ባጃጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2019
  • Follow Us On FaceBook : / berhane Habesha
    Follow Us On Instagram : / ayt-tube
    Join Our Telegram Channel : t.me/Ayttub
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House Show | Merkato Tube ሰብስክራይብ_ያድርጉ #Like_ያድርጉ

Komentáře • 303

  • @user-nq4fy1hj7b
    @user-nq4fy1hj7b Před 4 lety +42

    ይመቻቹ። ዉዶቼ። እኔም። የመግዛት። አላማ። አለኝ። ቅዱስ ገብርኤል። ካለ በስደት ያላቹ እህት። ወንድሞቼ። ያሰባቹት። ተሳክቶላቹ። በሰላም። የሀገራችን። መሬት። ያብቃቹ አሜን 🇪🇹👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @user-sr9ry2zj9v
    @user-sr9ry2zj9v Před 4 lety +22

    እስኪ እህት ወድሞቸ ዱአ እንደራረግ በስደት ያለነ በምሉ በሀገር ውስጥ ያለነውም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውም አሏህ የልባችንን አሳክቶልን ባአገራችን እምንኖር ያድረገን እደኔ አገሩ የናፈቀ ላይክ በርቱ ወድሞቸ ጎበዞች ስራ ክብር ነው ደስ ይላን

  • @user-tf2eu9dn2b
    @user-tf2eu9dn2b Před 4 lety +30

    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን. እኔም ልገዛ አስቤ አለሁ እስኪ ይቅናሽ በሉኝ.

  • @seadaseiedk8596
    @seadaseiedk8596 Před 4 lety +19

    በመዳሜ መኪና ልለማመድና ስመጣ ባጃጅ እገዛለሁ እራሤ እሠራዋለሁ ይመቻችሁ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety

      ለራስሽ ብርታት ጥሩ ነው ግን መኪና እና ባጃጅ አነዳዱ ይለያያል... ባጃጅ እንደ ሞተር ሳይክል ነው ሚነዳው :)

    • @bazabranu9838
      @bazabranu9838 Před 4 lety +1

      Kkkkk eyamchesh

    • @youtub5171
      @youtub5171 Před 3 lety

      እኔም ማር

  • @user-gh2qc6xv8s
    @user-gh2qc6xv8s Před 4 lety +7

    ኢን ሻ አላህ እኔም የመግዛት ሀሳብ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m Před 4 lety +11

    ጎቦዝ በርታ በጠም ብዙ ሰው ስጠይቅ የነበረ ነገር ነው ♥♥♥♥♥

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 Před 4 lety

    Merkato tub ብላቹ ግቡን እዩ ምርጥ ምርጥ ነገር አለ የፈለጋቹትን በሙሉ ታገኛላቹ

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx Před 4 lety +2

    አቡሽ ወድማችን እናመሠግናለን ቀጥልበት

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety +3

    ጌታ ሆይ እባክህ ላታሳልፍልኝ በስደት በመዳም ኩሽና አታልፋኝ

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 4 lety +3

    አቡሽየ እናመሠግናለን ታክሲ የተሠራበትን ጠይቅልን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 4 lety +2

    ጥሩ ነው በርታ አቡሸየ እና መሠግናለን

  • @user-zx4jk2qo8u
    @user-zx4jk2qo8u Před 4 lety +15

    ጉድ ኢትዮጲያ ሁለ ነገር ሠማይ ጠቀስ ሆኖ እርፍ አይይይ እኔማ እዚሁ ስሸቅል መኖሬነዉ ወቸዉጉድ

  • @lailaahmed7698
    @lailaahmed7698 Před 4 lety +2

    Omg ለባጃጅ ይሄ ሁሉብር 50000 ሱቅ ብከፍት ያዋጣል ብየአስባለሁ አቡሽዬ እናመሰግናለን ስብ አድርጌ ሃለሁ የመጀመሪያ ነው ሳይህ

