አዲስ የቅዱስ ሩፋኤል ዝማሬ "እግዚአብሔር ፈዋሽ" ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Habtamu Eshete "Egziabher Fewash"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Deacon Habtamu Eshete.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
    አዲስ ዝማሬ "እግዚአብሔር ፈዋሽ" ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ

Komentáře • 325

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 Před 3 lety +16

    ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ አይለየን🙏🙏🙏

  • @mestitekletsadik6686
    @mestitekletsadik6686 Před 3 lety +25

    አሜን ክብርህ ይስፋ ከልጅነት ጀምሮ በደጅህ ላሳደከኝ ሊቀመላክ ቅዱስ ሩፋኤል

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +2

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍👏

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 3 lety +25

    ለአመታዊው ቅዱስ ሩፋኤል
    በአል እንኳን አብሮ አደረሰን
    አደረሳቹ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 Před 3 lety +27

    እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
    ፈታዬ ማህፀን ሩፋኤል ግሩም
    ላንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና
    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሀብትሽ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abershyerufallij13
    @abershyerufallij13 Před 2 lety +8

    የኔ አባት አንኳን አደረሳችሁ ለጳጉሜ ፫ ዓመታዊ በዓል መዝሙር በጣም ደስ ይላል ግን ወንድሜ ሀብትሽ ጥንታዊው ደብር በአዲስ አበባ ጉለሌ ጽርሐ እርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ደሞ ብታስገባው በጣም ደስ ይል ነበር..........🙏 የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል 🙏🙏🙏🙏

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል 👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏💚💛❤😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 Před 3 lety +7

    በደ/ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ደብር መላኩ ስላሳደገን ዝማሬውን ስሰማ......

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 Před 3 lety +5

    ሊቀ መልእክት ቅዱስ እሩፍኤል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ+++

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 2 lety +5

    ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር ፈዋሽ የሰምህ ትርጉም ፈታይ ማህፀን ሩፋኤል ግሩም ለአንተ አለኝ ምስጋና የመንገድ መሪ ነህና እልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወንድማችን ነገ ሩፋኤል ነው እንኳን አደረሰን አደረሳቹ

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před rokem +4

    ኦኦኦኦ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ግሩም አንተኮ ትለያለህ ክበርልኝ ጠባቂዬ የልጆቼ አሳዳጊ ሳላውቅህ የኖርኩበት ጊዜ ይቆጨኛል

  • @atronsgebeyaw6666
    @atronsgebeyaw6666 Před 2 lety +4

    የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @emebetasratfenta8994
    @emebetasratfenta8994 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልል ፈታይ ማህፀን ሩፋኤል ግሩም እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 Před 3 lety +2

    Amen elelelelelelele zemaremalykt yasemalen

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety +13

    ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kalabiye9231
    @kalabiye9231 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልል እነዚህን ቤተሰብ ስወዳቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በመዝሙር የታጀበ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @zemarityeromtube
    @zemarityeromtube Před 3 lety +5

    አሜ ዘማሬ መላእክት የሰማክ ወንድሜ የቅዱስ ሩፋኤልን በረከት በሁላችን ላይ ይደር❤❤

  • @leya8572
    @leya8572 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
    ፈታዬ ማሕጸን ሩፋኤል ግሩም
    ላንተ አለኝ ምሥጋና የመንገዴ መሪ ነህና

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 3 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝት አድርጎ ቅዱስ ሩፋኤል ይስጥህ

  • @bizuworkmamo3981
    @bizuworkmamo3981 Před rokem +2

    ሁለተኛው ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፍጣሪ በቤቱ ያፅናህ!! እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያጽናሕበንታልን ወድማችን ሐብታሙ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 Před 3 lety +2

    የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤትና በረከት ይደርብን!

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
    ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏 አሜን ፫

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 Před 3 lety +2

    በነገራችን ላይ የደ/ዘይት ከተማ መጠሪያውን ያገኘውም ከዚህ ገናና እና ታላቅ ቅዱስ መልአክ ነው።የደብሩ መጠሪያው ደ/ዘ ቅዱስ ሩፋኤል ቤ/ክርስትያን ነው።በእውነት ዝማሬ መልዓክ የሠማክ።

  • @khaledalbyhe228
    @khaledalbyhe228 Před 10 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣሳዳግያችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ረድኤቱ ኣይለየን

