ይህን ትምህርት ይከታተሉ፡፡ ሰይጣን ጉድ ፈላበት፡፡ መንፈሳዊ ውጊያ PART 3. Dr. Tesfahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
    USA
    +1 (740) 919 9861
    +1 (740) 777 0276
    UK
    +44 795 079 1224
    Europe
    +46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

Komentáře • 241

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Před měsícem

    እኔ እና ያለኝ ነገር ሁሉ የእግዝያብሄር ነው!!!

  • @tekwamtadesse6380
    @tekwamtadesse6380 Před 8 měsíci

    የሰማይ አምላክ ብርክ ያርግ ትምህርት የሰውን ህይወት ይለውጣል ተባረክልን ተለውጬበታለው ገናም እለወጥበታለው

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 11 měsíci +1

    ይሄ ለኔ ነው የእ/ር መንፈስ በተለያየ ጊዜ ዙጸሎት ሲቀሰቅሰኝ ዝም ብዬ እየተኛሁ ውጥንቅጥ ወደሂወቴ መጣ።
    ምህረት ያርግልኝ ጌታ🙈

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 5 lety +35

    ተባረክ ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ላይክ አድርገልሃለሁ አደራ የዘመኑን ነብያት እንዳትመስልብኝ በዚሁ ቀጥል ሕይወትህ ወደእውነተኛው የእውነቱ ያ የተሰቀለውን ኢየሱስ የቀረበ ሕይወት ነው ብር ብር ገንዘብ ገንዘብ አይልም አነጋገርህ

  • @HanaHana-qn5gq
    @HanaHana-qn5gq Před 5 lety +20

    አሜን ጌታ ይባረክነብይ ተስፋሁን ቃልህ እንደ ወተት ማር ይጣፍጣል ዘመንህ ይባረክ

    • @richyeab825
      @richyeab825 Před 8 měsíci

      የእግዚ ር ቃል ነው

  • @malasachbamudo1584
    @malasachbamudo1584 Před 4 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarak egzabiher yibarak tsaga yibarak tsaga yibizalk amen amen amen amen amen amen amen

  • @missyethio1398
    @missyethio1398 Před 3 lety +2

    Only those with the anti-Christ spirit can dislike this message. This is the key for spiritually fortified life. Glory to God!!! Bless you our dear brother! 👏👏👏

  • @likemelaiktkidusmikael474

    አንተ ሰው ዘመንህ ይባረክ ትውልድህ ይለምልም ዘርማንዘርህ መንግስቱን ፍቅሩን ምሕረቱን የአምላካችንን የ እግዚአብሔርን ይውረስ አሜን ሃሌሉያ

  • @Zoe-cp6qd
    @Zoe-cp6qd Před 5 lety +8

    ለዚህ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ።
    እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ዕብራውያን መፅሐፍ ቅዱስ አስተምረን

  • @YobYob-tq3jx
    @YobYob-tq3jx Před 9 měsíci

    ድንቅ ድንቅ ሕይወት ለዋጭ .....ትምህርት❤❤

  • @user-mv7jn7ut3o
    @user-mv7jn7ut3o Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክ እሁንም ክውስጥሕ የማይቋርጥ እለት እለት ምንጭ ይፉልቅ !!!!!

  • @jsnejejej7640
    @jsnejejej7640 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ታበራክ ጌታ ይበራክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tayechhabtewold4581
    @tayechhabtewold4581 Před 4 lety +1

    ግታ አሁንም በአብሮነቱ በቃሉ መገለጥ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +12

    ልጆቼ የታጠሩ ናቸው አሜን በእግዚአብሔር አጥር መታጠር ምንኛ መታደል ነው

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 4 lety

    Uuuuuuuuuu Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Edadisss sisemaw barekigi betam
    Ye Egezabhir sew geta eyesus tsigawon yabezalik tebarek

  • @nigestyanfa3685
    @nigestyanfa3685 Před 3 lety +4

    I just want to let you know brother, because of your teaching, today i am able to say "why should I accept defeat when the Word of God says that God always leads me in triumph"...thank you for your Christ centered, Spirit filled and unselfished teaching that is creating in me a hunger to know who Christ made me..my God given authority and so on. ...thank you again..stay blessed.

