Fasil Demoz - Dr Abiy Ahmed / ሰላም ነዉ ድግሱ / Ethiopian Music (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2018
  • Ethiopian Music :Fasil Demoz - Dr Abiy Ahmed / ሰላም ነዉ ድግሱ / Ethiopian Music (Official Video)
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
    / @henitube3560
    Copyright ©2017 Heni Tube
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @user-ge1qd1me7r
    @user-ge1qd1me7r Před 7 měsíci +6

    መልካም ሲሰራ መደገፍ ሲያጠፋ መቃወም ያለነው ፋሲል ጀግናው 💚💛❤️💪

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 Před 10 měsíci +4

    ኧረ አሸሸ አሸሸ
    ምን ጉድ መጣብን ከመሸ😂😂 ተቀይሯል👌👌👌👌👌👌👌

  • @yesheyeshe8189
    @yesheyeshe8189 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🙏🙏🙏😘😘😘🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-hd4nw9wg5z
    @user-hd4nw9wg5z Před 6 lety +59

    ምርጥ የጎደር ልጂ👍👍👍

    • @adanhane9672
      @adanhane9672 Před 6 lety

      ሀያት ሙሀመድ 😍😍😍😍

    • @tamarlako7006
      @tamarlako7006 Před 5 lety

      💛💛💓💓💓👌👌👌😘😘✌✌👏👏👏💪💪✋👏👏💜👏👏👏👏👏💜💜💛👌👌👌👌

    • @hggshsjshhshsjsj1966
      @hggshsjshhshsjsj1966 Před 4 lety

      እደዚህአይነትደደብጎደረሲያምረውይቅረጋላነውአመዳም

    • @dagmawigirma887
      @dagmawigirma887 Před 3 lety

      Belewww

    • @user-be2qn1hd4z
      @user-be2qn1hd4z Před 4 měsíci

      ​@@adanhane9672በ😊

  • @user-qs6ww4vt4c
    @user-qs6ww4vt4c Před 6 lety +64

    እድሜና ጤና ፋሲሌ እናተንም እያለቀሱ ከማዜም እኛንም እያለቀሱ ከማድመጥ ለገላገለን ፈጣሪያችን አልሀምዱ ሊላህ ሀገሬ ደስታሽን ዘላቂ ያርግልሽ #አብያችን አላህ ይጠብቅልን ይህ ሁሉ ከአላህ በታች ባተ ነው

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 Před 6 lety

      የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛኝም እሱ yena mar tikikil dese yemele agelalet

    • @user-fm7rt3kf7y
      @user-fm7rt3kf7y Před 6 lety +1

      የሸጠኝ ፍቅር ነው የገዛኝም እሱ
      ልክ ነው ወላሂ አገር ሲረበሺ የፍሲልን ሙዚቃ ነበር ስሰማ የምውለው አሁን ግን አልሀምድልላ

    • @maithaalshamsi3766
      @maithaalshamsi3766 Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔

    • @Alexman123.
      @Alexman123. Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂2016

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 6 lety +119

    ሀገሬ ውስጤ ነሽ ናፍቆቴ ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ አለሽ ፀሎትሽ ተሰማ ተመስገን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @kassiegedamu6747
    @kassiegedamu6747 Před 5 lety +24

    ፋሲል በጣመም እምወድህ አንድቀን ኢትዮጲያ መተህ ወረታ ባህረዳር ፣ጎንደር ላይ ኮነሰርት አዘጋጀትን አብረን መጨፈር አለብን ፡፡

  • @respectrespect8066
    @respectrespect8066 Před 6 lety +1

    wow አብዬ የስው መውደድ ታድለሃል .ክብር ለቅዱስ ኡራኤል.

