# ከኔ ተማሩ ጉድ ሰሩኝ😏😡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2022

Komentáře • 494

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo  Před 2 lety +34

    czcams.com/video/dagKPYs6vlU/video.html ውድናየተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች ጤናዳምን ሰብስክራይብ አርጉ ኩራዝ Tube ለወቅታውይ መረጃነው ይኸኛው ግን ጤናዳም ዘና የምትልበትቻናል ነው😍💙czcams.com/video/UK4Q7i-9_Nk/video.html

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Před 2 lety +2

      እሽ እናደርግሻለን ኩራዝዬ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ የሰው ነገር ዝም ነው አሁን አሁን ግን ቃሉን የሚያጥፍ ሰው በዛ አላህ ይድርስልን በስ

    • @user-hv5kl7co2d
      @user-hv5kl7co2d Před 2 lety +1

      واليكم اسلام ورحمته الله وبركاته أبشري بالخير

    • @asaaaas6137
      @asaaaas6137 Před 2 lety +1

      አላህ ያሳካልሺ የኔ ውድድ

    • @dessiegardotube2883
      @dessiegardotube2883 Před 2 lety +1

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ አንየ እኔም እንዳች ሁኘ እንደገና እንዳዲስ ጀምሬ ቀልጨ ቀረሁ እስካሁን አብሽሪ

    • @asaaaas6137
      @asaaaas6137 Před 2 lety +1

      ስዉን ማመን ባሁን ስአት ከባድ ነው አላህ ይርዳሺ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Před 2 lety +15

    ምስኪን አላህ ነገሮችን አላህ ያቅልልሽ ለበጎ ነው ሰው ቃሉን መጠበቅ አቅቶታል ቀል ማፍረስ ንፍቅና ነው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +12

    ወይኔ ፈጣርዬ ሰው ግን ምንአይነት ህዝብ ነው ለራሡው ጥቅም ብቻ ነው የሚሮጠው አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው ተይው በቃ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ስለተናገርሽ እናመሰግናለን😍🙏

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 2 lety +19

    የኔ እህት አላህ ይገዝሽ በጣም ከባድ ነወወ በሌላ ነገር እዳያዞሩብሽና በወጀለኛ እዳይዙሽ እነሱም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @feriatube3743
      @feriatube3743 Před 2 lety

      አያዞሽ ለበጎ ነው ፓስፓርት ማዉጣት ይቻላል ግንለመሳፈረ አይደለም በናትሽ ጠይቂልኝ😘🙏

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 2 lety +6

    ለከይር ነዉ ሀኒ አይ ሠዉ ሡብሀን አላህ ከባድ ነዉ የዘመድ ልጅ ይዠ ብገባስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 Před 2 lety +3

    ያአሏህ በጣም ያሳዝናል ወላሂ አብሽሪ አሏህ ይርዳሽ ለበጎ ሃንዬ😥😥

  • @hiwitube5213
    @hiwitube5213 Před 2 lety +3

    ሠላም ሠላም እንደትነሽ እህቴ ሰው ካሀዲ ነው እንደት ቃላቸውን ያጥፋሉ አላህ አያሰካላቸው ይስጣቻው አብሽሪ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 2 lety +2

    በጣም ያሳዝናል አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኩራዝየ አላህ ይርዳሽ አላህ ያሳካልሽ አብሽሪ ውዴ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Před 2 lety +7

    የማይጥቅምሽን ነገርነው አላህ ካች የሚያርቅልሽ

  • @user-dv5bj1si4o
    @user-dv5bj1si4o Před 2 lety +2

    አይዞሽ አላህ ያግዝሽ ውደ የዎህነት አታብዢ የኔ የዎህ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Před 2 lety +1

    የኔ ማር እውይ ወሬሽ ያስቃል በጣም። አይ ስው ማመን ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @asmab2161
    @asmab2161 Před 2 lety +2

