ዘጋቢ ፊልም "ጎርጎራ" Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 13

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před měsícem +2

    አብቹ የታሪክ ሰው ።።።ባንተ ነው ይህ ሁሉ ።።።የተደበቅ ውበት ያወጣህው ❤❤❤❤

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 Před měsícem +1

    ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ምርጥ መሪ::
    ያንተ ጠላት
    ሆዳም ቄሶች
    ዘረኛና የዛጉ የሻገቱ ጀኔራሎች
    እንዲሁም ቀበሌ እንጂ ሀገር የሌላቸው ናቸው::
    አይዞህ አንዱ በግራህ አንዱ በቀኝህ ገደል ይገባሉ::

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před měsícem +1

    ❤ ሞት ለማይኖረው ኣፓርታይድ ኣብይ ኣህመድ👌

  • @berhanuassefa1931
    @berhanuassefa1931 Před měsícem +1

    Many thanks HE PM for the unbelievable job and your innovative and forward-looking initiatives.

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +1

    ዋውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @AandC1130
    @AandC1130 Před měsícem

    ተመስገን። ጥሩ ነገር ሲሰራ ጥሩ ነው እንበል እባካችሁ።

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Před měsícem +10

    ኘሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው! ነገር ግን የአካባቢው ነዋሪ ለምንድን ነው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ ቁጭ ብሎ የነበረው? ራሱን በራሱ መምራት አይችልም ማለት ነው? መቼም ፕራይም ሚኒስትሩ በየቦታው እየዞረ ይሄን ስሩ እስኪላቸው ድረስ ነው የሚጠብቁት? የአካባቢ ሰዎች ነን የምትሉት አታጋኑ? እርሻም ለማረስ ሰው መቶእስኪነግራችሁ የምትጠብቁት?? እስኪነግራችሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před měsícem

      አዲሳበባ የመንግሰት መቀመጫ እሰከዛሬ ለምን መፀዳጃ ቤት ሆነች
      ለምን አባይ ከእግራቸዉ ሰር ሲፈሰ አማሮች ለአባይ ከማዜም በሰተቀር ምንም የፈየዱት ነገር አነበረም። ከዝያማ መለሰ መጥቶ ግድቡን ገነባዉ
      አሁንም የሆነ የኢኮኖሚ ክብሪት ይፈልጋል አንድን ክልል ለማነቃቃት እሳትም ሰታነድ ብዙ ሁፍ ትላለህ ሰተጀምረዉ አንዴ ከተያያዘ በኃላ ይቀላል ከሰሉን በመሐል በመሐል ማራገብ አለብህ ጎርጎራንም የሚያራግባት ጠፍቶ ተዳፍና ነበር ግን ፍሙ በወሰጣቸዉ አለ ያሳወቃል
      ይህ የማደግ ፍም እንዲኖርህ ያሰፈልጋል ሲጀምር እንቨሰትመቱ መጣልን ብለወ ተቀብለዋል ኢንቨሰትመቱንም እንደሌላዉ ቦታ አይዘርፉትም አያቃጥሉትም የሐይማኖት የተቀደሰ ቦታ በመሆኑ ቆሶቹም ሳይማሩ የሰለጠኑ ናቸወ በትንሸ ግዜ ለዉጥ ይመጣል ብዬ ተሰፋ አለኝ
      ወያኔዎች የቢለዬን ደላር የሱኳር ፋብሪካ ወልቃይት ዉሰጥ ለማቋቋም ሲፈልጉ የገዳሞቹ ቆሶች እና የኢትዬጵያ የእንጀራ ልጆች ተቃውመዉት ነበር
      እና ጥሩ መሪ ካገኙ በአጭር ግዜ ይለዉጣሉ አሁን የኢኮኖሚዉ ክብሪት ተሎክሶ እሳቱ ብዙ ማገዶ እየፈለገ ነዉ ለዚህም የአካበቢዉ ሕዝብ በኦርጋኒክ ዘዴ ሸንኩርት ቲማቲሙን ወተቱን ዶሮ እንቁላሉን አምርቶ ለጎርጎራ ሪዞርት ያቀርባል ፍየል በጉን ብያለሀኝ ወይሰ ረሰቻለሁኝ

  • @mestiberhanu3808
    @mestiberhanu3808 Před měsícem

    ብቻይገርማል!!! የሰው እጅ ለካ እንዲህም ማልማትይችላል!!!!!

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 Před měsícem

    "የአካባቢው ነዋሪ ለምንድንው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ የተቅመጠው?" ጥያቄው መሆን ያለበት "የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምንድንው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ የተቅመጠው?"

  • @musahm100
    @musahm100 Před měsícem +1

    አረ እምኑ በቃ ....ሰውየው ይበልጣቹሀል