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 Před 6 lety +188

    ተዘፈነ ብዙ
    ዘንድሮ የሴትና የወንድ መዝፈን የለም የሀገር ና የአብያችን ነው
    አብያችን የሰላም አባት ክፉ አይንካህ ፣

    • @classicmobile3
      @classicmobile3 Před 6 lety +1

      እንኳን ደሥአለህ
      የኔ አደኛ አረሱትን ስወደው እኮ አሁን ተን ወጣለት ላረሱት ዘፈንህ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

    • @totiathyopia8885
      @totiathyopia8885 Před 6 lety +1

      Mekia Bint እዉነትምአማራሞኛናውዛሬበደንጨፈሬወገንህ ቄሮእገደለውጨፈሪ የማትሪብዝምብለህአሽሽበል

    • @mirara7545
      @mirara7545 Před 6 lety +1

      Mekia Bint
      አሜን አሜን አላሕ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀው ምነው ሐገሬ በሖንኩ የሠኛል

    • @user-ex2ti8ss7t
      @user-ex2ti8ss7t Před 5 lety

      Mekia Bint ሀሀሀሀ

    • @febendawit8864
      @febendawit8864 Před 5 lety

      Mekia Bint Ameeeeeennnnn

  • @alemhabte517
    @alemhabte517 Před 6 lety +22

    የኔ ጀግና ግደሬ ፍቅር ነው ላገርህ መስዋት የከፈልክ ፉሲልየ ወድሜ እንኳን ደስ አለህ!!!!!

    • @AaaAaa-lm2zw
      @AaaAaa-lm2zw Před 5 lety

      😍😢😢😢😢😢😢😢⚘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 4 lety

      💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @zainebzaineb4531
    @zainebzaineb4531 Před 6 lety +3

    ሳዳምጠው የደስታ እባአለቀስኩ ጌታችንሆይ አገራችን እስከመጨረሻ ሰላም አርግልን

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 3 lety +5

    ጀግናው ፋሲሎ በቅርብ ቀን ወልቃይት፣ዳንሻ፣ ጠገዴ ፣ሁመራ ላይ እንደምናገኝህ ተስፋ አለኝ የደመወዝ ልጅ💚💛❤

    • @soliyanamahari3086
      @soliyanamahari3086 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣 ኣሁን በዚህ ዓመት ፋሲል ሽበራዊ ስልፍ ላይ ነው በ ዲሲ ኣብይ ገዳይ እያለ

    • @user-pw6ho3fs8i
      @user-pw6ho3fs8i Před 2 lety

      @@soliyanamahari3086
      እና ምን ይጠበስ
      አረሱ የሁመረን መሬት እንዳለ እንዳስታውስሽ ነው?

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 Před 7 dny

      የወራሪ ልጅ መውጣትሽ አይቀር😂

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 Před 6 lety +73

    ፋሲሎ!!
    100%ተሳክቷል!

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 Před 6 lety +17

    ፍሲል የኔ ማር እንደው ስወድህ እኮ ውስጤ ነህ ሰላምህ ብዝት ይበል የኛ ጀግና ሙዚቃወችህ አይጠገቡ ሁሌም ምርጥ ናቸው ለኔ የኔ ውድ እድሜ ክጤና ጋ እመኝልካለው live you. Ethiopia. mamay zelalem nurilen feker selam abzto yngsbeshi hagra

  • @lovemom9745
    @lovemom9745 Před 6 lety +1

    እሄን እንድናይ እድሜ እና ጤና የሰጠህን እግዚአብሔር ተመስገን ! ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ !

  • @kindieaynalem
    @kindieaynalem Před 6 lety +3

    ፋሲልዮ የኛ የአማራዎች አለኝታ ምርጥ ኢትዩጲያ እንወድሀለን ፡፡

  • @aloma1442
    @aloma1442 Před 6 lety +94

    ዋውውውውው እናመሰግናቸዋለን። አገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @tesfahunayalew7553
    @tesfahunayalew7553 Před 6 lety +10

    ፋሲል ደሞዝ አንተ የኛ አለኝታ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @cholmakur7320
    @cholmakur7320 Před 5 lety +2

    we love you so so so much dr abiy ahmed in south sudan , becaues you are only man who bring peace in our country south sudan. and we wil never forget you .