    • @amentadme449
      @amentadme449 Před 4 lety

      50 000 የምን ሱቅ ነው የሚከፍት ክክክ ገራም ነሽ እሽ

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z Před 4 lety +1

    O የለውጥ ሰው ነቹ በርቱልኝ በግን ለማጠበቅ ብለው በህር ሲየቋርጡ አሰ ይበለቻወይ የኔ ወገኖች እስኪ ምከሯቻው

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 Před 4 lety +8

    በርቱ ውንድሞቼ አላህ ያግዛችው እኔም እቺን ባጃጅ ልገዛ ሀሳብ አለኝ እንሻ አላህ ብእዝንላህ

  • @jemashabesha1531
    @jemashabesha1531 Před 4 lety +3

    አቡሽ ቆሎ ተማሪ አሪፍ ስራ ነው በርታ።።።።።።።።።።።

  • @user-gy2em9yc4k
    @user-gy2em9yc4k Před 4 lety +3

    የዛሬ አምስት አመት ዘጠና ሽብር ገዝታ እህቴ ለወድሜ ሰታው ነበር ግን ምንም ጥቅም አላገኘባትም ነገርግን ሁሉም ሰው አድ አይደለም አላማ ያለው ሰው ከሰራባት ጥሩ ደረጃ ታደርሳለች

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 Před 4 lety

      ግን አይገርምም መወደዱ የዛሬ አመት 130,000 ነበር

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k Před 4 lety

      @@medinahmuhammad2191 አሁን ሰአት ሁሉ ነገር ተወደደ አሏህ ያብጀው

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 Před 4 lety +3

    በጣም ጥሩ ነው. ስለ ምንም ነገር አስተማሪ የሆነ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው. የሚበረታታ ነው. Like እና subscribe በማድረግ እተባበራለሁ.

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 Před 4 lety +4

    ተሜ እናመሠግናለን

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 Před 4 lety +2

    Betam Enameseginalen Abush Egide Eziw talamden Enimatana be hagerachin demo gesten sirachin Eniketilalen balu yimechachu Yagare lijoch 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-jg8pf8dx7b
    @user-jg8pf8dx7b Před 4 lety +2

    አሪፍ ነው አገላለፅህ በርታ እኔ ግን ከ1ዴ ሁ2ቴም ባጃጅ ገዝቼ ከስሬ ሸጫለሁ ደግሜ እንኳን ልገዛ ስሙንም መጥራት አልፈልግም

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 Před 3 lety

    አሪፍመረጃ ነው ልጅ አቡሽ ጥሎብኝ ባጃጅ ሶስት እግር የምትወድቅ ይመሥለኛል ስፈራ ደሞ ውድናቸው

  • @tube-hw5mv
    @tube-hw5mv Před 3 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን ገዝቶ ማከራየት እንዴት ታየዋለህ ለሹፌር ለመሥጠት ፈልጌ ነበር

  • @user-ig4px2rv2l
    @user-ig4px2rv2l Před 4 lety +2

    እናመሰግናል ጥሩ መርጃ ነው ወንድም

  • @user-vd6nc2wz1g
    @user-vd6nc2wz1g Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድም.

  • @sarawolloyewa4075
    @sarawolloyewa4075 Před 4 lety +2

    Enamesegnalen tru new ketlbet betam tnx abushe

  • @user-nz9hv4qk9l
    @user-nz9hv4qk9l Před 4 lety +2

    በርቱ እናመስግናለን

  • @Filseta
    @Filseta Před 4 lety +4

    በጣም ውድነው ሢኖትራክ ቢወጣባት የማን ያለህ ልልነው ሆ 😳😢😢😢😢😢

  • @demekchasefeademekchasefea4060

    እናመሰግናለን ታመና አቡሽ በተለይ እኔ ፈልገነበር

  • @user-wb8nc7hx9r
    @user-wb8nc7hx9r Před 4 lety +3

    ተምየ ስታምር ችክ ካለህ ሰላም በልልኝ ከለለህ ደግሞ..,ባጃጅ እድታጋዛኝ እሽ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 4 lety +6

    2008 ላይ አገር እዳለሁ 7,0000ሺብረ ነበረ 4 አመት ወሰጥ 2040 ሺብረ መሆኑ ከልብ አሰደነገጠኝ

    • @user-tf2eu9dn2b
      @user-tf2eu9dn2b Před 4 lety

      የኔ ወድሞች የገዙት ሀምሳ ሽብር ነበር. ላዛውም ከቦታው.