    የኔእህት አላህ የሥራቸዉን ይሥጣቸዉ አብሺር ለበጎ ነዉ

  • @user-no2md6nv4w
    @user-no2md6nv4w Před 2 lety +2

    የኔ ከርታታአ አብሺሪ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሺ ።

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 Před 2 lety +3

    የኔውድ እህት አላህ ያሳካልሽ ግን አስተማሪ ነው በተለይ ለኔ

  • @fadilakamal873
    @fadilakamal873 Před 2 lety +4

    አብሺሪ ሁሉም ለከይሪ ነው አናንዬ በውን ሳአት ከይሪ መሲራት የከበደ ግዜ ነው አላህ የተሻለውን ይሲጥሺ

  • @zd8699
    @zd8699 Před 2 lety

    ሀኒየ አብሺሪልኝ እህቴ አላህ ያሳካልሺ ሀሪፍ መረጂያ ነዉ የሰጠሺን

  • @meremnigusemuzeyen7634
    @meremnigusemuzeyen7634 Před 2 lety +4

    የኔ ወድ እህት አብሽሪ ሀያቲ እማይከዳው አንድ አምላክ አሏህ ብቻ ነው አብሽሪልኝ ልዩ ቡዙ ሠወች በቃላቸው አይገኙም የታወቀ ነው ሠአቱ ከሀዱ በዝቷል ውሸታሙ ታማኝ ፣ሀቀኛው ወሸታማ የሆነበት ሠአት ነው አብሽሪልኝ አላህን ተሥፋ አርገሽ ተነሽ ሁሌም

  • @user-eb6yy8lf7l
    @user-eb6yy8lf7l Před 2 lety +6

    ኡፍፍፍፍ ገባድ ነው አይዞሽ እህቴ አላህ ለኸይሩ ያድርግልሽ

  • @user-io6lg4km4z
    @user-io6lg4km4z Před 2 lety +2

    አይዞሺ፡አላህአለሺ፡የኛሠዉ፡የራሡንካመቻቹ፡፡ሥለሠዉመጨነቅ፡ቀርቷል

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Před 2 lety +2

    አይዞሺ የኔ ውድ አላህ ለኸይር ነው አላህ ያሳካልሺ

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před 2 lety +1

    የኔ የዋህ ሀንየ አላህ ካችጋ ይሁን የሰው ነገር በጣም ከባድነው የኔም እህት እንደዚህ ሆናለች

  • @user-ix5tc4oe1f
    @user-ix5tc4oe1f Před 2 lety +2

    ሚስኪን ሀኒ አብሽሪ አድ ነገር ሲሰናከል ለበጎነው እህት ሁሉንም ለአላህ ስጭው አላህ ያግራልሽ ሁሉንም ነገር ሁቢ

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE Před 2 lety +1

    መጣሽ ውዴ ወላሒ ናፍቀሽኝ ነበር ኩራዝዬ ወፈቀርኩሽ መሠለኝ ወይኔ የኔውድ አትጥፊ

  • @hkesmd6034
    @hkesmd6034 Před 2 lety +2

    አብሽሪ የማይከዳው አላሕ አለሽ ይስተካከልልሻል ኢሻአላ

  • @sifen5
    @sifen5 Před 2 lety +2

    የኔ ማር ሰላም ውዴ ጎበዝ ሰውን ማስጥቀቅ መልካምነት ነው

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ከስተትሽ ተማሪ ይማሩብሽ አሁን ለደረሽበት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏

  • @hayathussen872
    @hayathussen872 Před 2 lety +1

    አብሽሪ ኩራዝ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ግን ሠውን ብዙ አትመኒ እንኳንም ብዚህ አለፈልሽ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před 9 měsíci

    አይዞሺልኚ እቴዋአላህያግዝሺ በሰላምአገርሺያስገባሺ

  • @halaq
    @halaq Před 2 lety +2

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Před 2 lety +6

    በጠም አስጨነቅሽኝ
    አላህ የልብሽን አይቶ ይርደሽ

  • @user-tv1zd7vv2i
    @user-tv1zd7vv2i Před 2 lety +4

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ በሁኑስአት የሚታመን ጠፍቷል አላህ የፈቀደው ይሆናል ይሻአላህ እነሱም እደስራቸው

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 Před 2 lety +2

    እህቴ አብሺሪ አላህ ይጠብቅሺ

  • @kadiree3077
    @kadiree3077 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-pm5sg1um2i
    @user-pm5sg1um2i Před 2 lety +2

    አላህ ያዉጣሺ ከዚህ ነገር ኡለማዎች የሚሉትን ብንሰማ ይህ ነገር አይደረስም ነበር ሀራም ነዉ ብለዋል ወላሂ በዚህ ነገር ላይ የመጣዉ ገንዘብ ለምን አይቀር 😥

