አርቱ አርሴማ😭የካህናቱ ግድያ ምክንያት ይህ ነው/ለምን ዳናችሁ⁉️ግን እስከ መቼ❓

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2023
  • #menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk
  • Zábava

Komentáře • 156

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Před 9 měsíci +34

    እንግዲህ ይህ ተአምር ለምን ሆነ ብለው ነው የደብሩን አገልጋዮች ገድለው ምእመኑም ፈርቶ ከቤተክርስቲያን እንዲወጣ ታስቦ የተፈፀመ ነዉ ።
    like,Share,Subscribe ያድርጉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 9 měsíci

      ተመሰገን እናቴ ማርያም ትጠብቃችሁ አሜነ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላከ ለሁሉም የድረስ

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 9 měsíci

      Abete Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose egeziyabere deme afesashune yeseyefale semaetatoshu bereketashu selotashu be welete rufaele ena be geberehiwete laye yedere amen

    • @-yd2hb
      @-yd2hb Před 9 měsíci +1

      አባካችሁ የቅድስት አርሰማ እምነቱ ከለሩ ምን አይነት ነው ሰዉ አምጥቶልኝ መለየት አቅቶኝ ነው የምታውቁ አባካችሁ ንገሩኝ???

    • @botabiruk132
      @botabiruk132 Před 9 měsíci

      እናንተን የሰማ እኛንም ይስማ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 9 měsíci +14

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለናንተ የደረሰ እግዚያብሔር ለኛም ይድረስ የሰማዕቷ ምልጃ ይድረሰን❤ለሞቱትም እረፍተ ነብስ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን😢😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 9 měsíci +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን✝️🙏♥️♥️♥️የእናታችን የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ይደርብን በእዉነት ድንቅ ታምር ነዉ🙏🙏🙏♥️♥️♥️የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🙏♥️😭😭

  • @meherat938
    @meherat938 Před 9 měsíci +16

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም😢 የሰማእታቱ በረከት ይደርብን

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb Před 9 měsíci +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ለመቱት ኣባቶቻችን ነፍሳቸው ይማርልን🙏

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 9 měsíci +9

    ❤❤❤ደስ የሚል ታምራቶች ነው የምንሠማው ተመስገንን❤❤❤

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Před 9 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ምህረት በእናንተ ላይ የሆነላችሁ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 👏 ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ፤ ክብርና ምስጋና ለሀያሉ ለሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን አሜን 👏 ምክንያቱም በቅድስት አርሴማ ሰማዕቷ ላይ አድሮ የፈወሰን እርሱ ስለሆነ በመጀመሪያ ሀያሉን ጌታ ካመሰገን በኋላ ከዚያም ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብርን ስጡ ብሏል እና እናቴ ቅድስት አርሴማ ስምሽ ይንገስ ፤ በአንቺ አማላጅነት ከፈጣሪ ድህነትን አሰጥተሽናልና የኛም የአንቺም ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመስገን 👏 ክብሩን እርሱ ይውሰድ 👏 አንቺም ፀጋሽ ከፍ ይበል ፤ ዝናሽ በአለም ሁሉ ላይ ይሰማ👏 ስምሽ ይንገስ በረከትሽ ከኛ ጋር ይሁን ብንል ጥሩ ነው። ለእርምት ያክል ነው...

  • @ldetyeldetye4153
    @ldetyeldetye4153 Před 9 měsíci +1

    በቅድሚያ ለቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባህ በመቀጠል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 9 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእትዋ ለሁላችንም ትድረሰልን አሜን ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፣

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 9 měsíci +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 9 měsíci +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገንየፈሰሰውን የንፁህ አገልጋዮችን ደም ይመልከት

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před 9 měsíci +5

    እግዚሀብሄር የማሳነው የለም እናትቴ ቅድስት አርሴማ ክብር እና ምስጋና ላች ይሁን የተፈዎሳችሁ እህት ዎድሞቸ እኳን ደስ አላችሁ አሁንም በየ ቤቱ ለሚሰቃዩ ዎገኖቻችን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትጎብኛችሁ አሜን አሜን አሜን፡፡

