የመንግስቱ ሀይለማሪያምን ሚስጢር አውጣ ብለው ገረፉኝ - Ketarik Mahder

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የመንግስቱ ሀይለማሪያምን ሚስጢር አውጣ ብለው ገረፉኝ - Ketarike Mahder

Komentáře • 260

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas5707 Před 4 lety +28

    አንጀቴ ታጠፈ በውነት ምን የተረገምን ብንሆን ነው እኔ በምኖርበት በሰለጠነው ዓለም እንኳን የአገር ጀግና ይቅርና በጦርነቱ ጊዜ አብሮአቸው የተዋደቁት ፈረሶቻቸውም ይዘከራሉ አይ አገረ ኤትዬጵያ አረ እንደው ምን ይሻልሻል አረ ምን ጎድ ነው ይእ በሽታ መጦ ሁላችንም በየቤታችን አስቀምጣናል ዛሬ ጊዜ አግኜቼ ዮቱፓ ብገባ ይእን አይነት አሳዛኝ እና አስለቃሽ ቃለመጠይቅ አየው አንጀቴ ታጠፈ አይ አገረ ኤትዬጵያ

    • @send2dawit
      @send2dawit Před 4 lety +4

      ሃገሬ ጦቢያ ሞኝ ነሽ ተላላ
      የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
      የተባለው እኮ ለእኛ ነው ። እኛ እኮ ባንዳውን ዜናዊ "ታላቁ መሪ"ብለን የምናሞካሽ ወራዶች ነን😥

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +12

    ጀግናው አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @shumeteweldeyes7841
    @shumeteweldeyes7841 Před 4 lety +13

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 4 lety +18

    ብራቦ ናሆ እደዚህ ነው ጋዜጠኛ ማለት እደዚህ አይነቶችን እየፈለፈላችሁ ካሉበት እያወጣችሁ እርዷቸው ለአርቲስት ገለመሌ እያላችሁ ትረዷቸው የለ እኒህን አባት እርዷቸው እባካችሁ እድሜወትን ያርዝምልወት 🙊🙊🙊

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety +9

    የሀገር ኩራት ጀግና

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +9

    እነሱ የሰሩት ግፍ ዘራቸው ከፍለው የማይጨሩሱት መከራ አምላክ ይሰጣቸዋል እርሶ ግን አባቴ አይዞት

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Před 4 lety +2

    ተስፋዬ ይህን ጀግና ሰው በመንግስት በኩል እንዲታወቅለት አድርግ እባክህ

  • @israelmengistuderbe3086
    @israelmengistuderbe3086 Před 4 lety +4

    ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የማመሰግነው ገናብዙ በህይወት ምንም የጡረታ ያላገኙ እድሜያቸው ካለፈ በኃላ ምንም መስራትስለማይችሉ አደረግን ለማለት የትምህርት ማስረጃዎች የመለሱላቸው ያሳዝናል ግን አሁንም እግዚአብሔር እያመኑ የትም አይወድቅም ግን..........

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 4 lety +1

    Thank you for your service our hero father. You are one of those many heros we fall to recognized your sacrifice . I really like to help you what I can and wishing you a healthy long life. Thank you again.

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia Před 4 lety +4

    አይዟችው የወያኔ አከርካሪውን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰብሯል ። መቼም መቼም አይነሳም።

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k Před 4 lety +6

    እድሜ ይስጥወት አባት ህዉሀት ያላስቃየዉ ሀበሻ የለም እሚገርም ግፍ ነዉ አየ ኢትዮ ያልታደልሽ የኔ አባት እኔን በዚ እድሜ ሸክም ስራ ኡፍፍፍፍፍ

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 Před 4 lety +2

    የሻለቃ ባሻ ስልክ ቁጥር ያላችሁ ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል ሰውየውን ማግኘት እፈልጋለሁ መረዳዳት ካለብን ይህን ሰው መርዳት የሁላችንም ፈቃድ ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @fikaduasher3818
    @fikaduasher3818 Před 4 lety +6

    እግዚአብሕር እደሜና ጤና ይስጥህ

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @muhammadmansoor8067
    @muhammadmansoor8067 Před 4 lety +5