  • @janajana6806
    @janajana6806 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ሁቢ የኔ ቅመም

  • @user-hg4yl5ie3s
    @user-hg4yl5ie3s Před 2 lety +2

    አይዞሽአላህይዳሽእህቴ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Před 2 lety +2

    ሰላም ኩራዝየ ግን የት ጠፍተሽኝ ነው ዉይ የሰው ነገር አሪፍ ነው ለሁሉም ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i Před 2 lety +2

    አላህ የውስጥሽን አውቆ ይርዳሽ ውዴ አቺ መልካም ሴትነሽ ሰው እኮ ሲያቀኑለት ለሰው ጉርጓድ መቆፈር ነው ስራው አብሽሪ ሀኒዬ💞 ሀኒዬ ምጠይቅልኝ ነገር ዲስባሲ መች ይጀመራል በይልኝ ሌጮ ባቲንን😀

  • @enatmedia-
    @enatmedia- Před 2 lety +3

    ውይ በፈጣሪ እግዚአብሔር የኤምባሲዎቹን ልብ ያራራልሽ ችግርሽን ያቅልልሽ እህት

  • @habtamsafew5236
    @habtamsafew5236 Před 2 lety +1

    የኔ እህት የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ

  • @Tube-ti3qp
    @Tube-ti3qp Před 2 lety +4

    ለኔ. ምትጠይቂልኝ. ነገር. ለኢባሲዎች. አሻራ የሰጠን. ሰዎች. መች. ነው በይልኝ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 Před 2 lety +2

    ላሀወላወላ ቀወተ ኢላ ቢላ አላህ ያስተካክልልሽ ሁቢ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ሁቢ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ያሳዘንሺኝ አሞኛል እያልሺ ይሄ ችግር መምጣቱ ፈጣሪ ያግዝሺ ፓስፖርት የለለን ከጠለብ የወጣን ምንድን ይጠበቅብናል አትለፊኝ መልሺልኝ አደራ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před 9 měsíci +1

    ተመሳሳዮ ይቅርብሺእህቴዋ አላህያግዝሺ

  • @Maryam-hw6tl
    @Maryam-hw6tl Před 2 lety +2

    አሰላም አሊኩም ተይው ለህይሩ ነው አትቸኩይ አላህ ያለው ነው የሚሁን ለሚቸኩል ነገር እንቅፋት አያጣሀውም አላህ ይጠብቅሽ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ውደ

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Před 2 lety +1

    አላህ ይፈርጅል የኔ ውድ ወላሂ አሳዘንሽኝ😭😭😭😭😭😭

  • @user-lb9ze8mq1m
    @user-lb9ze8mq1m Před 2 lety

    አላህ ይደረሰልሸ ለሰው ጥሩ ማሰብ መጉዳት ነው አብሸሪ

  • @emumuktartube3631
    @emumuktartube3631 Před 2 lety

    ቆይ ልጆቹስ አችጋር ሥለተመዘገቡ በሌላ ሠው መሄድ ይችላሉደ አይሰው ምቀኞች ናቸው አይዞሺ አላህ ይረዳሻል ውደ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 8 měsíci

    የኔ ዉዲ አይዞሺ አላህ ይይ
    አይሠዉ😮😮

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa8967 Před 2 lety +1

    የኔምሥኪን. አብሽሬ. አላህይገዝሽ

  • @user-kc8wb5yf8p
    @user-kc8wb5yf8p Před 2 lety +6

    የኔ እናት አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ለነሱም የስራቸዉን ይስጣቸዉ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Před 2 lety +1