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 Před 9 měsíci +3

    ሰለሁሉም ነገረ እግዝአብሔ ር ይመሰገን ለሁላችሁም የደረሰች ሰማአት ቅደሰት አረሴማ ለነንተ የደረሰ ለሁላችንም ትደረሰልን ❤❤❤ ሀገረችንን ሰላም ታደረገልን አሜን አሜን አሜን

  • @YidenekuAlehegn-vv4zg
    @YidenekuAlehegn-vv4zg Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግሬ እና ወገቤ ዳገት መውጣት አልችልም ነበር አይኔንም ይጋርደኝ ነበረ ድኛለውስለቷን ይዤ ምስክርነቴን አሰጣለው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ የጌታዬ እናት ሁሉ ይቻላታል እልልልል እሰይ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 9 měsíci +1

    ወንድማችን የተመረጠች ነፍስ ነዉ ያለችህ በቤቱ ያፅናህ ጨርሶም ይማርህ አባቴም ሰዉነቱ ቆሰስሎ እዚህ ፀበል ነዉ የዳነዉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 9 měsíci +3

    መምህራችን ቃለ መጠይቅ ካደረጉ በኃላ በደንብ መፀለይ መፆም መስገድ እንዳለባቸዉ ንግራቸዉ ምክንያም መንፈስ በፀሎት ካልተዋጋነዉ ይመለሳል ካጠፋዉ ውቅርታ ❤❤❤ተ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 9 měsíci +2

    አሜን ለ ናተ የደርሰች ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 9 měsíci +1

    አለባበሳችሁ ሲያምር፣እህቴ እንኳን እረዳሽ፣እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 9 měsíci +17

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 9 měsíci +2

    ይክበር ይመስገን የድግልማርያም ልጅ ሁላችንንም ከበሽታና ጪቀት ያድነን ❤❤❤❤❤❤❤❤አምላካችን የተመሠገነይሁን

  • @user-hy3rn9dr4r
    @user-hy3rn9dr4r Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሰማእቷ አናቴ ክብር ላንች ይሁን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ተዋህዶ ደምቃና አደባባይ ወጥታ ትታያለች የቅድስት አርሴማ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው አሜን ቅድስት አርሴማዬ ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 9 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ከእኛጋ ይሁን ።ለሞቱት አባታችንም የሰማእታት የፃድቅ ዋጋ ያድላቸው ለገዳዮችም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው 😢

  • @genettamirat2193
    @genettamirat2193 Před 9 měsíci +1

    የፈሰሰውን የንፁህ አገልጋዮችን ደም እግዚአብሔር ይመልከት

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw Před 9 měsíci +2

    እውነት ነገን ይፈርዳል እግዛብሔር ዝም አይልም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 9 měsíci +1

    እሰይ እሰይ እልልልልልል ለማልት ያብቃኝ እኔንም የእህቴ ልጅ ሙሉ ፈውውስ አግኝታ ክብር ለሷ ይሁን!!

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před 9 měsíci

    ለእናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ ምልጃ በረከትዋ አይለየን🙏🙏🙏 በእውነት ተአምራትዋን ታሳዬን እኛንም ለምስክርነት ታብቃን አሜን!አሜን!አሜን!🙏

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 9 měsíci +1

    የነገስታት ንጉስ ኤልሻዳይ የሆነው መድሐኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዕምነታችንን ያፅናልን የሰማዕታቱ በረከት ይደርብን

  • @tigistbekele
    @tigistbekele Před 9 měsíci

    ክብሯ ልዩ ነው ደግነቷ እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ ክብር ምስጋና ይግባሽ በረከትሽ በያለንበት አይለየን ለደጅሽ አብቂን አሜን🤲🙏🙏🙏ላረፉት አባቶቻችን ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ እቅፍ ያስርፍልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Před 9 měsíci +1

    እውነት ነው ቦታው ትልቅ የፈውስና የዕምነት ቦታ ነው አሁን ላይ ለፀበልተኛውና በቦታው ላሉ አገልጋዮች የፀጥታና በሰላም ተፀብሎ የመመለስ ሁኔታው በጣም አስጊ የሆነ ሁኔታ ላይ ነውና እባካችሁ በቦታው አካባቢ የተሰማራችሁ የፀጥታ አስጠባቂ አካላት ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር የአካባቢውን ፀጥታ ብታስከብሩ ፀበሉ አምኖ ለመጣ እምነትን ዘርንና ሃይማኖትን ሳይለይ ነውና የሚፈወስበት እባካችሁ የእምነት ቦታችንን እንኮን ትውልድ ፈጣሪን ፍሩና የምታመልኩት አምላክ ካላችሁ