    ወይኔ።ውስጤ።ተረበሸ።ሀገሬ።ስትጀግና።ነበራት

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye Před 4 lety +7

    ጀግና እድሜ ይስጥዎት

  • @mekonnongoitom4342
    @mekonnongoitom4342 Před 4 lety +3

    ወይ ህውሀት ይህንን የመሰለ ጀግና ምን አረጋቸው ወይ ጭካኔ ፈሪ ሲጨክን አያድርስ ነው የፈሪ ስብስብ ህዝቡን አመሱት በጣም ይገርማል እኔ በአካባቢዬ ፈሪ ሰው ተጣልተህ ካሸነፈህ ልቀቀኝ ብትል አይለቅህም ፈሪ ነውና ተነስቶ መልሶ ያጠቃኛል በሚል እዚያው ዘልዝሎ ነው የሚገለው ጀግና ቢሆን ትቶት ይነሳል ሁልጊዜ መፀለይ ያለባችሁ ኢትዮጵያ በፈሪ እጅ ከገባች ሰው ሁልጊዜ ያልቃል ይሰቃያል ይታሰራል ይሞታል

  • @wondwossen11
    @wondwossen11 Před 4 lety +4

    ኤትዬጼያ ጀግኖች ማክበር አለበት

  • @yaredjared4858
    @yaredjared4858 Před 4 lety

    ይህን ጀግና ኢትዮጵያውያን አውቀዋለሁ 💐 እግዚአብሔር ተአምራዊ ነው 💚💛❤️ 🦅

  • @yohannisgemchu1650
    @yohannisgemchu1650 Před 4 lety +8

    አበይ ፀሐዬ እና ሰብሐት ነጋ የተጫወቱበትን ገንዘብ።

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety +3

    እኔ ይህን የጀግና ስም አሊ በርኬ የሚለው በመስፍን ፈይሳ ነው ሁሌ ነው ሚጠራቸው በህይወት ያሉ ሰው አይመስልም ነበር !በዚህ ሁኔታ ወድቀው ማየቲ አዝናለሁ

  • @fs7193
    @fs7193 Před 4 lety +1

    ከታሪክ እንደምንረዳው እደምንማረው የነጻነት አርበኛም ሁን የሃይማኖት መሪም ሁን የአገር አስተዳዳሪ የሰው ደም በከንቱ ያፈሰሰ፣ በሰው ላይ ግፍና በደል የፈጸመ 1.ለጊዜው ተደላድለው ቢኖሩም እግዚአብሔር ዘንበል የሚልበት ቀን ሲመጣ ከህግ ከሰው ፍርድ አያመልጡም ። 2.ግፈኞች የሰሩት ግፍ ለልጅ ለልጅ ለትውልደቸው ይተላለፋል ቢያምኑም ባያምኑም የምድራዊ ኑሮአችን አንድ ቀን ጊዜ ሲያበቃ በምድር ላይ የሰራነው በጎ ነገርም ይሁን ክፉ በደልና ሃጢአት በመዝገብ ተመዝግቦ ይጠብቀናል ያኔ ለሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል ማቴ. 6:- 19 -21። አና ማቴ. 5:-31-46 አንብብ ወደድንም ጠላንም ከእዚአብሔር ፍርድ ማንም አያመልጥም። በዘመንህ ፍጻሜ ለፍርድ መቅረብ ግድ ነው ። ከወዲሁ ንስሃ በመግበት እንደዘኪዮስ የበደልነውን መካስ ያስፈልጋል።

  • @peacewishes6627
    @peacewishes6627 Před 4 lety +8

    ህዋት የየሚባል ጭራቅ

  • @menzemaber5810
    @menzemaber5810 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ የደበደቡትን ያሰቃይቱን ዘር አያውጣላቸው የኢትዮጵያ አምላክ አመድ ያደርጋቸው።

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 Před 4 lety +8

    ወንጀለኛው ወያኔ ገና ብዙ ኢትዮጵያኖችን ገድሎዋል ይህ ብቻ አይደለም በበረሀ ብዙውን ለድሎዋል ሞት ለወያኔ

    • @mass-media6445
      @mass-media6445 Před 4 lety

      ያአንተ ንጉሥ ተፈሪ መኮነን በጊዜቸው ስንት የትግራይ ሕዝብ እንደበላ ታውቃለህ ወይ ? ገና እናንተን አህዮች ካላጠፋን አንተኛም

    • @asfawnegash1280
      @asfawnegash1280 Před 4 lety

      deg aderegu learemena sreat tmamagn hono bzu slamawi sew slascherese

    • @yosephchenkew7227
      @yosephchenkew7227 Před 4 lety

      @@asfawnegash1280 አንተ ሌባ ሠዶማዊ

    • @user-wq9lv3gu9h
      @user-wq9lv3gu9h Před 4 lety

      @@asfawnegash1280 we know you are gay.