  • @christianahateka7923
    @christianahateka7923 Před 5 lety +7

    Am from Ghana i love Dr abiy God bless him for me Ethiopia oll the way

  • @user-fm7rt3kf7y
    @user-fm7rt3kf7y Před 6 lety +155

    ቆራጥ የጎደር ልጅ አፌ ቁርጥ ይበልልህ
    ፍሲሌ ስወድህ

    • @shhavbd9167
      @shhavbd9167 Před 6 lety +1

      🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✋✋✋✋✋👍👍👍👍

    • @senayitesemelesenayit3408
      @senayitesemelesenayit3408 Před 5 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😚😙😚

    • @user-fx3lz7qu5v
      @user-fx3lz7qu5v Před 5 lety

      גודר

    • @user-fx3lz7qu5v
      @user-fx3lz7qu5v Před 5 lety

      יוורדי

    • @AaaAaa-lm2zw
      @AaaAaa-lm2zw Před 5 lety +1

      ❤💘💘💘💘💘💘💘🌷🌷❤💞💌🕊

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 Před 6 lety +9

    ፋሲልየ የኔ ጀግና እረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ

  • @likum5788
    @likum5788 Před 6 lety +2

    One of the real Ethiopian artist who have been waiting for this unity and bright days to come. ENKUAN DES ALEH FASIL!!!!!!

  • @udontknowme2322
    @udontknowme2322 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ቅድስት እናትን ይባረክ! Thank you Doctor!!!

  • @saleshgetachew2950
    @saleshgetachew2950 Před 6 lety +3

    በየዘመኑ እግዚአብሔር ስው አለው
    ስላም ምህርት ለህዝባችን ይሆን

  • @asmaasma-rk1vg
    @asmaasma-rk1vg Před 6 lety +46

    አብያችን ስምትካል ይህ ሁሉ ዘፈን ላንተ
    ወሬ ብቻ አይደለም ለውጥ ማምጣት አለብክ @ስደት የሚያቆምበትን እኛም ከአርብ ሀገር ወተንሀገራችን ስርተን እንብላ።

    • @fafi7857
      @fafi7857 Před 6 lety +3

      asma asma ኢንሻ አላህ ውዴ አይቀርም በአላህ ፍቃድ

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx Před 6 lety +1

      asma asma አብይ እያችን እነድሀለን ሞላዉ የኢቶባ ህዝብ ሰላምህ ይብዛልን አይይይይ እረምንልሁነዉ በሰደት የአገሬ ፍቅር ሰላም ሳይ ላብድ ነዉ በርሬ በገባሁ ዛረስ እደፈጣሪፍቃድ ሰደት በቃኝ ይበለኝ 2 በሃላ ኢቶይ ጥሪኝ በሰላም እደመለስ

    • @user-sn9qk7ov5t
      @user-sn9qk7ov5t Před 5 lety

      asma asmaኧረ፡ቀሥ

    • @tesfhonyallow5378
      @tesfhonyallow5378 Před 5 lety +1

      ן 6

    • @user-ll6ry3si9u
      @user-ll6ry3si9u Před 5 lety +1

      እሁሁሁ አረ ከአረብ ሀገር ፈጣሪ ይገላግለን ይምር መረረኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před rokem +1

