"ተማመኑበት"____በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 41

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 8 dny +10

    ይድረስ እጅግ ለማከብርህ ለምወድህ ለአቶ ቸርነት በላይ!!! እኔ የኦርትዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ!!ሁልጊዜ ስለትዳር እንዲሁም የመጽሀፍ ቅዱስ አስተምሮህን በደንብ አዳምጣለሁ!!!!ለንስሀ የሚያዘጋጁ እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያደርግ አምላካችን ይቅር ባይ አምላክ እንደሆነ በደንብ ታስተምራለህ!!!ታዲያ ስለምን እርቶዶክስ አልሆንክም!!??????እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ትሆናለህ!!!!!ብቻ እድሜ ጤና ይስጠን !!!!በምክንያት ነው እንደዚህ ያልኩት !!!!የምታስተምራቸው ት/ቶች ሁሉ እውነት ነዌ ከክፋት ከቶንኮል ከጥላቻ የጸዳ ነው !!!

    • @almazkiros7734
      @almazkiros7734 Před 8 dny +2

      እኔ ፓስተር ቸሬ አልልም!!አባት ወንድም ነህ!!ያንተ ትምህርት ጉልበት ብርታት ሀይል ሆኖኛል እራሴን በደንብ አይቼበታለሁ ያውም በስደት!!!በተለይ ሴለ ትዳር በደንብ ብዙ ነገሮችን አውቄበታለሁ!!!እንዲሁም ከሀሰት አፍቃሪ ነኝ በይ አምልጬበታለሁ ያንተን ት/ት ሰምቼ በብዙ ነገር እሞግተው ነበር ለካስ ውሸቱን ነበር!!!እረጅም እድሜና ጤና ከቤተሰብችህ ጋር ይስጥህ ወንድሜ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!!Ak

    • @abhope12
      @abhope12 Před 7 dny +2

      ኦርቶዶክስ ነበረ ግን እውነት ወደ መሰለው ሄዷል እኔም ፕሮቴስታንት ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን አሰብኩና እዚሁ ኦርቶዶክስ ላይ ሆኜ ለምን እኔ የገባኝን እውነት ለሚቀበለኝ ለማስረዳት አልሞክርም አልኩ ፓስተር ቸሬ አንተ በጣም የተለየህ እግዚያብሄር የገባህ ሰው ነው እና ሁሌም ስብከቶችህን እሰማለው አምልጦኝ አያውቅም አንድ ቀን በዓካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ተባረክ

  • @zd820
    @zd820 Před 4 dny

    እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፓስተር ቸሬ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 5 dny

    እርሱ የታመነ እምላክ ነው አምኜው በህይወት እንድኖር ፈቅዶልኛል ብዙ ተራራዎቼን ደልዳላ እርጎ እሳፎኛል አቁመኛል እእግዚአብሔርይመስገን!!!

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l Před 7 dny +1

    You are exactly chere

  • @FIREWOINABATETEGEGN
    @FIREWOINABATETEGEGN Před 2 dny

    Amen amen amen 🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 dny +4

    ቸርዬ ወንድሜ መጽሀፍ ቅዱስንማ አንተ አስተምር በእውነት ያንተ አስተምሮት በየቀኑ ቢሆን አይስለችም ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ በእምነት እንድቆምና አይኔን ከስው ላይ አንስቼ ጌታን እንድመለከት የረዳኝ የአንተ ምክርና ትምህርት ነው ዛሬ ላይ ጌታን ይዤ ጭንቀቴ ቀሏል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾 የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾❤️

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 Před 6 dny

    am watching and listing this with tears,its true,I am a witness,Ersu lamenut yetamene nawe🙏

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 Před 6 dny

    kale hiwoten yasemalen paster CHARE🙏

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l Před 7 dny

    Hallelujah Esay My lord

  • @user-wz2rq5ws4d
    @user-wz2rq5ws4d Před 7 dny

    Teneghene yesete tebereke

  • @esd6407
    @esd6407 Před 7 dny

    ማስተማር ማለት እንደዝህ ነው።ትልቁ ችግረ ሰለ ጌታችን ሲሰተምሩን ልክ እንደ ሆረር ፊልም አየሰበኩን እንድነፈረው አረገውናል እንዳንተ የለውን የብዛልን ከ❤ እናመሰግናለን።