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 Před 4 lety +5

    hero never die we love you Ali

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 4 lety

    Nahoo tv thanks for bringing our forgotten heroes and icons. There are many like our father Ali berki all over the country living harsh life. Thanks.

  • @mulatgetu9981
    @mulatgetu9981 Před 4 lety +1

    እንግዲህ ወያኔ እንደዚህ ነበረች ጀግናን ማሳደድ ለጀግና ክብር አለመሰጠት አንድ ከማስታዉሰዉ ታሪክ ዉስጥ በእርስ በርስጦርነት ወቅት አንድ የሻቢያ ታጋይ ከፍተኛ ጀግንነት ሰርቶ ተሰዋ መንግስቱምን አደረገ ምንም እንኳ የርዕዮታለም ልዮነትቢኖረንም ጀግና ኢትዮጵያዊ ስለሆነ የጀግንነት አቀባበር ተደርጎለት በክብር እንዲቀበር ነበር ያደረገው ወያኔ ባንዳ ስለሆነ ኢትዮጵያዊ ጀግንነትን ስለማይወድ ጀግኖችን ያሳድዳል የተከበራችሁኡትዮጵያዉያን ለዚህ ታላቅ ጀግና እጄችሁን ዘርጉለት አንረዳዳ እንተጋገዝ አመሰግናለሁ

  • @sisay78
    @sisay78 Před 4 lety

    የሚገርመው ነገር የኢትዮጵያ መንግሥታት በሙሉ አንድ አይነት ወንበዴዎች መሆናቸውን ነው እንጅ እንደት ይህን አይነት ጀግና የሀገር ባለውለታ በዚህ መልኩ ታስተናግዳለች

  • @shewayirgawoldetsadik5973

    ጀግናው ዓሊ በርኬ ሠላምታዬ ይድረስዎት። ታሪክዎን ከሰማሁ ቆይቻለሁ። ከባንዳዎች ምን ይጠበቃል? ይቺ መከረኛ አገር ልጆቿን እየገበረች አጥፊዎቿን እየታቀፈች እስከመቼ እንደምትቀጥል ግራ ይገባናል። ነፍሳቸውን ይማርልንና ክቡር ሎሬት ፀጋዬ "ይቺ አገር የሾተላይ አለባትወይ?" ያሉት ይገልፀዋል ። ሰዋችን በአንድነት አለመቆሙ ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል ። ለዚች አገር እንደ እርስዎ ያለ ሰው አያሳጣት።

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 Před 4 lety +4

    አይ እኔን እኔን...ምን ማለት ይቻላል ግፋቸው ተዝቆ ተዝቆ ተነግሮ አያልቅም እነዚህ እኩይዎች እግዚሄር የሥራቸውን ይስጣቸው።

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 Před 4 lety

    ትልቅ በጣም የሚገርም። የስው ሂወት ታሪክ በዚ ሁሉ ሰቆቃ አልፎ እንደገና በሂውት መቆም። የእግዝአብሄር። ተአምር ነው

  • @fis9861
    @fis9861 Před 4 lety

    Thank goodness finally we recognized our Ethiopian Heroes. All our father’s fought for the beloved country and our nation they deserves more than this. May God Bless our hero’s father and brothers. Ethiopian proud for your service for our country always truth wines you’ll be in our history forever. ❤️💪🏾💚💛❤️

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 Před 4 lety +2

    ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ በዚህ ችግር ውስጥ መኖሩ በጣም ያሳፍራል የሀገር ባለውለታ ስለዚህ መንግስት እንክብካቤ ሊያደርግለት ይገባል

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 4 lety

    ሙርከኛ!!!! የሚኒሊክ ቡችላ!!!

  • @andyb2720
    @andyb2720 Před 4 lety +2

    Shame on woyanee !!! They are undermining such a hero!! God bless you Sir, we owe you a lot, Ethiopia owe you. Salute 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @xoeh7131
      @xoeh7131 Před 4 lety

      kkkkkkkkkk

    • @joehatu7130
      @joehatu7130 Před 4 lety

      Ethiopian Ibex what are u doing idiot.. forget about weyane, DO SOMETHING STUPID!!