    ድንቅ ድንቅ ያሰበው ሲሳካ ሠላም ኢትዮጵያዬፈጣሪ ይመስገን🙏🙏💚💛❤️

  • @besaba4852
    @besaba4852 Před 5 lety +2

    ሀገሬ ውስጤ ነሽ 4 ever tn x bro awesome music

  • @loveiswinner1548
    @loveiswinner1548 Před 6 lety +27

    ፋሲል ምርጥ ሰው እንወድሀለን የእኛ አንበሳ

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 5 lety +2

      Love is winner 🙌🙌👍👍👍👍👍

  • @user-rv1kb2ul7g
    @user-rv1kb2ul7g Před 6 lety +22

    ፋሲልየ የኔ አንበሳ አወ ቀን ወጣልን አንተም ተገፍተህ ነበረ የናንተ ውጤት ነው ብቻ ተዘፍኖለት እንዳይቀረ መጨረሻውን ያሳምረል

    • @Luvmyselfsoo
      @Luvmyselfsoo Před 6 lety

      በአብይ ዘመን ተወለዱ ገና ኩሩ ጎንደሬ ነኝ wow

    • @semrafantaye4034
      @semrafantaye4034 Před 6 lety

      በአብይ ዘመን ተወለዱ ገና ኩሩ hu

    • @meseretwoldegebriel6960
      @meseretwoldegebriel6960 Před 6 lety

      በአብይ ዘመን ተወለዱ ገና ኩሩ ጎንደሬ ነኝ ፓሲል የአገሬ ልጅ እድሜናጤነ ዩስጥኅ

    • @zerudemmelash1214
      @zerudemmelash1214 Před 6 lety

      በአብይ ዘመን ተወለዱ ገና ኩሩ ጎንደሬ ነኝ mechereshawunma yasafrewal.

  • @melakuabebe2817
    @melakuabebe2817 Před 5 lety

    ፋሲል እንኳን ደስ አለህ ራስህን አሳልፈህ ለሞተ ሰጥተህ የነበረ ግን በአሁኑ ወቅት ተስፋህ እውን የሆነና የለመለመ፡፡ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ !

  • @user-ij3ry8vv1c
    @user-ij3ry8vv1c Před 6 lety +5

    አብይ ሺ ዘመን ኑርልን♥♥♥ፍስል በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @user-hd5bq8dd2u
    @user-hd5bq8dd2u Před 6 lety +13

    እንዴት ደስ ይላል አብሶ የናቴ ልጅ ሲል ውይ ፉቅር ነበር የተራብንው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ሰቶናል ደስታችንን እስከመጨረሻው ያርግልን የሰራዊት ጌታ

  • @aterefateref8813
    @aterefateref8813 Před 6 lety +167

    ዋው አሪፍነው ፋሲል ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር

    • @hayatmulu5804
      @hayatmulu5804 Před 6 lety +1

      wowwww ellllllllllllll

    • @lamlamep6111
      @lamlamep6111 Před 6 lety +1

      Ateref Ateref እረ ሁሌም ምኞትህ ስላገርህ የምትጮህው ምኞትህ ተሳክቶልሀል አቦ ይመችህ እንኩንም ደሰአለህ የበላይዘር ፍሲልየ

    • @maharitadele3444
      @maharitadele3444 Před 5 lety

      Ateref Ateref גדי

    • @mogosmelake5249
      @mogosmelake5249 Před 5 lety

      Notizen

    • @user-lp3gy7de4z
      @user-lp3gy7de4z Před 5 lety

      היי

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Před 5 měsíci +1

    አዎ መጣ አገር ሊአፈራርስ ትግሬውን አማራውን ሊጨፈጭፍ 🙏🙏🙏💚💛❤️❤

  • @You-xp3mr
    @You-xp3mr Před 5 lety +6

    ፀሀይ ወጣልን እውነት ነው። ❤❤❤

  • @seidseid6375
    @seidseid6375 Před 6 lety +10

    ፋሲልየ አድናቂህ ነኝ መላው የኢቶጵያ ልጆይ
    እኳን ደስ አላችሁ

  • @hjhjhjhjhjhj3930
    @hjhjhjhjhjhj3930 Před 6 lety +16

    የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቀው ለናተም እግሜንስ ጤና ይስድላችሁ በጥበባችሁ የሀገሪቱን ክፉ በጎ ለምታንፀባርቁት ወጣቶች እንወዳቹሀለን የቀን ጅቦ እግዚአብሔር ያጥፍስችሁ

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 Před 6 lety +18

    💚💛❤ኢትዮጵያን ኣላህ ይጠብቅልን

    • @shamsbahrain797
      @shamsbahrain797 Před 3 lety +1

      ኢትዮጵያለዘላም ትኑር ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ለዘላለም ትኖራለች ዘረኞችግን ይፈርሳሉ

    • @aloulaandnet6219
      @aloulaandnet6219 Před rokem +1

      @@shamsbahrain797 Really?????