  • @user-rm1fq6qm5p
    @user-rm1fq6qm5p Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @EnatLove-rm6wy
    @EnatLove-rm6wy Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 9 měsíci +3

    አሜን ወድማቺን እግዚአብሄረ በቤቱ ያፂናህ ያረፉትን አባቶቺችንንም እግዚአብሄረ ነፋሣቸውን ይማረልን ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @aass9997
    @aass9997 Před 9 měsíci +2

    ቅድስት አርሴማ ቃል ኪዳንሽ ይጠብቀን

  • @Sifen-iz6uj
    @Sifen-iz6uj Před 9 měsíci +2

    አርሴምዬ ለሁሉም ትድረስ ለእኛ የደረሰችልን ምስጋና ይድረሳት

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይሙስግን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለእናንተ የደረሰች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለተቸገርን ሁሉ ትድረስልን አሜን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 9 měsíci +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እንኳን ምህረቱን ላከልህ ላከላችሁ በርቱ

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለእኛም ትድረስልን የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂን 🤲🤲🤲

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 9 měsíci

    አሜን እኛም ለቤቶ ያብቃን ቅድስት አረሴማ ትርዳን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍረድባቸው ለጨካኙች አሜን☝🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Před 9 měsíci +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቼ አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ እናቴ ሰማእቷ ቅዱስ አርሴማ አርሴማ የፈወሳቻቹ ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy Před 9 měsíci +1

    እዚ ቦታ እግሬ ላይ የነበር ኪንታሮት ጠፍቶልኛል እናቴ አርሴማ ያደረገችልኝ ብዙ ነው❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 9 měsíci +2

    ኧዚኦ ማረነ ክርስቶስ፫

  • @Helenita27
    @Helenita27 Před 9 měsíci +9

    ስትገደሉ ትበዛላችሁ እያለ ሲኖዶሱ ገና ክርስቲያን ሚባል ካገር እስኪጠፋ ያስጨርሰናል ቤተክህነቱ ስልጣኑን ዘሩን ጥቅሙን ካስጠበቀ ምን ጨነቃቸው😢

  • @user-cs6gc2ex4j
    @user-cs6gc2ex4j Před 9 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 Před 7 měsíci

    አምላከ ቅድስት አርሴማ ቸርሶ ይማራችሁ እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብር ይግባሽሽ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 9 měsíci

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ይደርብን በእዉነት ድንቅ ታምር ነዉ

  • @HayileMikael
    @HayileMikael Před 9 měsíci

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ሰማዕቷ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን እኔም ደካማ ልጅሽን እባክሽ ባዝኛለው እና አረጋጊኝ እማ በምልጃሽ🤲🤲🤲

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 9 měsíci +3

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ❤❤❤

  • @user-ef5wh1ty8f
    @user-ef5wh1ty8f Před 9 měsíci +1

    አወ አርሴማ ለኔም ታአምር አድርጋልኝ አሁን አለሁ በአውሮፓ ሁለት ልጆች እናት ሁኘ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ታምሩን እንደት ብየ እንደምናገር ቃል የለኝም አርሴምዬን 😢 ያጥረኛል ለኔ የሆነ ለናተም ይሁን የሲሪቃዋ አገራችን አማልጅልን ለደጅሽ ድጋሜ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-ji2ef7tw4m
    @user-ji2ef7tw4m Před 9 měsíci +3

    ቅድስት አርሴማ እናቴ ሆይ ሁላችንም ለደጅሽ አብቅን

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 Před 9 měsíci +1

    አምላኪ ሆይ እርባክህ ፍርድ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 9 měsíci +1