  • @user-yl2lf2ue1d
    @user-yl2lf2ue1d Před měsícem

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብም እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
    ፈታሔ ማህፀን ሩፋኤል ግሩም ላንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና እልልልልልል ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +3

    ቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና በረከት ይደርብን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን

  • @belaynouchewerku8753
    @belaynouchewerku8753 Před 3 lety +1

    Amen amen 🙏🤲

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ።
    ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጳጉሜ ፪ ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Před rokem +2

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @welde.amanuel
    @welde.amanuel Před rokem +2

    እንዴት አንጀት አርስ ዝማሬ ነው🤗... ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛል አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @DAWIT_TEFERI
    @DAWIT_TEFERI Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው🙏❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @user-uw7wg4md3k
    @user-uw7wg4md3k Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidstgmadhni6126
    @kidstgmadhni6126 Před 3 lety +1

    amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸

  • @user-rj7zg5jk3u
    @user-rj7zg5jk3u Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

  • @user-vy4uz5le2v
    @user-vy4uz5le2v Před 3 lety +3

    ዕልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️👏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

    • @user-vy4uz5le2v
      @user-vy4uz5le2v Před 3 lety

      @@rayabisoberi እሺ እማየ ችግር የለም አደርግልሻለሁ እማየ❤❤❤

    • @user-vy4uz5le2v
      @user-vy4uz5le2v Před 3 lety +1

      አርጌልሻለሁ እማየ አንቺም አረግልኝ ውዴ❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      @@user-vy4uz5le2v እመጣለሁ 😍

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z Před 3 lety +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሩፋኤል አቤቴ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r Před 3 lety +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተባረክልኝ የተዋህዶ ኮከብ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Před rokem +2

    ዝማሬ መለኣክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 Před 15 dny

    እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
    ፈታዬ ማህፀን ሩፋኤል ግሩም
    ላንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና

  • @almazmuluneh5262
    @almazmuluneh5262 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před 3 lety +2

    እንኳን አደረሳቹሁ ዉድ ኢትዮጵያ ዊን እህትወንድሞቼ መልካም በአል ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላክትያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱያፅናህ ያፅናን አሜን ፫

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 Před rokem +2

    የኔ አባት ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሩፉኤል🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒✝️✝️✝️🌺🌺🌺

  • @shawashewa3691
    @shawashewa3691 Před rokem +2

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ረዳቴ ታዳጌ ክብር ለስምህ ይሁን

  • @user-le8uf5sm9n
    @user-le8uf5sm9n Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 Před 3 lety

    የቅዱስ ሩፋኤል እረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 👏👏👏🌻🌻🌻💖💖🌾🌾🌾

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️ አሜል(3)

  • @user-yh3kd5ql4s
    @user-yh3kd5ql4s Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @natanimblessed863
    @natanimblessed863 Před 9 měsíci

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ምጤን አቅልለህ ማህፀኔን ፈተህ ልጄን በሰላም አሳቀፍከኝ ክበርልኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizayehukassiye1812
    @bizayehukassiye1812 Před 3 lety +4

    እልልልልልልልልል.....ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርልን 🙏እንኮን አደረሳችሁ

  • @Mimi-bc5qk
    @Mimi-bc5qk Před rokem +1

    ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል
    ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል
    ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር
    ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር 🙏🙏🙏
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-fd2ow9nx5m
    @user-fd2ow9nx5m Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜንንንን🙏እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዎንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🤲አሜንንን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏

  • @adinaageze6419
    @adinaageze6419 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @sablyiwans8754
    @sablyiwans8754 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tsegayehaben9264
    @tsegayehaben9264 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉🎉

  • @andneteadeletadelecom5003

    እንኳን አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-uq9vx1jp3j
    @user-uq9vx1jp3j Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 3 lety +2

    እልልልል ዝማሬ መልእክት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @mahlethailegebreal2252
    @mahlethailegebreal2252 Před 3 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤልን መዝሙር በመስማቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yeshiyoutube3225
    @yeshiyoutube3225 Před 3 lety +1

    አሜንን ልልልልልል አሜንን ልልልልልል አሜንን ልልልልልልል

  • @yekelemewerkwoldetsadik1244

    እልልልልልልል ዝማሪ መልአክትን ያስማልን እርስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @samuelsisay4720
    @samuelsisay4720 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ። ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @markazshasha9962
    @markazshasha9962 Před 2 lety +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ganeetasifa2083
    @ganeetasifa2083 Před 3 lety +1