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Před 10 měsíci

      1948 በ1949 በግድ በጉልበት ከትግራይ የተወሰዱ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ መሬት ነው አማራም ትግሬም ኦሮም አይደለሁም የታሪክ ተማሪ ነኝ ከትግራይ የተወሰዱ መሬቶች ወልቃይት እራያ ብቻ አይደሉም በጣም ብዙ ናቸው በጀመሪያ ቋንቋው ግዝ ነበር ከዛ ትግርኛ ከዛ አማራኛ አማራ የሚባል ቤኤርም እዝብም የለም ቋንቋው የወታደር ነው ሀፄ ዮሀንሥ ናቸው አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን የወሠኑት ባንዲራው እራሱ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ እንዲሆን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው የወሰኑት የነበረው ቤኤር አገው ቅማንት አርጎባ ወሎ ቤተ እስራኤል ትግሬ አፋር ኩናማ ኢሮፕ ትግራይ እነዚ ናቸው አማራ ብሎ እራሱን የሰበሰው በቋቋው ነው ባንዲራውም ቋንቋውም ኢትዮጲያም ባለቤትነቱ የትግራይ ነው ኤዬ ስብስብ እዬን ታሪክ ያውቃል ታሪኩን የኢትዮጲያ ታሪክ ኬየት እደሚጀምር የታሪክ ሽሚያ ካሎነ በስተቀር ካያቹ ከትግራይ በላይ ስለ ባንዲራ ከትግራይ በላይ ስለኢትዮጴያ ተጨናቂ ይመሥላል ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር ቅማንት ጋፋት ሽናሻ ነው ጎጃም በዘር ሲቆጠር አርጎባና አገው ነው በዘመነ መሳፍንት ጊዜ አማራ የሚባል የመንግስት መጠሪያ አልነበረም የሀፄ ቴድሮሥ ዘመን መንግስት አማራ ቤሔር አልነበርም አጼ ቴዎድሮስ ቅማንተኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው😅

  • @mesigonderewa4580
    @mesigonderewa4580 Před 6 lety

    ዋው ፋሲልዬ ስወድህ እውነት ነው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ድሮም አንተ ምኞትህ ይሄ ነበር እግዚ አብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 6 lety +4

    የኔ ጀግና ፋሲልእየ እስከ መሠሎችህ እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b Před 6 lety +60

    መኖር ከጀመርን አራት ወር ሊሞላን፡ነው።አብያችን ንጉሳችን
    ሁሌም ሰላም ሁንልን፡ለሁላችን
    ጥላቶችህን፡እግዚአብሔር አይናቸውን ያጥፋቸው።እንወድሀለን

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 Před 6 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛምvery true

    • @asfashetho9043
      @asfashetho9043 Před 6 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛፈደንቸተደ

    • @wmwhim7944
      @wmwhim7944 Před 6 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። በርቺ ጎበዝ

    • @UserUser-gx1gm
      @UserUser-gx1gm Před 6 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። nuk

    • @user-ik7oh7ii4o
      @user-ik7oh7ii4o Před 5 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 6 lety +13

    ዋው ፋሲል ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @user-uu4yv7hm3k
    @user-uu4yv7hm3k Před 6 lety

    መዳኒትሽ ወጣ ኢትዮጵያ ከጉያሽ ደመቀ መኮነን ሁኖልሻል ቀያሽ ♥♥♥♥♥ ደመቀየ የኔ ልዩ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Před 6 lety +41

    እዳው ምን ልበልህ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ!!!!!።♥♥♥♥

  • @fg3053
    @fg3053 Před 6 lety +34

    በትክክል እማማሀገሬእወድሻለሁሠላምያገናኘን ወቢቶሀገሬ

  • @rolla991
    @rolla991 Před 6 lety +1

    መተገስ ዋጋለው አላህ እድ ሜይስጠን ገና ብዙ እናያለን ኢሻአላህ።

  • @selinaselama7279
    @selinaselama7279 Před 5 lety +1

    ስለሀገሬ ስሰማ ይነዝረኛል ጌታሆይ ሀገራችንን ሠላም አርግልን

  • @Trevor7302
    @Trevor7302 Před 4 lety +4

    The new Amhara!! 🙌 ✌️ 👌🏾💯

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 Před 6 lety +34

    ፍቅር እደሸማ ያላብሰን እግዚአብሔር አምላክ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn Před 6 lety +1

    ምርጥስራ ነው እሰይይይይ ወያኔን ልክልኩን ነገርክልን ፍሲልየ እኒህ ነቀርሳሁላ !!