      አሜን

    • @user-is9yw4nu3s
      @user-is9yw4nu3s Před 2 lety

      ሠላም በአላሕ ይሑንብሽ እኔ ልሖድ ነበረ ግን ያለሑት መድና ነዉ ስለይሕ በመታወቂያ ይሠራልኛል ድስባሲ በአላሕ መልሽልኝ

    • @tube-jw4bd
      @tube-jw4bd Před 2 lety

      @@kuraztubewollo ጠይቅልኚ ኢኔ ፐስፖርቴ ልየሊቅ አድ ወር ከሰሚቲ ቀረዉ ልመዘገቢ ፈልገለዉ ጠይቅልኚ ኡሁድ

    • @user-zg7fc7zy1m
      @user-zg7fc7zy1m Před 2 lety

      @@user-is9yw4nu3s ማሪ ደምሪኝ

    • @gdgfcgdv8092
      @gdgfcgdv8092 Před 2 lety

      @@kuraztubewollo አሚን በይ ውዴ

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 Před 2 lety

    ሀኒዬ አብሽር በዚህ ሰበብ አላህ ምን እንደሚናሳልፍልሽ አይታወቅም የልጆቹ ቤተሰዎች ግን ትልቅ ጥፋት አጥፍተዋል

  • @user-yy7fb8kh2i
    @user-yy7fb8kh2i Před 2 lety +2

    ሀኒ ሚስኪንንን አሏህ ልፋትሽን ይቁጥርልሽ አብሽሪ ሀብሾች ግን ምን ነካችው አኡዙቢላህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před 2 lety

    የነማር አይዞሽ እኔም መታወቂያ ተሠጠሁ ሁለት ወሬ አላህዋ ይድረሥልኝ አገሬ ለመሄድ ጓጉቸ አለሁ አይዞሽ ጭነዳሜ ሱው በቃሉ አይገኝም

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 Před 2 lety +3

    ቃል ተሚፈርሥ አካል ይፍረሥይላል ያገሬሰው የአላህ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Před 2 lety +2

    የኔ ጀግና አላህ ከይር ነገር ይውፍቅሽ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před 2 lety +2

    አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኽይሩ ነው

  • @medinaahmed8349
    @medinaahmed8349 Před 2 lety

    የኔ ውድ አላህ ይገዝሺ ማሚየ

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před 2 lety +1

    አብሽሪ የኒውድ እህት አሏህ ያለው ይሆናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ls7sv1zr9k
    @user-ls7sv1zr9k Před 2 lety

    ሀኒየ አብሽሪ ለበጎነው ሰወቹ ያሳዝናለ። እኔ ለባሲ ጥያቄ የምታቀርቢልኝ። ሀኒ እኔ ባስቦርት አለኝ አልታደሰም። ጠፍቸ ነው የምሰራው። ትኬት ቆርጨ መሄድ እፍልግነበር። ጠይቂልኝ

  • @jggbvg5918
    @jggbvg5918 Před 6 měsíci

    ሱበሃን አላህ አብሽሪ ለኸይር ነው እህት ይገርማል ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ትም/ት ነው

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen Před 2 lety +1

    አብሺሪ አላህ ቃለል የሪግልሺ የኔ ውድ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před 2 lety

    አይዞሽ አላህ ይርዳሽ በጣም ከባድ ነዉ

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE Před 2 lety

    ቤቴላይ ጠፋችብኝ ብዬ ኡኡኡኢ ኢያልኩ ነበር የኔቅን እኳን ደናመጣሽ

  • @nani969
    @nani969 Před 2 lety

    አብሽሪ አላህ ኸይር አለዉ እሺ እኔ በሂይወቴ የምጠለዉ ነገር ቢኖር ልጅ ይዛመሄድ አችንመ ካለሽበት ጭንቅ አላህ ይፍርጀሽ እንሻ አላህ

  • @Aisha-eh1qw
    @Aisha-eh1qw Před 2 lety

    ሀራም አለይሁም አይዞሽ አላሕ አለሽ

  • @user-ct2sw5tb2n
    @user-ct2sw5tb2n Před 2 lety +2

    ለኽይር ነው. ሌሎች ትምህርት ይሆናል
    መናገርሺጡሩ ነው. አብሺሪ

  • @leylamehamed1773
    @leylamehamed1773 Před 2 lety

    የአላህ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ እህት

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 lety

    አብሽሪ ዙራዝየ

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 Před 2 lety +2

    እንካንም ነገርሺን የሰው ልጂ ይዤ ለመሄድ ፍላጎት አለኝ ግን በመጨረሻ የሚክዱ ከሆነ ግን ይቅርብኝ

  • @tube5274
    @tube5274 Před 2 lety

    አይዞሽ አላህ ይርዳሺ

  • @utgf1114
    @utgf1114 Před 2 lety

    አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው እህት

  • @Nezihatube
    @Nezihatube Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታነው አላህ መልካም የምንሰራ ያርገን ከመልካም ባሮቹ ያድርግልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ወገኖቼ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አብረን እንደግ ውዶቼ 😍😍