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z Před 4 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝኑ ኸረ እርዷቸው

  • @aderajewtadege3462
    @aderajewtadege3462 Před 4 lety +1

    እኔ ሚገርመኝ ይህን የሀገር ጀግና ሰውየ እንዲህ በስቃይ እየኖረ ገንዘብ አለን የሚሉ ባላህብቶች እና የመንግስት አካላት እያዩ ምን ያህል ሞራል ዝቅተት ቢኖራቸው ነው ዝም ሚሉት ፡፡ ለምን ጡረታው እንዲከበር ፤ቋሚ የገቢ ምንጭ እንዲሁም ቤት አይሰጠውም ፡፡ ለነገሩ አብዛኛው ባለስልጣን እና ምሁር ነኝ የሚለው ኢትዮጵያ ጠል ነው ፡፡

  • @hk9187
    @hk9187 Před 4 lety +8

    Ali barke Hero.

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 Před 4 lety +2

    አድራሻቸውን እንርዳቸዋለን እነሱ በከፍሉት ዋጋ ነው እኛ የምንኖርው

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +13

    የ ሞተልሽ ቀርቶ
    የገደለሽ በላ 😭😭😭😭

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před 4 lety

    Asazagn tarik new. Hager yaskebere jegina teresto yemender durye yemitakebir hager nat. Gazetegnaw silemerejaw enameseginalen.

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Před 4 lety +2

    ትህነግ በዚህ ሰውዬ ላይ ያደረሰችው ግፍ የሚያሳዬው ኢትዮጵያ በሶማሌ ወረራ ምክንያት ባለመፍረሷ መቆጨታቸውን በግልፅ ይመሰክራል።
    መሸረፈቱ ጠሚር(ግፍ ፈፃሚው) እነዚህን ግፈኞች ለፍርድ ማቅረብ ባይችልም፣እውነተኛ መንግሥት ሲኖረን ለፍርድ መቅረባቸው ግን የግድ ነው።

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 4 lety +2

    My hero thank you and I am sorry that Happen to you😭

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem

    ምን አይነት የተረገምን ህዝቦች ነን በጣም ያማል።

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 Před 4 lety +5

    በኢትዮፕያ ሰራዊት ውስጥ የሐገሩን ዳር ድንበር በማስከበር የአገለገለ ሰው በእስርቤት መደብደብና አስሮ ማሰቃየት ኢሰባዊነት ነው። አሁን መሆን የሚገባው ሰረበት ግዜ ጀምሮ የአለውን የጡረታ ደመወዙን ክፍያ በአንድግዜ ተስጦት እስከዕለተ ሞቱ ድረስ ጥሮታው ሊከፈለው ይገባል።

    • @eseyetftu5183
      @eseyetftu5183 Před 4 lety

      የሚማገትለት ጠበቃ ያስፈልገዋል

  • @bornagain1770
    @bornagain1770 Před 4 lety +2

    እንደ ህውሃት የሚቀያየርው እስስት ብቻ ነው።

  • @yomamo7781
    @yomamo7781 Před 3 lety

    ጀግና

  • @user-nj8ch6iv7q
    @user-nj8ch6iv7q Před 4 lety +3

    ለምን ጡረታ ኣይከብርላቸውም ኣሁን ምን መንግስት ይጎዳል በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 Před 4 lety

    Esey

  • @tesfamariammehariw9058
    @tesfamariammehariw9058 Před 4 lety +1

    ትህነግ/ኢህአዴግ ከደርግ የባሰ ፋሺሽት ነው፣ደርግ እየገረፈ በአብዮቱ እሣት የነደደ ወይም የተቃጠለ ዘመድ አለሀ?ብሎ ይጠይቅ ነበር፣ባርቾ በአገር ጉዳይ ግን አይደራደርም ነበር

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 Před 4 lety +2

    እነዚህ ጨካኞች የወያኔ ዲያቢሎሶች በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ
    ለፈጸሙት ኢሰብአዊ ወንጀል ይዋል
    ይደር እንጂ ዋጋ ይከፍላሉ !!

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 4 lety +2

    ayzot abat

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 2 lety

    ዓሊ በርኬ የወንዶች ልክ !