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይሄንን መልካ ቀን መለስን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 6 lety +14

    ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ይንገሱ ።አብያችን ♥

  • @msertmsert874
    @msertmsert874 Před 6 lety +9

    በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢💚💛❤👌

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g Před 4 lety

      ፋሢልየአድናቂሕነኝእኔጤናሕንያርዝመውየኔወንድምክፉአይንካሕልጅሕንምያሣድግልሕየኔወንድምእወድሐለሑየኔወንድም

  • @ash4805
    @ash4805 Před 5 lety

    Bravo bravo bravo fasill.dagmawi atse tewodros biyekalehu!!

  • @user-qd5nm8cf4v
    @user-qd5nm8cf4v Před 6 lety

    አይፋሢል:እጅግ:የምትወደድነሀ:ይሥጥህ:ይህነው:ለጀግኖች:ሞራን:መሥጠት:እና:ማበረታታት:በርታልን:ጀግናው:ጎንደሬ

  • @lubabasyaid2424
    @lubabasyaid2424 Před 6 lety +5

    የኔጀግና እርሜ ጤና ይስጥህ

  • @jffjdyh2552
    @jffjdyh2552 Před 5 lety +3

    ዋዉ ደስይል ትክክልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed2qe9rm5t
    @user-ed2qe9rm5t Před 5 lety +1

    Asheshew Asheshew abiy metalin kemeshe abiyachin enodihalen Ethiopia hagere lezelalem tsenta tinur 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 Před 6 lety +1

    አማራዎች ግን ባትቸኩሉ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እስኪ ለምስጋና እና ለማካበድ አንቸኩል

    • @TzazAbera
      @TzazAbera Před 4 měsíci

      ቀድሞማ
      ዋረድአንወድም

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 Před 6 lety +6

    ያምራል በርቱ

  • @user-fm7rt3kf7y
    @user-fm7rt3kf7y Před 6 lety +47

    ፍሲልየ ይሄ ድምፃህ ናፍቆኝ ነበር

  • @aderajewtilahun5795
    @aderajewtilahun5795 Před 6 lety

    ፋሲሎ ማር ነገር የነጻነት ፈር ቀዳጅ ማንም ያላነሳውን አማራ ብለህ ለመደራጀት ያበቃህን የዘመኑ ጀግና ነህ አማራ ለዘላለሙ ይኮራብሃል ደግሞ አገርህ ሰላም ሁና ለአገርህ እንዲያበቃህ እንጸልይልሃለን እንወድሃለን የኔ አንበሳ፡፡

  • @semuyegmer7116
    @semuyegmer7116 Před 5 lety

    ሙዚቃ አሎድም ኢሄን ግን ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበውም ኡፍፍ አብያችን ሺአመት ኑርል ፋሲልዬ የኔ ጀግና አደበትህ ሲጣፍጥ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 6 lety +5

    ፍሢል ምርጠ ኢትዮጰያ ልጅ ምርጥ የአማራ ልጅ እርሜና ጤና ይሥጥህ👍👍👍💪 አብይ👍👍🏃

  • @missyouethiopia7314
    @missyouethiopia7314 Před 6 lety +3

    waw baetame Konjo music new fasile

  • @user-ue6ct1sq9u
    @user-ue6ct1sq9u Před rokem

    አጨለመንጅ አቦ😢😢😢 ይህንሙዚቃ ስሰማ አፍራለሁ😢

  • @user-ts8jw9vx6e
    @user-ts8jw9vx6e Před 6 lety +1

    እናመግናለን። ፋሲልየ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 6 lety +8

    ፍሲልዬ ጀግናው ደጉ ጉንደሬ እንኮን ደስ አለህ ለሀገርህ ብዙ ሆነሀል እረጅም እድሜ ለአብያችን

  • @user-uq3fu3jk5n
    @user-uq3fu3jk5n Před 6 lety +25

    አብያችን ♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @hayatnura3043
      @hayatnura3043 Před 6 lety

