ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ቃለአብ ፀጋዩ ጋር "አለኝ ቀጠሮ" | kaleabe Tsegaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2023
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ www.youtube.co /@EEMYC_DC || Evangelical Lutheran Church Mekane-yesus DC || EEMYC DC #GospelMission CHSNNEL እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራም፤
    👉ዘወትር እሁድ 3፡00 PM EST ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በዲሲ ፤ አድራሻ፡- -2426 Linden Lane, Silver Spring MD
    20902 || Evangelical Lutheran Church Mekane-yesus DC ||EEMYC_DC #GospelMission CHANNEL
    Welcome to EEMYC_DC, where our mission is to share the good news of Jesus Christ with the world. On our channel, you'll find powerful prophecies and confirmations, deliverance and healing prayers, inspiring testimonies, teachings from the Word of God, and live worship experiences. We're grateful for your support as we continue to spread the message of Jesus, and we pray that the Lord will be glorified in your life. Be sure to subscribe for daily updates and join us on this journey to share the good news with others.

Komentáře • 41

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před rokem +1

    አሜሜሜሜሜሜን

  • @mesfinmade1672
    @mesfinmade1672 Před 9 měsíci +1

    Bless you more and more

  • @GetahunChufamo-np5oo
    @GetahunChufamo-np5oo Před rokem +2

    amen❤

  • @Hana-ps5gn
    @Hana-ps5gn Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r Před 10 měsíci

    አሜን ቃልዬ ምርጥ ሰው

  • @heavenhasen9658
    @heavenhasen9658 Před rokem +3

    Ke 6 amet befit yehone gubae and nebiy yanten mezmur zemro yehe zemari man endehone alakem gen egziabeher betalak hayel yenesal yetadesal belo tenbit eyetenagere gubaew hulu sitseleyleh neber...setagelegel selayehuk Des belognal wendeme tebarek

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před rokem +1

    አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @surafeladere3858
    @surafeladere3858 Před rokem

    🔥🔥

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před rokem +2

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ወንድማቸን አሜን አሜን

  • @bunisobulbulashilashila293

    በሕይወት ያኖረን ጌታ ሁሌ ከኛ ነው ክብር ይሁንለት።

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 Před rokem

    ኦ እየሱስ............................................... ሃሌሉያ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 Před rokem

    ቃልየ ከረጂም አመታት በኋላ አየሁህ ደሥ ብሎኛል ያየድሮው ጌታ ጌታ የሚለው መንፈስዛሬም ለዘልአለም አይወሰድብህ ብዙዎች ያሉ መሥሏቸው የሉም ማገናዘብ እስኪያቅታቸው ግማሹ በገንዘብ ግማሹበዘረኝነት በጥቅም በዝና የእግዚአብሄርን ቤት በሸቀጥ ተሞልቷል ቃልየ ምንይባላል ለአለም ቅርብ እየሆነ መቷል አንዳንዱ ለጌታ ሳይሆን ሌሎች ተቆርቋሪ ሆነዋል

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 Před rokem

    ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ በጣም ለአምልኮ የሚመች ዘማሪ ተባረክ

  • @bunisobulbulashilashila293

    ኢየሱስ ወደ ቤታችን ይግባ ።

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 Před rokem

    አሜንንንንንንን

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +1

    አሜን ጸጋው ያብዛላችው

  • @anbesaliofficial443
    @anbesaliofficial443 Před rokem +1

    Tebarek

  • @zenabneshmirtu6643
    @zenabneshmirtu6643 Před rokem

    Kaleye selayehu des belognal Geta yebarkeh!! Bebezu keber geta yegleteh!

  • @jesusislord246
    @jesusislord246 Před rokem +1

    አሜን አሜን ቃልዬ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Před rokem

    ቃላብዬ ወደ 1999/2000ወደ ኋላ መለስከኝ ከኤፊዬ ጋር የዘመርከው የት ጠህ?አግብተህ ነው የጠፋህብን ከዛ የለህም ሳይህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meeramatuse9050
    @meeramatuse9050 Před rokem

    Amen Amen

  • @sentayehualehu5662
    @sentayehualehu5662 Před rokem

    አሜን

  • @ruamb4125
    @ruamb4125 Před rokem +2

    እባክህ የት ነው ያለኸው ወንድማችን? በጣም ነው ምባረክብህ አትጥፋ ተባረክ!!

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ። ወንድማቸን

  • @yonastsegaye6768
    @yonastsegaye6768 Před rokem

    Yes, what do I have rather than Holy Ghost! Yes, he is my treasure! I got a respect among people because of him, I remember I'm nothing but contemned(despise) even by my own family, youngest brothers & sisters because of my vile personality. For thou, Lord, art good, and ready to forgive. So, I'm alive right now right here!.....Praise the Lord!!

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 Před rokem

    Amennnnn

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem

    Amen amen God bless you

  • @kidisthaile8364
    @kidisthaile8364 Před rokem

    🔥🔥❤❤

  • @mihretfantahunfantahungeta8383

    Ameeeeeen 🥰🥰❤️❤️❤️

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 Před rokem

    ቃልዬ! ቦሌ FbI ቸርች አስታወስከኝ, እዛ ስታስመልክ ሰማያት በ እኛ ትይዩ ይከፈት ነበር, አባብዬ ስትል...

  • @tsehaywolde9
    @tsehaywolde9 Před rokem

    የሞት. ደብዳቤ. ይቀደድ

  • @helina5990
    @helina5990 Před rokem

    😂😂😂 ያዥልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጭና ይሆን ብዬ ስገባ ለካ ለአዛዝዔል ኢየሱስ ምስጋና ይሉታል አዎ በርግጥ አ/ኢየሱስ ምስጋና ይፈልጋል ግን የጉዞ መስመሩ እሳት ነው ! ወንድሞቼ በርሜል ጊዬርጊስ ፀበል ሄዳችሁ ታጠቡ እሳቱ ከላያችሁ ይረግፋልና ....

    • @melatmasresha3188
      @melatmasresha3188 Před rokem

      ጌታ እየሱስ ምህረቱን ያብዛልሽ, ንሰሀ ግቢ

    • @helina5990
      @helina5990 Před rokem

      @@melatmasresha3188 ምድጃ ላይ የቆምሽ አንች ! ኮንትራትሽን ሳትጨርሸ አባቱ ገልብጦ የነጭ ሰላቢ ተኩላዎች እምነት እየሰበኩ የኢትዮጵያን ወጣት ልብ እየሰለቡ ለnew world order እያዘጋጀሽ ያለውን ወግድ በይው ! ግዬን ዋና ውስጥ በሰዶም የተጨማለቀ ውሀ እየጠመቀሽ ያለውን ወግድ በይው ወዳባቶችሽ ተመለሽ !

    • @helina5990
      @helina5990 Před rokem

      @@melatmasresha3188 ለየትኛው ኢየሱስ ንስሀዬን ልንገር ? የስጋ ወንድሞች ላሉት ወይስ በድንግልና ወልዳ በድንግልና ያሳደገችው ብቸኛ ልጅዋ ንስሀዬን ልንገር ? ምረጭልኝ እስኪ

    • @user-hf2zk7jk1p
      @user-hf2zk7jk1p Před 3 měsíci

      ከሐጥያትና ከሞት የሚያጥብ የኢየሡሥ ደም ነው

    • @helina5990
      @helina5990 Před 3 měsíci

      @@melatmasresha3188 ለየትኛው ኢየሱስ ንስሀ ልግባ ? ወንድሞች ላሉት ወይስ ለመድሀኒያለም ?

  • @tedelech5345
    @tedelech5345 Před rokem

    አሜን