ስለ ጎማ መበላትና ስለ ፍሬን ሸራ እንዲሁም ስለ የጎማ አላይመንት በተወሰነ መልኩ ግንዛቤ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 25

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 4 lety +3

    ማሻ አሏህ ወንድም ጠክር

  • @user-zn2zf6ki1w
    @user-zn2zf6ki1w Před 3 lety +2

    መሸአላ በርታ ላክ አርጉ እናሳዲገው አይከፈልበትም ላይክ አርጉ

  • @meaziyemebrehn1369
    @meaziyemebrehn1369 Před 4 lety +2

    በርታ የኔ ወድም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kedirkedir7498
    @kedirkedir7498 Před 2 lety

    Aww mashaallah berta bro

  • @shamsuahemad851
    @shamsuahemad851 Před 4 lety +1

    ጀዛከላህ ሀቢቢ

  • @bestumuhammad4306
    @bestumuhammad4306 Před 2 lety +1

    Wowቆንጆ ነዉ ማሻላህ

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ ወንድም
    በርታ አላህ ያግዝህ

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 Před 4 lety +1

    መሻአላህ በርታ ወድሜ

  • @NoName-xp7th
    @NoName-xp7th Před 4 lety +1

    ማሻ አላህ

  • @user-ld5bi7gs4p
    @user-ld5bi7gs4p Před rokem

    ASWAWD 🌹

  • @yosephgebreyesus3468
    @yosephgebreyesus3468 Před rokem

    thanks

  • @sen9055
    @sen9055 Před 3 lety +1

    እረ ይወረቃብሀል ብዬ ፈራሁ

  • @yutub2107
    @yutub2107 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ደምሬኬለሁ

  • @oneloveoneheart9807
    @oneloveoneheart9807 Před 4 lety +1

    Masha alah

  • @haayrbna7135
    @haayrbna7135 Před 4 lety +2

    👍👍

  • @SN-hd3fq
    @SN-hd3fq Před 2 lety

    Yet new adrashachihu

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 Před 3 lety +1

    ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂ።ወበርካቱ

  • @mohammedhashem3334
    @mohammedhashem3334 Před 4 lety +1

    ዊው

  • @danaytzerue8262
    @danaytzerue8262 Před 3 lety +1

    😍😍😍

  • @GezahagnGetachew-fx5zm
    @GezahagnGetachew-fx5zm Před 7 měsíci

    ጎማ በቀኝ በኩል በዉስጥ በስተግራ በዉጭ በኩል እየበላ ተቸገርኩ አላይመንት ብዙ ግዜ አ .አ በምጣት አሰርቻለሁ ለውጥ የለም የምኖረው አርባምንጭ ነው እዚህ አላይመንት የለም እንድመጣ አድራሻህን ንገረኝ።

  • @mahitube5830
    @mahitube5830 Před 2 lety

    ወንድም ኤፍ ኤስ አር ነበረኝ እና ጎማ እየበላብኝ ተቸገርኩ የት ነው አላይመንት ማገኘው

  • @addisesolo7248
    @addisesolo7248 Před 2 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ! አውቶሞቲቭ ፕሮግራሞች ደስ ይሉኛል አስተማሪ ናቸው።
    በዚህ አጋጣሚ የመኪና ጠላት ስለሆነው የሆሎታ መንገድ አስተያየቴን ለሚመለከተው ክፍል ብታቀርቡልኝ
    በሆለታ ዋና የመኪና መንገድ ላይ የተሰራው የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ አደጋን የሚቆጣጠር ሳይሆን በሕይወትና በንብረት ላይ አደጋን የሚፈጥር በሕውቀት ላይ ተመስርቶ የተሰራ አይመስለኝም በመንገዱ ላይ የሚፈጠረውን አደጋ ለመቆጣጠር መጠነኛ የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ መስራት ሲቻል በተወደደ መለዋወጫ መኪናን የሚያነካክት የሚሰባብር ለጤነኛም ለሕሙማንም ሰው የማይመች አሰልቺና በግምት የተሰራ መቆጣጠርያ መንገድ ነው። ይሕ መንገድ ምናልባት ለታንክ ፍጥነት መቆጣጠርያ ሊሆን ይችላል አላውቅም። ግን በጎማ ለሚንቀሳቀሱ የስራና ለቤት መኪኖች አይሆንም።
    ይሕን ከባድ መቆጣጠርያ የሰራው ክፍል ሕውቀት ያላቸውን ባለሞያ በማማከርና በመያዝ ማሻሻያ ሊያደርጉለት ይገባል ወይንም ደግሞ ተለዋጭ መንገድ ቢሰራና በተለዋጭ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎች ቢንቀሳቀሱ የተሻለ ነው። መንገዱ የሃገር ሃብት ኢኮኖሚ የሚያናጋ እንደመሆኑ መጠን ጥቆማዬን ይመለከተኛል ለሚል ክፍል እንደምታደርሱ ተስፋ አደርጋለሁ!

    • @offlaautomotive3546
      @offlaautomotive3546  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ ለአስተያየትህ ባገኘሁት አጋጣሚ መልክትህን አስተላልፍለሁ ወንድም ::

  • @user-ld5bi7gs4p
    @user-ld5bi7gs4p Před rokem

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اخوي بارك الله فيك ابغاك ترسل لي رقمك ابغى اتواصل معك ارسل لي رقمك