    በእውነት. ቃለ ህይወት. ያሠማልን

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክትን ያሰማልን ምድረ ሃበሻ ይባርክልን ሰላሙን ያውርድልን የፍቅር የሰላም ኣውደኣመት ያርግልን ቸሩ መድሃኒተ ኣለም ተባረክልን ስምህን በነ ኣብርሃም ያእቆብ ይጻፍልህ ወንድሜ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 3 lety +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Před 3 lety

    Zemari meleak yasemalen 🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratgirma519
    @tamiratgirma519 Před 22 hodinami

    ላንተ ያለኝ ምስጋና እጅግ ብዙ ነው 🙏🙏🙏

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንን

  • @yordanosgebisa3341
    @yordanosgebisa3341 Před 3 lety +1

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዝህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✟💒✟💚💛♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Александр_Цуркан

    የኢትዮጵያን ሙዚቃ እወዳለሁ! ከሞልዶቫ ሰላምታዎች፣እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ።

    • @sinatekle661
      @sinatekle661 Před 3 lety +1

      ይህ እኮ ሙዚቃ ሳይሆን መዝሙር ነው።

    • @Александр_Цуркан
      @Александр_Цуркан Před 3 lety

      @@sinatekle661 አውቃለሁ፣አመሰግናለሁ። የኢትዮጵያን መዝሙሮች እወዳለሁ!

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሳችሁ አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 3 lety +1

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልኝ🌺🌺🌺🌼🌼💘💐💐💐 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር

  • @ashuuma9520
    @ashuuma9520 Před 2 lety +1

    በርታ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nisuhinisuhi5255
    @nisuhinisuhi5255 Před rokem +1

    ያሳደከኝ አባቴ እሩፋኤል ዘላለም ንገስልኝ

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አመታመቱ ያድርሰን

  • @fekede8220
    @fekede8220 Před rokem +1

    ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው መዝሙር ነው ወድማችን በቤቱ ያፅናክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማረ መላእክትን ያሰማልን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @birukayele4114
    @birukayele4114 Před měsícem

    እግዘብሔር ፈዋሽ
    እግዘብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
    ፈታሔ ማሕፀን ሩፋኤል ግሩም
    ላንተ አለኝ ምስጋና
    የመንገዴ መሪ ነህና /2/
    አዝ...
    ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል
    ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል
    ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር
    ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር /2/
    አዝ...
    የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘህ
    ከንፋስ ይልቅ ትፈጥናለህ
    መራሄ ፍኖት ናልኝ ወደኔ
    ጦቢት ነኝ ይብራልኝ አይኔ /2/
    አዝ...
    ተሾምክ በኃይላት አለቃ ሆነህ
    ሰሚነህ ሩፋኤል ላለህ
    ሲወልዱ እናቶች እንዳይጨነቁ
    ማህፀን ከፋች ሆንካቸው /2/
    አዝ...
    እኔ ያንተ ልጅ ላንተ ልዘምር
    ስላየሁ ያንተን ልዪ ፍቅር
    በደረስኩበት የማትለኘኝ
    ስላንተ ምለው ብዙ ነው
    ስላንተ ገና ብዙ ነው

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን🙏

  • @user-qx2bp3rt5r
    @user-qx2bp3rt5r Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @user-pb7uy5ul3p
    @user-pb7uy5ul3p Před rokem +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @genetbacha6184
    @genetbacha6184 Před 3 lety +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የኔ ተወዳጀ
    ለ ሀገራችን ሰላም ፣ፍቅርን ይስጥልን
    የድንግል ማርያም ልጅ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍👏

  • @martadegfamartadegfa1820
    @martadegfamartadegfa1820 Před 3 lety +2

    Elelelelele zamari malyiket yesemalen edt dessss yelalel atete yemealemlem mazemure

  • @kebedeadane5589
    @kebedeadane5589 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረስ የሰላም የፍቅር አዲስ ዓመት ያርግል ቅዱስ ዮሃንስ ሩፋኤል💛💚❤🙏🙏🙏💒⛪🏥💒⛪

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety +1

      😭😭😭😭😭መቸ ነዉ ሰላም እሜመጣዉ

    • @kebedeadane5589
      @kebedeadane5589 Před 3 lety

      @@zeenauaezeena5081 እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před rokem +1

    እልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተወዳጁ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 3 lety +1

    Amem amen amen ellllllllllllllllllllllllll zemara melhktin yasmaln bewnit