      ፈጣሪ ደስታዉን ያዝልቅልን

    • @ndndbdnd1275
      @ndndbdnd1275 Před 6 lety

      hayu mohamede hayu ወወወወወወወእንዴትአመረበት

    • @aynamkwt7601
      @aynamkwt7601 Před 5 lety

      ዋው ሰወድክ እኮ

    • @fruittesi8382
      @fruittesi8382 Před 5 lety

      ፍዮሪና የድግል ልጅ ክርስቶስ አባቴ። 😘😘💋💋💟💟❤❤❤❤❤

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 6 lety +1

    ወይ ፋሲልየ የሃገሬ ልጅ ጀግናው ስወድህ እግዚአብሄር ሰላም ፍቅር አድነት ለሃገራችን

  • @sammaahmed6768
    @sammaahmed6768 Před 5 lety +1

    I'm support Dr Abiy Ahmed
    I love Ethiopian people's 😍😍💚💛❤

  • @user-hl2jh9uk2d
    @user-hl2jh9uk2d Před 6 lety +62

    ምርጥ ስራ ነው ፋስሌ ስወድህ

    • @alihoury4512
      @alihoury4512 Před 5 lety +1

      የጎንደር ቀበጥ ነኝ ፋሢል ደሙዜ ዉሥጤ ነህ የጉደር ልጅ ነኝ ሀገሬን በጣም ታሞግሣት አለህ ሥወድህ ማር ነህ ሥለሀገሩ የሜዘፍን ሥወድ ።

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d Před 5 lety +1

      Ali Houry አወ ምርጥ ሠው ነው ብአሉን አይረሳም

    • @Wesen-ml1pd
      @Wesen-ml1pd Před 5 lety

      አውለእብይተደምሩ

    • @alemabraham3318
      @alemabraham3318 Před 5 lety

      Fake Amhrics

    • @maithaalshamsi3766
      @maithaalshamsi3766 Před 4 lety

      100

  • @user-ol5zg5nu2l
    @user-ol5zg5nu2l Před 5 lety +3

    ماشاءالله ربي يحفظ الرئيس أبي احمد
    ويحفظ اثيوبيا اخت بلادي
    May God keep my Abi Ahmed and save my sister Ethiopia

  • @dribhailo2652
    @dribhailo2652 Před 6 lety +1

    ዋውውው እናመሰግናለን

  • @user-yg7wq7zn7j
    @user-yg7wq7zn7j Před 5 lety

    ምርጥ ሰው ቆራጥ አይፍራ አይኮራ የጀግና ዘር ስወድህ ውስጤ ነህ እድሜህን ያርዝመው ከኔም ላንተ የማሰጥህ ቢሆን እውነትን መስካሪይ ልዩ ሰው

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa4408 Před 5 lety +3

    ውይ ስታምሩ አብይዬ። ሲያንሰው ነው ድምፃዊ ብሆን ባወጣውለት ነበር እኔም ፈገግታው ብቻ ምግብ ነው

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před rokem +5

    እኔ የገረመኝ ለዚህ ለሰይጣን መሪ ስናጨበጭብ መኖራችን ነዉኮ የሚገርመዉ አላህ ይንቀለዉ 😳😥😥😥

    • @user-nu2ch3yu8x
      @user-nu2ch3yu8x Před rokem +1

      እኔስ ብትይ😭በምላሡ አታለለን😭😭

  • @librarylibrary6543
    @librarylibrary6543 Před 5 lety

    Wooow long life Ethiopia, Fasil &Dr Abiy

  • @user-pe3cv3ik3w
    @user-pe3cv3ik3w Před 6 lety +1

    አረሸሸ አሸሸ🎸🎸👏👏አብያችን መጣ ከመሸ አቦ ምችት ይበላችው ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🌺🌳🌳🌺❤❤

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 6 lety +18

    ፋሲል የኔ ጀግና ኢትጲዊይ አብያቺን ሸ አመት ነግስልን

  • @hannatamasgen8951
    @hannatamasgen8951 Před 6 lety +3

    ፋሲል የኔ አደኛ ጥሩ ስራ ነው

  • @arestocr747
    @arestocr747 Před 4 lety +2

    Just enjoying the music by october 2019 ?
    And the country is leading to fail , keep singing !