    አርሴማ የኔ እናት እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አገር እያለው እንደ መላህክት የምሰራበት ቦታ አንድ ልጅ መታ ስናወራ አንዳንድ ነገር ስነግራት በናትሽ ይርጋለም አርሴማ ሂጂ ዝም ብለሽ ነገሮችሽ ሁሉ ይሳካሉ አለችኝ እንዳለችኝ የማላቀው አካባቢ ቀጥ ብዬ ሄጄ እንዳለችኝ ነገሮች ሁሉ እድሌ ሁሉ ክፍትፍት አለ ከኔ አልፌ ቤተሰቤን እረዳው በሰላም አገሬ ከገባው አሁንም በማግስቱ እንደምሄድ ደጇ እርግጠኛ ነኝ ግራ የገባቹ እውነት ደጇ እትገጡ ታምሯን ታያላቹ እኔ ብዙ ታምር አይቻለው መናገር ማትችል ልጅ ልሳኗ ሲከፈት በአይኔ አይቻለው በአልጋ የመጣ ቆሞ ሲሄድ አይቻለው ሂዱ ተአምር አላት ልጅ ያጣ ሲመሰክር ደጇ አይቻለው ምን ልበላቹ

    • @yaineshimlis2815
      @yaineshimlis2815 Před 9 měsíci +1

      እና ይሄ ታምር ነው እኔ በሄድኩ በማግስቱ ነው በህልሜ ያሳየኝ እንደ ጉም ከመላ ሰውነቴ እየተነነ ነው የወጣው እግዚአብሔር ይመስገን አርሴማ የኔ እናት ደጅሽ ናፍቆኛል ይርጋለም ያለው ገዳም እንዴት ደስ እንደሚል ፀጥታው ሰላም የሚሰጠው

  • @zena4992
    @zena4992 Před 9 měsíci +1

    እናታችን ቅድስት አርሴማ እናታችን በእምነታቸው ፀንተው ሰማእት ለሆኑት የቤተሰቦቻችንን ነብስ ተቀበይ

  • @user-hl6yh8qx2v
    @user-hl6yh8qx2v Před 9 měsíci

    ምስጋናዋ ይብዛልን ክብር ለቅድስት አርሴማ

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 9 měsíci

    ክብር ለሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ😢😢😢😢ይሁን ለእኛም ደረሸልን እናቴ አርሴማ

  • @habeshatop1066
    @habeshatop1066 Před 9 měsíci +3

    ምስጋና ይድረሳት ለእናተ የረዳች ለኦርቶዶክስ እምነት ላለን ትርዳን ትስማን

  • @astair1568
    @astair1568 Před 9 měsíci +1

    አሜን፣፣

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Před 9 měsíci +3

    እኔም ሁለት ታማሚ ወድሞች ነበሩኝ ቅድስት አርሴማ ከልላ ትላት ወደሀገራችን ሸኘችልኝ ሣይሞቱብኝ😢😢😢😢😢😢

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልል ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለናንተ እንደደረሰች እንደታየች ለኔም ትታይ🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ። ማስተዋል ይስጥልን

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤️❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 9 měsíci

    egzbiher yemsagn yihan yasayen yesamin get weganochachin 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏orthodox le zelalem tenuralan

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 9 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před 9 měsíci

    ድንቅ ምስክርነትነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🙏🥺

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 9 měsíci +1

    ተመስገን።እልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @etagegnhaile
    @etagegnhaile Před 9 měsíci +1

    አሜን

  • @abetila5726
    @abetila5726 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ❤❤

  • @henokseleto3508
    @henokseleto3508 Před 9 měsíci

    egziabhere lanchi enderara enanem be meheretu yegobnen

  • @hageretube6458
    @hageretube6458 Před 9 měsíci +1

    አርሴምዬ ሁሉንም ለደጅሽ አብቂው እናቴ

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 9 měsíci +1

    ምን ይደረጋል ልቦና አምላካችን ይስጣቸው መንገዳቸው ሁሉ የዳቢሎስ ነው!!!

