደኞች ስታምሩ ጤናን እድሜ ፍቅር ይስጥልኝ ሚኪዮ የኔ የዋህ በርታልን።

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 Před 3 lety +9

    ሳዩዬ የሴት ልክ ❤️

  • @tizitqyasav164
    @tizitqyasav164 Před 3 lety +17

    ፍቅር አዲስ ድምፅ እኮ😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety

    ዋዉ ኩኩዬ, ፍቅርአዲስ,ዘሪቱ, ራሄልዬ,ሳያትዬ,አስጌ,,እና ሌሎችም ድምፀ መረዋዎች እናመሰግናለን🙏🏾🌺♥️🎊🎉

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 Před 3 lety +1

    እግዚዓብሔር ይባርካችሁ የኛ መኩሪዎች እንወዳችሀለን !!! 💚💛❤️😍🇪🇷😍