  • @eyerusalemsentayehu2234
    @eyerusalemsentayehu2234 Před 8 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይረዳኛል ክፉን አልፈራም አሜን

  • @smeckglory
    @smeckglory Před 3 lety

    አሜን 🙏ተባረክ ፖስተር🌺🌸

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 Před 5 lety +1

    አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ በእውነት ከእንቅልፍ እደሚነቃ ነው የነቃሁበት ይህንን ትምህርት ስሰማ የጌታ ስሙ ይባረክ ሀሌሉያ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +6

    ቢዚ የሆንከው ሴጣን ቢዝነስ እየሰራብህ ነው ማለት ነው ዶክተር ተባረክ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +7

    ትጉና ፀልዩ በትጋት መፀለይ ይለያል እውነተኛ ፀሎት

  • @marthabehailu7125
    @marthabehailu7125 Před rokem

    Thank you Pastor for eye opening preaching!

  • @Godisgood-fv6fg
    @Godisgood-fv6fg Před 4 lety

    Amen amen 🙏 Egzabhir abzto yebarkh pastor.

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ አበሳዬን አስወግድልኝ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯

  • @lediyadesalegn8339
    @lediyadesalegn8339 Před 5 lety +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋዉ በእጥፍ ይጨመርልክ

  • @twbeke1
    @twbeke1 Před 5 lety +17

    I have listened twice straight but I am not satisfied yet so I will listen this so many times for sure. God bless you pastor!

  • @saraalsara6572
    @saraalsara6572 Před 5 lety +1

    ዳክተርዬ በታም ነው ትምህርቶችህን እከታተላለው ተባረክልኝ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ መጥቼ አብሬክ ቤተክርስትያን ማምለክ ፈልጋለው እግዝሐቤር ይረዳኛል ቤተሰቦቼንም በተለያየ ነገር የሚያሰጨንቅ መንፈስ ይሰበራል

  • @user-xd9rk2qk6d
    @user-xd9rk2qk6d Před 5 měsíci

    በአንተ የተጠቀመ ጌታ ይባረክ ያብዛልህ አሜን

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 Před 5 lety +2

    በዚህ ትምህርት ውስጥ ኃይል አለ፡፡
    ብዙዎች ያስተምራሉ በትምህርታቸው ውስጥ ግን ኃይል አያልፍም፡፡ ከዚህም የተነሳ ሰዎች ትምህርቱን ሰምተው አይለወጡም፡፡ ብዙዎች ይተነብያሉ ትንቢታቸው ግን የመትከል እና የመንቀል አቅም የለውም፡፡ ስለዘህ ተነቀለ ያሉት በሽታ ሳይነቀል በመጨረሻ ታማሚውን ሲነቅለው ይታያል፡፡ ይህ የሆነው ኃይል ሕይወትን ስለሚጠይቅ ነው፡፡

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +5

    አሜን ትጉና ፀልዩ

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +4

    ንስሀ የመታርቂያ መሳርያ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k544 Před 4 lety +1

    Dr.ተስፋሁን Amazing teaching bless you men of God we LOVE you as Christ love 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 Před 5 lety

    ቅዱስ እግዛብሄር የተያስኩበትን የሴጣን ቀበር ሰብሮ ሰዉ አድርጎኛል ለስሙ ክብር ይሁን

  • @meseretfentaye7920
    @meseretfentaye7920 Před 2 lety

    zemenk ybarek beyesus sm geta ychemrlh paster

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 5 lety +4

    አሜን እውነት ነው እሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ ባባዬ

  • @meskeremgetahun9821
    @meskeremgetahun9821 Před 4 měsíci

    Tebarek paster

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Před rokem

    Ende adis eyesemahut yale tmhrt bedenb tekmognal ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Před 3 lety

    Egziabher yimesgen silezih meliekt. Pr. Tesfahun Geta abzito yibarkih. "Gizen mewajet" malet min endehone gena ahun gebagn. Kezih behuala eberetalehu - Geta yiredagnal! AMEN!!!

  • @lis4779
    @lis4779 Před rokem

    What a wisdom! This is what we need!

  • @abayabay4349
    @abayabay4349 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Před 2 měsíci

    Thanks!