  • @shiferawlemma2035
    @shiferawlemma2035 Před 4 lety +8

    እጅግ ልብ የሚነካ አረመኔየዊ ዘግናኝ ድርጊት ነዉ የተፈጸመባቸዉ። ወያኔ የቱን ያህል ከኣንሰሳ ባልተናነሰ በወገኖቻችን ላይ የፈጸመችውን ግፍና መከራ የሚያጋልጥ አንድ ማስረጃ ነዉ። አባታችን ይበርቱ እነዚህን አረመኔዎች ከያሉበት ለቃቅመን በሰፈሩት ቁና አንሰፍራቸዋለን።

  • @desu2455
    @desu2455 Před 4 lety +3

    ያማል ያማል ያማል

  • @onefromfuture6913
    @onefromfuture6913 Před 2 lety

    Its sad what TPLF did to these Ethiopian heroes

  • @kasahunz8217
    @kasahunz8217 Před 4 lety +3

    This is the way we pay our hero's, so sad so sickening.

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc Před 4 lety

    Egziabher edmena tena yestot.

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety

    ጠያቂው ማዳመጥን ልመድ

  • @demmelashtaddese4642
    @demmelashtaddese4642 Před 4 lety +1

    እንባዬን እንዴት ላቁመዉ፡፡ ልጆቻችን ለማን የከፈልነዉን ዉለታ ተመልክተዉ ለሀገራቸዉ ይልፉ!! እናንተ ክፉዎች ይህንን ሁሉ ነዉር ሠርታችሁ ስታበቁ እንደንፁህ ታላዝናላችሁ፡፡

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 Před 4 lety +1

    እኔን አባቴ !!!!
    የኢትዮጵያን ዳር ድንበሩ ያስከበሩ እርስዎ እውነት በዚህ እድሜ በሸክም ይኖራሉ?

  • @lilitedits7501
    @lilitedits7501 Před 3 lety +1

    Woyeni aye ethiopa

  • @habituyared8745
    @habituyared8745 Před 4 lety

    God bless you forever............................

  • @user-wn2cz6ci3y
    @user-wn2cz6ci3y Před 2 lety

    የኢተዪጵያ ጀግኖች ክብር ሲገባቸው ውርደት መቀበላቸው ታሪክ ይውቀሳቸው ጀግኖች በሰራችሁት ጀግንነታችሁን አትፈሩበት ቁስላችን በሰውነታችን ስለሚገኝ ማፈር አያስፈልግም

  • @rs.m9764
    @rs.m9764 Před 4 lety

    ጌታ ሆይ እባክህን ፍረድ እነዚህን የትረገሙ ባንዳዎች የተረገሙ ዘር ከምድረ ገጽ አጥፋቸው።

  • @peacewishes6627
    @peacewishes6627 Před 4 lety +8

    ወያኔ ሰዉ በላ ቡድን

    • @eyobabay
      @eyobabay Před 4 lety

      የአንተንም አባት ቂጡን በዶታል ለከ። እምቦጭ።

    • @peacewishes6627
      @peacewishes6627 Před 4 lety +1

      @@eyobabay ቆሻሻ አንበጣ ቆርጣሚ ቼጋራም ትግሬ አናተ የተረገማችሁ ኤናተ የተረገጣችሁት ዠገባችሁበት አገር እኔኳ እህል ሳር አያበቅም ኤምነተ ቢሰ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 4 lety

    በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል የእኛ ነገር ሰልክ ቁጥራቸውኑ ማግኘት ብንችል አይዞዎት አባታችን

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 4 lety

    Thank you sir for bringing forgetting people

  • @endalkkebede6858
    @endalkkebede6858 Před 4 lety +8

    ወያኔዎች። ጀግና ይፍራሉ

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 4 lety

    Tesfaye GBU MY BROTHER..I’d love to help !!!

  • @endatresawteklahaimanot4810

    GOD BLESS YOU CAPITAN!

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 Před 4 lety

    የሱማሌው ቦታ ያግድም ያግድም ቀን ተወጣ ወዲያ ጀግና አይወደድም ነው እና ነገሩ ቃለመጠየቅ ምተደርጉ ሰወች እንደዚህ የመሣሠሉትን እያፈላለጋችሁ ማቅረባችሁ ጥሩ እያለ ሙሉ ሙሉ አድራሻቸውን አታሥተላልፋም ምክኒያቱም የሻለቃ አሊን የባን ቁጥራቸውን ሥታሥተላልፍ የሥልክ ቁጥራቸውን ጨምረህ አሥተላልፍ ምክኒያቱም እረዳለሁ እንኳ ቢገኝ መድረሡና ያለመድረሡ እሣቸውን ደውሎ ለማረጋገጥ ሥልክ ቁጥር ያሥፈልጋል ከይቅርታ ጋር

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před 4 lety +3

    እንዲህ አይነት ሰው ሳይ ነው ደካማነቴን የምረዳው እግዜር ፊቱን ቢያዞርብን ይገርማል ግን ?