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን አቡሽ

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y Před 4 lety +4

    አቡሽዬ እናመሰግናለን የባለ ባጃጁን ስልክ ስጠኝፍቃደኛከሆንክ

  • @saadaabdo9895
    @saadaabdo9895 Před 4 lety +2

    መረጃህ ተመችቶኛል ግን የት አከካብነዉ

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc Před 4 lety +4

    Thank you bro

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 4 lety +7

    _በመጀመሪያ አቡሽ የቆሎ ተማሪ አመሰግናለው
    _ባጃጅ ገዝተን የት እንሰራበታለን ?????
    ምክንያቱም_ቄሮ ገነጣጥላት ያስቀምጥልኛል
    _ቴዲዬ' አንተን ለመግዛት ፍቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ??????

    • @Ballsmer
      @Ballsmer Před 4 lety +1

      ክክክ😂😂

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 4 lety +1

      እህ አረ የት ሂጀ ልሳቅ ሆደ ፈነዳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በቃ እነሱ ጋሪ ስለለመዱ ባጃጅ አይነፍቸውም

    • @zahrahajii3977
      @zahrahajii3977 Před 4 lety +1

      ፋኖሳ ስንዴ ይሰርቃል 😂

    • @bazabranu9838
      @bazabranu9838 Před 4 lety

      Eqarqerbsh aboo damo kaqero men alsh balagee warada

  • @madinamohamed4928
    @madinamohamed4928 Před 4 lety +9

    o.m.g ,የባጃጅን ዋጋ ስማሁት የታክሲ ዋጋ ነገርኝ እስኪ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 4 lety +7

    ኤናመሰግናለን እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ከዛ እራሴ ሸቅለዋለው

    • @amneamne3871
      @amneamne3871 Před 4 lety

      mekdi tube ማማቲ የኔም ሀሳብ እሱ ነው

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለንን🇪🇹👈

  • @zebutubezebu5106
    @zebutubezebu5106 Před 4 lety +3

    አር በጣም ውድ ነው። ወይ ኬት አምጥተን እንገዛለን እኔም ለመግዛት አስቤ ነበር

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 4 lety +1

    ተሜ እናመሰግናለን

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 4 lety +7

    ገበዝ ልጅ ባለ ባጃጁ በደንብ አብራራህው
    አቡሼ የቆሎ ተማሪው እናመሰግናለን

  • @jaredleggaese3705
    @jaredleggaese3705 Před 4 lety +3

    Good information

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን በርቱ😔

  • @taibata281
    @taibata281 Před 4 lety +1

    Wow thank you

  • @user-ob8sh3zb6q
    @user-ob8sh3zb6q Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዉዶች ምኞቴነዉ ለመግዛት

  • @hanafkadu4866
    @hanafkadu4866 Před 4 lety +1

    Arif meraja naw barta bro

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 Před 4 lety +1

    ሁለታቹም እናመሰግናለን ወድሞቼ እኔም ልገዛ አስቤአለሁ እስኪ ይቅናሽ በሉኝ

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 Před 4 lety +5

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ማሮች💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ነው ልጠይቅህ ነው ውንድምዬ ለመንዳት የመንጃ ፍቃድ እና የምትስራበት ስፍር ማህበር ስል ስማሁኝ እና ማህበር ለመግባት ክፍያ አለው በጥቅሎ አዲስ ስንገዛ ስንት ብር ያስፈልጋል

    • @abushyekolotemary
      @abushyekolotemary  Před 2 lety

      አሁን አዲሱ 300ሺህ ብር ገብቷል ማህበር እንደየሰፈሩ ይለያያል ከ2 ሺህ ብር እስከ 10ሺህ ብር

  • @hiyolamma8285
    @hiyolamma8285 Před 4 lety +3

    ምነካቹግን አዳንድ ኮሚተሮች ወድ ሰታዮ ሰፍ የምትሉት አሰዳቢ ቲች

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ ብሮግራም ነው በርቱ

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Před rokem

      እስከ ስንተኛ ክፍል ነው የተማርከው ቃላቱን አንገትና ቅርጽ አልባ አደረከው ብሮግራም አይባልም ካላወቅህ ጠይቅ ፕሮግራም ነው የሚባለው