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 Před 7 měsíci

    Amen amen amen amen amen❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Amennnnnnn pasterye tebarekilign

  • @amanuelabel5984
    @amanuelabel5984 Před 4 lety +1

    Tebareku bertulign

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይረዳኛል ሰይጣን ምን ያደርገኛል ጌታ ይባረክ 🙏

  • @Zoe-cp6qd
    @Zoe-cp6qd Před 5 lety

    እባክህ የእግዚአብሔር ሰው። ጌታ ከረዳህ ዕብራውያን አስተምረን

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 Před 5 lety +1

    የሚገርም መረዳት ነው ይብዛልህ ተባረክ

  • @marakitameru3105
    @marakitameru3105 Před 5 lety +1

    ዘመንህ ቤተሠብ ሁሉ ይባረክ::ከአባት ጉያ ወጥተን ወደ ጨካኙ ሰው እንዴት ይመለሳል አቤት የሰው ልብብብ::

  • @emeeme114
    @emeeme114 Před 5 lety

    ስላንተ ጌታን እባርከዋለሁ የተባረክህ ነህ ስጦታ ነህ አንተን በመስማት እተጋለው ያጋንትን መንደር አናጋለው ሰምቼህ የማላልፍ ምርኮህ እሆናለው ቃል እያጠረህ ያስተማርከኝ አየር ላይ አይቀርም።

  • @ferewoinybirhan875
    @ferewoinybirhan875 Před rokem

    Man of God bless you!

  • @abalokaje3486
    @abalokaje3486 Před 2 lety

    Waaa really awesome and very powerful God's message l am really excited listening this and reading the book 📖 that tells what is in your CZcams video 📹. Pastor God bless you more and more stay blessed 🙌.

  • @derejederejemekonenn9881

    God bless you paster

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 5 lety

    Pastor የማይጠገብ እና ሕይወቴናየለወጠ ትምህርቶች ናቸው ተባረክ!

  • @azebtemesgen2798
    @azebtemesgen2798 Před 4 lety

    God bless you pastor.

  • @hananchernet7798
    @hananchernet7798 Před 2 lety

    May God bless you pastor.

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም ተባረክ ለዘላለም🙏🙏🙏👐👏👏👏💚💛💓✈

  • @etaiayacom2483
    @etaiayacom2483 Před 5 lety +1

    አሜን ዘመናችዉ ይባረክ ጌታን ያመነ አይወረቅም ለሰዉ የማይቻልለእጊዛቢየሪ ይችላል

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +3

    እውነት ነው ህይወታችንን ነው ብዙ ጊዜ ጊዜ የማንሰጠው

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio Před 4 lety

    ታባርክ ፓስተር እግዚአብሔር ጸጋ ለይ ጸጋ ይጨማር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ትምህርት በማግኘቴ እረጂም እድሜና ጤናን ያድልልን 🙏

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192

    ይህ ሁሉ መልክት ለእኔ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርካው 🙏🙏🙏 ሁሉ በሁሉ የሆነውን ጌታን መስቀደም እድንችል ጌታ ይህርዳን አሜን

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @user-sw7fh4ge8q
    @user-sw7fh4ge8q Před 4 lety

    በእዉነት፡ጌታ፡ዘመንህን፡ቤተሰብህን፡ሁሉ፡ይባርክ።

  • @selamefrem3139
    @selamefrem3139 Před 4 lety

    God bless you brother.

  • @jesusjesus5752
    @jesusjesus5752 Před 5 lety +1

    Ammmeee.ammmee💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @kuwaitkuwait945
    @kuwaitkuwait945 Před 5 lety +1

    ፓስተር ዘመንህ ይለምልም

  • @rosaabayna3255
    @rosaabayna3255 Před 5 lety

    አሜን፣አሜን፣ተባረክ፣ፓስተር።እረ፣አሜን፣ዘመንህ፣ይባረክ፣።

  • @yegetalege639
    @yegetalege639 Před 5 lety +4

    All Glory be to God Almighty for His Mighty work!!

  • @cellulerone481
    @cellulerone481 Před 3 lety

    amen amen amen

  • @yordanosbeyenenuguse3585

    Amen haleluja

  • @marakitameru3105
    @marakitameru3105 Před 5 lety

    እናንተ ከተመታቹ ቤታቹህ ይመታል እናንተ በድል ከቆማቹህ ቤታቹህ ይቆማል :: አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ሰላምም ይኑርህ::እግዛብሄር ይረዳኛል ሰይጣንን ምን ያደርገኛል::ጠላታችን አንድ ነው ዉንድምና እህታችን ኡይደሉም :: ሀሳቡ የምንለይበት ጥበብ አብዛልንንንንንንንንን::

  • @tsegenashlemaaitethoph4732

    Amen amen amen geta eysus abizeto abizeto yibarikachu 🀄📖🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblehmamo4188
    @seblehmamo4188 Před 5 lety +3

    May God bless you, Pastor!! This is exactly what we need! I am having a church by myself listening to this powerful message!! I am shouting and saying amen as I want to walk and live this!!!

