ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 3 - knowing the end time interview with pastor Asfaw

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 04. 2024
  • ለመጨረሻው ዘመን እንዴት እንዘጋጃለን?
  • Zábava

Komentáře • 62

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 Před 3 měsíci +2

    ፓስተር አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!በጣም ጠቃሚ መልዕክቶችን ነው እያደረስከን ያለኸው!!

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፓ/ር አስፋው በቀለ ና ወ /ዊ ተክልሻ ወቅታዊ መልእክት ነው ከዚህ በበለጠ መገለጥ እንድትተጉ ጌታ ፀጋውንያብዛላችሁ :

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 Před 4 měsíci +5

    የጸጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @yaredkejela645
    @yaredkejela645 Před 4 měsíci +7

    ተባረኩ ወ/ዊ ተክሉ እና ፖ/ር አስፋው። ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 měsíci +1

    Amen amen amen God bless you and thank you 🙏🙌🙏
    የስማነውን በልባችን ያሳድርልን ደግሞም በሕይወት እንለማመድ ዘንድ ጌታ ይርዳን አሜን አሜን🙏

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 Před 4 měsíci +5

    ምንያህል ስራችሁ ጌታን የሚያስከብር ነው? ተመስገን ጌታ አብዝቶ ይባርክችሁ።

  • @genetgkiros8746
    @genetgkiros8746 Před 3 měsíci

    የተከበራችሁ ውድ ስጦታወቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ትውልድ ይስማችሁ ጠ በጣም ነውየምንወዳችህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 4 měsíci +3

    የወቅቱን የቃሉን መገለጥ የሰጠተህ ፖሰተር ተባረክ በየዘመኑ እግዚአብሄር እዉነተኞች አገልጋዩች አሉት።

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 3 měsíci +1

    ወገኖቼ ቤተከርስቲያን ፤ በልተገለጋለ አገልጋይ ፣ ባልተመረ አስተማሪ ፣ ነፄ ያልወጣ ነፃ አውጭ፣.........የሞላበት ቤት ሆናለች እኮ❤❤❤

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 4 měsíci +4

    ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 4 měsíci +10

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእናንተ ይከበር ይመስገን ለአካሉ መታነፅ ስለምትተጉት ትጋት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመር ይብዛ በርቱ ወንድሞቻችን

  • @meseretweldetensa7450
    @meseretweldetensa7450 Před 4 měsíci +4

    God bless you 🙏

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k Před 3 měsíci +2

    Egziabher ybarkachu tikikil yemyaschenik zemen newu

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱሰ ይባረክህ

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 4 měsíci +3

    የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን። ተባረኩልኝ!!

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 4 měsíci +3

    Shalom Shalom ❤

  • @Sola_Christus
    @Sola_Christus Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ስለናንተ የተመሰገነ ይሁን ተባረኩ መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 4 měsíci +1

    Both of them God blessing you and family ❤❤❤ Amazing teaching my spiritual eyes opened ❤❤❤

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před 4 měsíci

    በጣም ተምረንበታል ራሳችንን እንድፈትሽ ኣድርጎናልና ጌታ ይርዳን በውስጣችን ያሳድረው። ተባረኩ🙏🏽💕💕

  • @chaltuboke558
    @chaltuboke558 Před 4 měsíci +1

    .ድንቅ ነው።

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 4 měsíci +2

    Very useful God bless you both 💙❤️❤️

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 3 měsíci +1

    እዉነት ነዉ በሜዲያ የሜሰማዉ ጆሮን ጭዉያረጋል ባህሬን እግዚአብሔር አይለውጠውም በፈቃዳችን ነዉ የምንለወጠዉ ፖሰተር አሰፋዉ ዘር ይባረክ ወንድሜ ተክሉም ተባረክ።

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 3 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ! ❤❤❤

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Před 4 měsíci +2

    Shalom tebareku tsigawon yabezalachihu eyesus geta new

  • @zoekabu
    @zoekabu Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ ❤

  • @wogedeme9889
    @wogedeme9889 Před 3 měsíci

    ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ፥ ለዝህ ዘመን የምመጥን ትምህርት ነው። በቤተክርስቲያን ውስጥ እኮ በደንብ ነው ያለው ትውልድ መታዘዝ እብ ብሏል እግዚአብሔር ወደማስተዋሉ ያምጣን። አሁን አሁን በመለኪያ ወተት ቀርቶ አጥንት ማስጋጥ ጥሩ ነው። ለማለት የፈለኩት ጠንካራ ትምህረት ያስፈልጋል፤ ምንም ሀጥአት ላይ ማለሳለስ አያስፈልግም ረገጥ አድርጎ መንገር ነው። በተክርስቲያን ወዴት እያመራች እንደሆነ ግራ ያጋባል እኔ ባለሁበት አከባቢ በእውነት በጣም ነው የምያሳዝነው በጢሞቴዎስ መልዕክት ላይ ወንጌላዊ ተክሉ ያነበበውን ሙሉ ለሙሉ በተክርስቲያን ተሸክማ ቁጭ ብላለች ከዝህም በበለጠ የምያደርጉ ግለሰቦች ሞልተዋል እና የእግዚአብሔር ቃል ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ነው። በዝህን ዘመን አማኞች የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት ጠፍቶባቸዋል ወደ ማስተዋሉ ይመልሰን ፀልዩ እንፀልያለን በተላይ በኢትዮጵያ በታዳጊ ከተሞች እንደነዝህ ያሉ ነገሮ በጣም ይሰተዋላሉ በፀሎት ዕርዱን ተባረኩ

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ ትጋታችሁ!!