  • @w.h167
    @w.h167 Před 6 dny

    አሜን❤ አንደበትህ ይባርክህ🎉

  • @solianagebrenegbo9226

    Amen 🙏💖🙏🙏💖🙏

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 Před 3 dny

    God bless you Cheriye

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b Před 6 dny

    Amen

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 7 dny +1

    ፓስተርዬ አንድ የፈረስን ቤት እግዛብሄር ረድቶህ በማስታረቅህ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይባርክህ ልጆቹ አሳዝነውኝ ነበር እኔ አላውቃቸውም ግን ድስ ብሎኛል ትምህርትህን ሁሌ እከታተለ ሁ ያብዛልህ ፀጋውን።

  • @abhope12
    @abhope12 Před 7 dny

    ፓስተር ቸሬ አንተ በጣም የተለየህ እግዚያብሄር የገባህ ሰው ነህ እና ሁሌም ስብከቶችህን እሰማለው አምልጦኝ አያውቅም አንድ ቀን በዓካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ተባረክ❤❤❤

  • @meazaagaro5382
    @meazaagaro5382 Před 7 dny +1

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 Před 7 dny

    Egzaber yibarek Chere

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 Před 8 dny

    አባት ሆይ ከነበደሌ ስለ ተቀበልከኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu Před 8 dny

    አሜን!!! ለእርሱ ሁሉ ይቻለወል። ተባራክ ወንድማችን ቸሬ

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Před 7 dny

    ፓሰተረ ቸሬ አግዚአብሔር አባዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 8 dny

    አሜን!❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 8 dny

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahletteklemariam9318

    Kale hiwot yasemalen. Mengste semay yawerselen Pastor Chere tsegana bereket yebezaleh menfes kedus yebarek

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před 8 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Před 8 dny

    Amennnnn ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-gu4ec2mz1c
    @user-gu4ec2mz1c Před 8 dny

    Geta yeandebethin kal yatsinaw.

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Před 8 dny

    ላንተ ስል ጴንጤ ልሁን እል እና ጨፋሪዎችን ሳይ ክው እፍር እላለሁ ከምር አንተ ግን ታድለሀል ❤

  • @user-gh8fs7uw4g
    @user-gh8fs7uw4g Před 8 dny

    ❤🙏🙏🙏

  • @mekyia9868
    @mekyia9868 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 8 dny

    ❤❤❤

  • @user-mh4gj5vf8u
    @user-mh4gj5vf8u Před 8 dny

    ደጉን ጌታ በማመን እንጂ በሀይማኖት ድርጂቶች ስም አይዳንም።እንደ አንተ አይነት መምህር እውነትን የሚሰብክ በምድር ሁሉ ያብዛ ።እውነት አንተ የተባረክ ሰው ለትውልዱ የመዳን መልክተኛ ያድርግህ የክርሰቶሰ ፍቅር የምታሰተምር የሌላውን እምነት የማትዘልፍ ጥሩ አሳዳጊህ ይባረኩ።አንዳንዴ እኛ ደካማ ሰዎች የሚመሰለን እኔ አኦርቶዶክስ ነኝ እኔ ፐሮቴስታንት እኔ ካቶሊክ አኔ ሙስሊም እያልን ስለጠራን በሀይማኖት ስም ተሸፍነን በመሰወቀል የሞተልንን ክርስቶሰ ማሳነስ ተገቢ አይደለም ከሀይማኖት በፊት ሰውነት ፍቅር ታማኝነት ሊኖረን ይገባል ።

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před 8 dny

    ውዱ ቸሬ ከሌሎች ልዩ የሚያደርግህ subscribe,share ,like አድርጉ የማይል የዚህ ዘመን ብቸኛው ሰው ሁሌ ይገርመኛል ስራውን ሰራ አስተማረ ጨረሰ በቃ።በጣም ነው ምወድለት እሄን ነገር❤❤❤❤

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 Před 8 dny

    ❤❤❤