  • @tigistqsfqw9359
    @tigistqsfqw9359 Před 5 lety

    ዋዉ የሚገርም የእ/ግ መልት ወንድማችን ዘመንህ የአንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @qa8399
    @qa8399 Před 5 lety

    አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር!! ጸጋው ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው! በጣም ነው የተባረኩት።

  • @user-uf9pm8tm9c
    @user-uf9pm8tm9c Před 5 měsíci

    አሜን

  • @marakitameru3105
    @marakitameru3105 Před 5 lety

    አሜን አሜን ፀጋ ድካምን ይሸፍናል :: ሰይጣን በሚስት በባል በልጅ በቤተሰብ በጏደንኛ መጠቀሚያ ያደርጋል በፅድቁ ያንቃንንን:: መንፈሳዊ ጦርነት አለ በትክክል አለ:: አሜን አሜን ትልቁ የድል ሚስጢር ንስሀ ነው::አሜን አሜን ዛሬ የምትፀልዪት ይሰማል::መንፈሳዊ ድል ቤቴን ሂወቴ ይሰራል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን::በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ::

  • @EskedarTerefe
    @EskedarTerefe Před rokem +1

    My all time favorite teaching episode, spiritual battle especially at 00:43:21-00:43:50 I don't know for how many people I have shared these teaching. So many people.

  • @marakitameru3105
    @marakitameru3105 Před 5 lety

    የፀሎት ግዜ እገዛለሁ ቃሉን የማንበብ ግዜ እገዛለሁ ቅዱሳን ለመጠየቅ ግዜ እገዛለሁ ለአገልግሎት ግዜ እገዛለሁ ነፍስንም ለመምከር አገልግሎት ነው::

  • @terekngmenemo2503
    @terekngmenemo2503 Před rokem

    God bless you

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 Před 5 lety

    Gata.yesus yebareki wendema

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    ስለዚህ ትልቅ መገለጽ መልካም ትምህርት

  • @selammekseb3587
    @selammekseb3587 Před 5 lety +1

    Amennn amennnnnnnn geta yebarek haleluyyyyyyyy

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 Před 5 lety

    እንዴት ድንቅ መገለጥ ነው ፖስተር ተባረክ

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 Před 3 lety

    Lejoche yetatere new bete yetatere new tedare yetatre new ekonomiye yetatere new amen

  • @davidblessed5833
    @davidblessed5833 Před 5 lety

    እግዛብሄር ይባርክህ የግዛብሄር ባሪያ

  • @hanaeshetu4186
    @hanaeshetu4186 Před 5 lety +4

    Very True Pastor Thank You for Powerful Teaching

  • @eyobabraham2909
    @eyobabraham2909 Před 3 lety

    Many Blessings,

  • @marakitameru3105
    @marakitameru3105 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሸንፈዋለሁ ጌታ ስሙ ይባረክ ጥሩ አስተማሪ ነው ዘመንህ ይባረክ:በሚያስፈልገን ግዜ የሚረዳን ፀጋ እንድናገኝ ወደ ፀጋው ዙፍን በእምነት እንቅረብ ::እውነት ነው ወኔ ሳይሆን ፀጋ ነው የሚያስፈልግ ::ማዘናጊያ ጌታ ይገስፀው::

  • @eshetutulu7703
    @eshetutulu7703 Před 5 lety +1

    አሜን ተበራክ

  • @rihanatamene5162
    @rihanatamene5162 Před 5 lety

    በጣም ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @user-zn7ps9pl8b
    @user-zn7ps9pl8b Před 5 lety

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ዘመንህ ይባረክ

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 5 lety

    ዘመንህ ይባረክ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 5 lety +4

    OMG it is amazing teaching. I am going to share it on my FB page. Every body should listen to this amazing teaching. May God bless you Dr. Tesfahun.

  • @woluwollansa5323
    @woluwollansa5323 Před 5 lety +2

    AMEN, Pastor Tesfahun and Family may God give you more graces .

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 4 lety

    Amen amen amen Glory to Almighty Dr Tesfahune Segaw Yebzaleh Tebarek

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 Před 5 lety +1

    ጌታ ሆይ በማወቅ ባለማወቅ ህዝብን ከሰደብኩ ይቅር በለኝ በኢየሱስ ስም

  • @samuelworku9223
    @samuelworku9223 Před 5 lety +1

    geta IYESUS abzito yibarkih betam des bilognal.