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 Před 9 měsíci +1

    Egziabher Yimesgan Qedest Arsema Ye Hulachim Hiwot Teqeyilin Abatochachin Berkte Yederbin😢😢😢😢😢

  • @salamhappy86
    @salamhappy86 Před 9 měsíci

    Egzabhar yemsgen 🙏🙏🙏

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 Před 9 měsíci

    ,ጏያሉ እግዚአብሔር አምላከ አርሴማ ይክበር ይመስገን

  • @hiwotnegash2145
    @hiwotnegash2145 Před 9 měsíci +1

    Eigzeabher yemesegen ❤

  • @user-pd1gq6eb4f
    @user-pd1gq6eb4f Před 9 měsíci

    Semaetua Enate Anchin Amalaj adrgo yesten Egziabher yemsgen

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 9 měsíci +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔በጣም ያማል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 9 měsíci

    አሚላኪአተሚመስልሂየለሚ😊😊😊😊

  • @user-jh8lg2ee9b
    @user-jh8lg2ee9b Před 9 měsíci

    Yalem neghuse medenalem yalem gata yedengl maryam lij yamalajitu lij keber mesegna yhun❤❤❤❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 9 měsíci +1

    የንፁሀን ደም ይፋራዳቸው እነዚህ አረመኔዎች ለምን ሰው ዳነ ብለው ነው ትክክል ሰው ከቤተክርስቲያን ርቆ ቤቱ እንዲቀመጥ ኦርቶዶክስን የማዳከም ስራ ነው እየተሰራ ያለው ይግባችሁና ራስን ወደ መከላከል እንግባ በቃ መሞት ይብቃን ንቁ በቃን ኦርቶዶክሳዊን 😡😢😢😢

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 9 měsíci

    ነፍስ ይማር ❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 9 měsíci +1

    ግን ለምን ለምን ሀገራችንን ሀይማኖታችንን እንደዚህ ይበጠብጣሉ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 9 měsíci

    Egziabher yfardal kirstianin ka ethiopia lematfat naw yakomaw yehe mangst egzio marina kirstos

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 9 měsíci

    Yesematatu kedesete aresemeye kedusane semaetate melegashu tebekashu lemenashu bereketashu eredetashu selotashu be welete rufaele ena be geberehiwete laye yedere amen

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 9 měsíci +2

    ሰይጣን አይሳካልህም አባታችን አልሞቱም ሰማዕትነትን ተቀብለዉ ገነት መንግስተሰማያትን ይወርሳሉ የዚህ ዘመን ደንቆሮዎች ካህናትን በመግደል ቤተክርስትያ ን ትጠፋለች አላችሁ ከሆነ አይምሰልህ አንተ የምታመልከዉ አጋነት የመሰረታት ሳትሆን በክርስትዎስ ደም በእዉነት እዉነት የተመሰረተች የደም መሰረት ናት የሞትክ ገዳይ ሁለት ሞት የሞትክ እግዚአብሔር ሺዎች ሚልዮኖች የሚሞቱላት

  • @Ruhamatayele2808
    @Ruhamatayele2808 Před 9 měsíci

    እናቴ ሰማዕቷ ለኔ ትለያለች አይኔ ነች ያለ እሷ ማየት አልችልም ከወደኩበት አንስታ ሰው አረችኝ እሷ ባትመረጥ ምን እሆን ነበረ የፈጠራት ይመስገን

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu6137 Před 9 měsíci

    Kiber lsematkidest Arsema

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u Před 9 měsíci

    Kber le kirstos🙏

  • @user-fb5zb2nx9l
    @user-fb5zb2nx9l Před 9 měsíci

    Egziyabhear yimesgen

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 9 měsíci

    Arsama Mary amaleda tadalch arsam Mary amleda Angela tadalch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Egzabher yemazege❤❤❤❤❤

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 Před 7 měsíci

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 9 měsíci

    ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 9 měsíci +1

    💚💛❤😭😭😭😭😭😭

  • @user-fb5zb2nx9l
    @user-fb5zb2nx9l Před 9 měsíci

    Yegeday Ejoch weyolachew mochis ye Egziyabhear bariya bebito yadege smatinetin tekebilo wede fetarew hidol yiblagn le geday Ena esu lalebet midir

  • @user-di6mo7qr1q
    @user-di6mo7qr1q Před 9 měsíci

    Aresamey e bacshen ldeshe abekegh

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Před 9 měsíci

    GOBEZOCHI EGZIABHER YIMESGEN BERTU AHUNM TSINU

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 9 měsíci

    Elelelele ye semaet kindest arsema amlak le eyesus kerestos yemesgen tselotewa berketewa lehulachen yehun Des yelal ejeg tselotewa bereketewa teamerewa be hulachenm ejeg teamer eyeseral new enji lemn endehone lehulum besheta betam tsebelewa fewash hono sale beteley beteley degmo yetasere egren yemtefeta nat