  • @halidmohammed712
    @halidmohammed712 Před 4 lety +1

    ፋሢሌ የኔጀግና አይዞሕ በርታ እንወድሐለን

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f Před 6 lety +9

    ፋሲል ሠዉድህ እወነት እድሜ ጤና ይስጣህ

  • @user-ji3oo3cc5x
    @user-ji3oo3cc5x Před 6 lety +3

    Good belsss Ethiopia 💚💛❤🎶🎵💃💃👏👏😍😘

  • @temesgenkassaye6523
    @temesgenkassaye6523 Před 6 lety

    ፋሲል አንተም ጀግና ነህ የኛ ኩራት እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ በርታልን፡፡
    አሁን መጥተህ አገርህን ማየት አለብህ

  • @user-wb7ro3cp2q
    @user-wb7ro3cp2q Před 6 lety

    ፍሲልዬ የእኔ ምርጥ ስወድህ ቃላት የለኝም ብቻ ደሜ ነህ ውድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክ ቤተስብህ ♥♥♥

  • @anegyptiangirl2808
    @anegyptiangirl2808 Před rokem +3

    I love this song from Egypt.

    • @KingK2205
      @KingK2205 Před rokem

      thank you!

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 Před rokem +1

      Of course you do it seems like he is working fo Egypt 😂 he has brought disaster to Ethiopia 😅

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 6 lety +4

    ፋሲልየ የኔ ውድ አቤት እንዴት እንደምወድህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ከሁሉ በፊት ነቅተህ አረሱት ያልከን ውድድድድድ አብያችን እሽ አመት ንገስልን

    • @mamemame859
      @mamemame859 Před 6 lety

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ አረሱት ውስጤ ነው

  • @user-ip2bn2vg9z
    @user-ip2bn2vg9z Před 6 lety +2

    ፊሲልየ የሰፈሬ ልጅ አርገህ የናፈቀኝ ስፔሻል እኮነህ የኔ ውድ አገራችን ሰላሙአ ትብዛ

  • @user-gn1jn7vn1x
    @user-gn1jn7vn1x Před 4 lety

    እረረረ ምን ያሰማማል በሰደት ያለነው በጣም እግፉ በዛብነ እረረረረ መገስት የት ነው ያለው ኡፍፍፍፍ ምን የጠብቃል አሰጀነ እንጆ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ።።።።

  • @sukenashariif7364
    @sukenashariif7364 Před 6 lety +3

    Welcome to wowowo 👏👌😍💜 Bayyeeeee namatii tola jabadhaa ♥️♥️♥️🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 Před 6 lety +10

    አብያችን ለዘላለም ንገስ

  • @kemalyassin2555
    @kemalyassin2555 Před 6 lety

    ሌሎች ሲዘርፉ አገር ሲያፈርሱ በጣም ተመችታኛለች ። ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር የጠላሽ ይጠላ 💚💛❤️👌👌👌

  • @fatiafatia831
    @fatiafatia831 Před 5 lety

    ዋው ፋሲልዬ እድሜና ጤና ይስጥቅ ከአራቱ ጀግኖች ጋር እንወዳችኃለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @measthaqyeathopia2059
    @measthaqyeathopia2059 Před 6 lety +6

    ሳናውቅህ አማንህ ለካ አንተስ ጅግናነህ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 Před 6 lety +6

    ዋውውውው ውይ እናት ሀገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @alama6248
    @alama6248 Před 6 lety

    ዋው በዚ ዘፈን ተቀበለው ጀግናው ዲሲ ሲመጣ ፋሲላችን ምርጥ ዘፈን ነው

  • @grumyay3529
    @grumyay3529 Před 6 lety +3

    ኤሬ እዳዳያ ነው እዲዲያ አቢይ መጣልን ከመሸ