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y Před 4 lety +6

    ቀጣይ የሳይክል ዋጋ ንገርኝ

  • @tigistusertesfeye4739
    @tigistusertesfeye4739 Před 4 lety

    ጎበዝ በርታ

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 4 lety +2

    በዚህ አይነትማ ቤት መግዛት አልችልም ወዮ ባጃጅ እሄን ያክል ብር የሆነ ቤትስ ኧሯ

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 Před 4 lety +1

    Betam Das yelale ba poltka selkachn tatbwale edanta aynti marja asflge nawu

  • @marigosh4685
    @marigosh4685 Před 4 lety +1

    Selam wandimoche betam dassss yilal bertu

  • @kalkidanagegnew7270
    @kalkidanagegnew7270 Před 4 lety +3

    እና መስግናለን አድስ ገቢነኝ

  • @tamratterefe2078
    @tamratterefe2078 Před 2 lety

    ያራዳ ሊጅ የባጃጅ የበር አሰራር እና ዲኮር የደረሰበትን ደረጃ በዚሁ ምልክ ይዘህ ከች ብትል ተሜ ሞክሼ ይመችሽ ውለሽ ግቢ

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 Před 4 lety +1

    Arife New beretu

  • @fgagsggdgdghd1552
    @fgagsggdgdghd1552 Před 4 lety +1

    አቡሽዬ አምስግናለው

  • @kalkidanagegnew7270
    @kalkidanagegnew7270 Před 4 lety +2

    ዋውው

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 Před 4 lety +1

    ጉበዝበርታአአቡሺ

  • @kedijajemal3216
    @kedijajemal3216 Před 4 lety +2

    Mashallah. Des.sela.adesis.bjja.lmgzat.sent.neaw..bqen.300.kal.brtui

  • @hanatube1145
    @hanatube1145 Před 4 lety +1

    ማስታውቄ አታብዛ ምንም ሳታወራ እኮ በማስታውቄ ጨርስከው ውደገደለው ግባ

  • @saraymariamlije112
    @saraymariamlije112 Před 4 lety +2

    enam lewadime ligeza eyasebkugn nw enda E/R fekade ginr btm tewadeda uufff

  • @somam6576
    @somam6576 Před 4 lety +1

    አየ ባጃጅዩ ቆይ አች ሶስት እግር እኔ እንኳን ልገዛትና ከቦታ ቦታ መቀሳቀስ እራሱ እፈራት ነበር አልገባም ነበር የምለው አይይይይ

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v Před 4 lety +8

    ጣጣው ብዛቱ የጀበና ብና መስራት ይሻላል

    • @zd5125
      @zd5125 Před 2 lety

      አ 😁እኔም ፈልጌ ፈራኡት

  • @meazi01
    @meazi01 Před 4 lety +1

    Good video

  • @dvjfgjvgdghcgbcj9542
    @dvjfgjvgdghcgbcj9542 Před 4 lety

    ምርጥ ሰው

  • @helenhelen6310
    @helenhelen6310 Před 4 lety

    Yena doco sefero wendemani yemselali kelebe new menmsegeniw

  • @shahaishahai9009
    @shahaishahai9009 Před 4 lety +2

    ቀጥልበት

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n Před 4 lety +2

    አቡሸ ልጅእ ጠፋህ መልክህም ስምህም የልጀ ይመስላአል አቡሽየ

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 Před 4 lety +2

    አቡሽ የቆሎ ተማሪ ቴኪው

  • @bezafasle423
    @bezafasle423 Před 4 lety +2

    17ሺ TVs አለችኝ ገቢዋ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 Před 4 lety +2