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 Před 2 lety

    አላህ ይርዳሽ የኔ ሚሲኪን

  • @user-yj7et3nv2w
    @user-yj7et3nv2w Před 4 měsíci

    ምንጉድአገኝሺ ዉደ❤❤❤ እብሺሪልኝ

  • @zenitendris3969
    @zenitendris3969 Před 2 lety

    አብሽሪ እህት አላህ ይርዳሽ

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 Před 2 lety

    አይዞሽ እማ ለበጎ ነው

  • @user-fm8yi1zz6d
    @user-fm8yi1zz6d Před 2 lety

    አብሽሪ ማማየ

  • @hayatumedia1691
    @hayatumedia1691 Před 2 lety +1

    ኩራዝ አይዞሽ ና ቀቢኝ

  • @hayatabebe9918
    @hayatabebe9918 Před 2 lety

    አላህይሳእዲሽ አይዞሽ ለበግነው

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Před 2 lety

    የእኔየዋህ አይዞሽእማ እግዚአብሔርይርዳሽ

  • @sunyakabadesunyakabade8008

    አብሽር እህት የኛ ሰው በጣም ይገርማል

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 2 lety

    ኩራዝዬ አይዞሽ ለኸይሩ ነው

  • @user-id4yt9lv5m
    @user-id4yt9lv5m Před 2 lety

    አይዞሽ አላሕይርዳሽ

  • @chenhdhd5737
    @chenhdhd5737 Před 2 lety +1

    አላህ የደረሠለሸ ከመጀመሪያው የሠዉ 👶የዘመህድ አረምነዉ በለዉን ፈተዉ ተጠይቆ

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n Před 2 lety +1

    አላህ ይደረሥልሽ

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 Před 2 lety

    አላህ አለሽ የኔ እህት አብሽሪ

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m Před 6 měsíci

    የኔ ቆጆ እየሰማሁሽ ነው

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p Před 2 lety +1

    አይዞሽ ሌለ ተክተሽ መሄድ ትችያለሽ

  • @hhhhmmmm7054
    @hhhhmmmm7054 Před 2 lety

    አብሽሪ ዉዴ ለኸይር ነዉ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 2 lety

    ትክክል ነሽ እህት

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 2 lety

    ኩራዝዬ አይዞሽ መገድሽን ቀኝ ያድርግልሽ የኔ ውድ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሀኒቾ እንደት ነሺ ሀቢበቲ

  • @sosoyas295
    @sosoyas295 Před 2 lety

    ሽኩረን ማማየ እንኳን ነገርሽን

  • @fatumasaid2258
    @fatumasaid2258 Před 2 lety

    አላህ ይርዳሽ ውደ

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o Před 9 měsíci

    Gorazi yene inat yet gebash ❤❤ siwodish

  • @ajeba264
    @ajeba264 Před 2 lety

    ትልቅ ትምርት ነው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před 2 lety +6

    ታጠቅ እየለፈለፈ። ጉሮሮዉ። ይደርቃል። እኛ መሥሚያችን ጥጥ ሆኖ። ሢደርሥብን ዋይዋይ። አይይይይ የኛጉዳይ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 2 lety +1

      እኔም ይሄ ነው ደሜን ያፈላው ወላሂ ታጠቅ ስንት ጊዜ ተናግሮል ጉሮሮው እስኪደርቅ ደንቆሮወቹ እኛ ነን አንመከርም መከራ ካልደረሰብን

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p Před 2 lety

      ምድነው
      ሥለምገድ ከሆነ ንገሩኝ ከሥራ ከመውጣቴ በፊት

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 2 lety

      @@user-wd1yz5rs2p የሰውን ልጂ ይዞ ስለመሄድ ነው ማር ረስሽን ሳታዘጋጂ ከስራ፣አትውጪ

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p Před 2 lety

      @@user-ej3yq3eu8p እሺ እህቴ
      ጨረሼ ሠማኃት
      እኔም ልጅ ልጅ እያሉ ይጨቀጪቁኛል እኔደሞ እቢቢቢቢቢቢቢ በሚለው ነበረኩ በዛው እፀናለሁ ኢሻአሏህ
      ኢቃማ አለኝ ግን ክትባት አልተከተብኩም
      ኢጃዛብየ ልሄድ ነው ክትባት ቀረቷል የሚባለው ምን ያህል እውነት ነው
      እኔየማቃቸው ጨረሠው የተከተቡናቸው