  • @user-vx1os3vj7l
    @user-vx1os3vj7l Před 3 měsíci +1

    Be blessed we respect you both

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před 2 měsíci

    ፓ/ር ጌታ ይባርክህ እራሴን በደንብ አየሁበት

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 Před 4 měsíci +3

    Geta eyasuse yebarekchu tabaraku💕💕💕💕

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 Před 3 měsíci

    ተባረኩ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 4 měsíci +2

    Selamachu yibiza eshi enesemalene geta yebrkachu

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Před 4 měsíci +2

    አረ ብርክ በሉ፤አገለልግሉ አገልግሉ እያሉ ያጣድፋሉ አረ መጀመሪያ እንማር፤ ማንነታችን ይሞረድ ስል ወደኋላ ትላለች ይላሉ፤ አረ ተባረኩ፡፡

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 Před 3 měsíci

    ተባረኩ ተባረኩ

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 Před 4 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ።

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 4 měsíci

    ተባረኩ,ሁለታችሁም,

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 4 měsíci +1

    yes

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 Před 4 měsíci

    Egzeaber yebarkach yeters temehrt new eyastmarchin yalchit

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 3 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም እየተጠቀምንበት ነወ። በኢሮፕ ሰዓትመቼ እንደምትገቡ ባቅ በቀጥታ ለመገልገል ይረዳኛል ሌላዉ የፆም ፀሎቱ ቀን ፀሎቱ በስንት ስዓት እንደሆነ ℹ️ ብትልኩልኝ 🙏🙏

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 Před 3 měsíci

    Tebareku paster asfaw wengelawe tekelu

  • @MestuJeses
    @MestuJeses Před 4 měsíci +1

    Woooow Tebareku

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 4 měsíci +1

    Eyetafte aleke yibzilachu dike malkite newo yesemewuti kebre le EGZBHERE yehune amenenemnenenememem tabrku tabrku wodachewalewo

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 Před 4 měsíci +1

    Well come 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EphremEphy
    @EphremEphy Před 4 měsíci +1

    Selam teklesha ena pastorye !!

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye Před 4 měsíci

    ከምፀዓት እሰከ መጨረሻው ፈረድ በአንድ ምእራፈ ቢያሰተምረን በአዲስ መልኩ ብዙ እንማረበታለን

  • @Dawitsegny12
    @Dawitsegny12 Před 4 měsíci +1

    Well come

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 4 měsíci

    Egziabiher yibarikachu.

  • @etbmobilemoneyplc8814
    @etbmobilemoneyplc8814 Před 3 měsíci

    keep going

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Před 4 měsíci +1

    Eyesus yemetal

  • @nazretabera2932
    @nazretabera2932 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @blessedblessed3243
    @blessedblessed3243 Před 3 měsíci

    ene pastor Asfaw yawekut be Teklu fb lay eyastemare before 5 yeares on fb.ena hiwet yemikeyr tmrt new yastemaregn keza buhuala tmrtu betam ewedewalehu zemenachu ybarek both.

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 4 měsíci +1

    እየተከሰቱ ስላሉ ምልክቶች ብታስተምሩን ።

  • @user-ie6jv2jo7m
    @user-ie6jv2jo7m Před 4 měsíci

    አንዴት ይትስጠኝ ፀጋ አንዴት ማወቂ አቺላለዉ?

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 3 měsíci

    እንደዚህ ጠቃሚ ቻናል ስናገኝ እየተማርን (እየተጠቀምን) ለምንድነው Subscribe የማናደርገው?!! ይሄንን የመሰለ ትምህርት የሚገኝበትን ዩቱብ እንዴት ትንሽ Subscribe ብቻ!! ፓስተር ና ወንጌላዊ ፀጋ ይጨመርላችሁ ❤❤❤❤

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 4 měsíci

    ሁለታችሁም ተባረኩ : ካለፈ ት. ት ቢሆንም አንዲት ጥያቄ ለ ፓስተር ነበረችኝ : ስለ ጎግ ማጎግ ጦርነት "አግዚአብሔር ራሺያን ለመቅጣት ጎትቶ ያስገባታል " የሚለው ላይ : እኔ ሁል ጊዜ ጠያቂ የራሺያ አመፅ ከ አሜሪካ አና ከ ሌላው ዓለም አምፅ በምን በልጦ ነው ሊቀጣ ያለው!??? ለመቃወም አይደለም : ስለማይገባኝ ነው! Hope, you gona help me understand this issue pastor! I really appreciate & love all your teachings!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 4 měsíci +1

      መጠየቅ ትክክልሽ ነሽ ውባለም ... የአሜሪካ በደል ከሩስያ ቢነፃፀር ሊበልጥ ይችላል:: ሆኖም ግን የትንቢቱ አስፈፃሚ የሆነችው ሩስያ ፀረሴማዊነቷ የሰነበተ ነው:: እስራኤልን ለማፍረስ ለዘመናት የተጋች ናት:: ሙሉ ትንቢቱ በህዝቄል ማየት ይቻላል::

    • @WubalemWubie-cs9lz
      @WubalemWubie-cs9lz Před 4 měsíci

      @@asfawBekelepastor እሺ ፓስተር በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ!

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Před 4 měsíci

    Wengelawi teklu u shouldnt read comment while pastor asfaw teaching.that is not appropriate

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 4 měsíci

    ወንጌላዊ ልቡና ሸክሙ ወደ ጠፋት ነፍሳት ሄዶ ወንጌል በመስበክ ወደ ጌታ ማምጣት ነዉ።ይህንን ነገር በሚድያም ሆነ በሌላ መንገድ ታላቁ ተልዕኮን ያማከለ ስራ ስትሰራ አይተን አናዉቅም።😮😮😮😮😮😮