    *ይቅርታ ትልቅ ፖርሲ ባጃጅ አዲስ ዋጋ ስንት ነው ፈልጋለሁ*

  • @user-ro2yz2ix3u
    @user-ro2yz2ix3u Před 7 měsíci +1

    ዋው

  • @butileshowtube1524
    @butileshowtube1524 Před 4 lety +2

    ጥሎብኝ በዝች ኩርኩርመሔድ እፈራለሁ ግን በጣም አሪፍ ናት በጃጅ

  • @sarahwasi6338
    @sarahwasi6338 Před 4 lety +1

    አናመሠግንአለንሁላቺሁንም♥♥

  • @user-tf2eu9dn2b
    @user-tf2eu9dn2b Před 4 lety +1

    አቡሾ እዴት ነህ የት ጠፍተህ ነበር??

  • @getahunmuluneh6631
    @getahunmuluneh6631 Před 4 lety +1

    Bahir dar magezat efalegalhu endit magezat endmechel marja setagn

  • @Saratigray
    @Saratigray Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ መርጃ ነው ግን እኔ ባጃጂን እጂግ እጠላታለሁ ምክንያቱም ተገሌብጣ 3 ወር ሆስፒታል አስተኝታኛለች እናተ በርቱ

  • @sisiyoutube8824
    @sisiyoutube8824 Před 4 lety +5

    አራ ምገዛ ሰው አል ስልክ ቁጡራችን ስጥን

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety +1

    Wagawa ke bajajiwa belay naw.Beziya lay wisx lewisix siraa.Ayawaxam gomen bexenaa

  • @toubagizaw5002
    @toubagizaw5002 Před 4 lety +2

    ባለ አራት ጎማዋን ባጃጅ ዋጋ ንገረን

  • @selamselam6497
    @selamselam6497 Před 4 lety +4

    ክክክ እኔ ሰደት ላይ ነኝ ግን ቤት መግዛ ዓቅም የለኝም ከዛ በጃጅ ገዛሁ ኣዲሰ 240.000 ነኘ የገዛኋት ገቢ ኣለው ወይ

    • @gf5289
      @gf5289 Před 4 lety

      እረ ቦታ ገዝተሺ 20 ቅጠል ቤት ብታቆሚ ይሻላል

    • @user-it9lh8xg6y
      @user-it9lh8xg6y Před 4 lety

      ገዝትሽተውባጃጅ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 4 lety +2

    👍

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Před 3 lety

    _ባጃጅ ገዝች የምዉ በታማኝነት የሚሰራ ለኔ በቀን 2መቶ ብር የሚያስገባ ያናግርኝ ከምሬ ነዉ_

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 Před 4 lety

    Tnkyou

  • @user-id2uo7bb6s
    @user-id2uo7bb6s Před 2 lety

    አቡሽ የእከሻ መኪናዋን ጠይቅልኝ የት እንደሚገኝ እሽ

  • @user-dz4pe2em1z
    @user-dz4pe2em1z Před 4 lety +1

    እኔ ልጄ ግዢ እያለኝ ነበረ ምን ይሻላል

  • @birhanederiba1988
    @birhanederiba1988 Před 4 lety +1

    Selm.yee agare saw

  • @meka9207
    @meka9207 Před 2 lety +1

    ወቅታዊ ባጃጅ። አሳወቀን

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +2

    መደታ፡ብችል፡እገዛነበር

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +2

    እኔ እገዛለሁኝ እንሻላህ

  • @Hayat-vv4fl
    @Hayat-vv4fl Před 4 lety +1

    ግን ወድሜ አለባክ ጡሩ ነው ሚስራው ፣ያለው፣ገቢው

  • @user-gl1ww8xg4k
    @user-gl1ww8xg4k Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @mhhmadkjadg7114
    @mhhmadkjadg7114 Před 4 lety +1

    Terunew,gayis tetkmubt,ውድሜምበዚች፡ሰርቶነው፡አሁን፡ባስገዝቱዋል፡ላወቀብት፡ባጃጅatrafinew

  • @birukTekly
    @birukTekly Před 5 měsíci

    Arifi naw megazati ifalgalew bit agenanyen