  • @user-rk4nd2gi9l
    @user-rk4nd2gi9l Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነቱ የሀገር ኩራት አባታችን ሜዳላይ መጣሉ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እፍረትና ውርደት ነው የሚገርመው የለውጡ መንግስት የተባለውም ወያኔ በቀደደው ቦይ መፍሰሱ ነው።

  • @gimmygetaneh9693
    @gimmygetaneh9693 Před 4 lety +2

    aye weyany banda y aeger jegjna aeskyeh tark yeferdebeh

  • @mamushtewelede8520
    @mamushtewelede8520 Před 4 lety +2

    The true manifestation of a saying ‘አገሬ ኢትዮፕያ ሞኝ ነሽ teላላ - የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ’

  • @natiman5850
    @natiman5850 Před 4 lety +3

    Ene bebekule $100 elkalhu yehe sew Yegagery ጀግና ነው‼️

  • @fuadjemal8350
    @fuadjemal8350 Před 4 lety +6

    ህወሓት ሰዎች ሰብሰቦ ማቃጠል ነዉ እነዚህ ባንዳዎች

    • @fncfhg2275
      @fncfhg2275 Před 4 lety

      Fauad gemal አንተ ጀል ህወሐት ለመቃጠል አቅም የለህም :: የራሰህን መሰጊደ እየተቃጠለ በጎንደረ ወሰጥ ሰለ ህዋሕት ታወራለ

    • @fuadjemal8350
      @fuadjemal8350 Před 4 lety

      @@fncfhg2275 ባንዳ አቃጣዮቹ እነሱዉ ህወሓት ናቸዉ ምድረ ሌቦች ባንዳ

    • @fncfhg2275
      @fncfhg2275 Před 4 lety

      Faud gemal አያ ጂል ጋላ ,በግ ከአማራሴት ከመውለደ ከአህያ መውለደ ይሻላል የአንተ ዘመደ አማራ የቃጠለ ልህ መሲጊደ እሰብ ቆሻሻ faud gemal gala butea

    • @user-qz9ku2zc6s
      @user-qz9ku2zc6s Před 4 lety

      Awa MaKaTaL NaBaR

    • @fncfhg2275
      @fncfhg2275 Před 4 lety

      @@user-qz9ku2zc6s ህዋሕት ማለት የዓለማቺን ጀግና ሜሪ ማለት 100% አማራ ማለት ደንቆሮ ጋላ,ጋላ1000000000000000000000 ከአማራ ሴት ከመውለደ ከአህያ መውለደ ይሻላል .መበዳት ከፊለክሸ ወሎየዋ በነፃ ለ79ዓመትበነፃ እበዳልሁ ጂልዋሎየዋ

  • @habeshawitube4828
    @habeshawitube4828 Před 4 lety

    እንወድሃለን

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 Před 4 lety +3

    አይ እቺ ሀገር?

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 Před 4 lety

    Thank you for giving us the account number. I will make a deposit and I encourage other true Ethiopia loving Ethiopians to help the great hero who
    took over 2 Somali tanks by using only hand grenade. Please listen to this video to get the account number as it was given by the great Ali Berke himself.
    Thank you Nahoo TV !!! you have shown to us that you are a true voice of the great Ethiopian heroes.

  • @kenesatsahlu4211
    @kenesatsahlu4211 Před 4 lety

    So pressing!

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv Před 4 lety

    Why can't we create a go fund me for this hero? At least it would show our little appreciation to pay him back.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Před 4 lety +1

    Who are these people who did this brutality to him and where are they now? Can they give their side of the story why they tortured him and imprisoned him without due process?? Can the gov try to find these people?.

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw Před 4 lety

      Yes for servants No for presidents why?

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 4 lety

    ጋዜጠኛው በጣም ድንቅ ነህ አላህ ይስጥህ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety +1

    ኢትዮዽያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፥
    የሞተልሽ ቀርቶ
    : የገደለሽ በላ:

    • @eyobabay
      @eyobabay Před 4 lety

      አንተ አተላ ።

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 4 lety +1

    tureta likeberelachew yegebal ::

  • @selamawitselamawi3423
    @selamawitselamawi3423 Před 4 lety +3

    ወይኔ አፈር ልብላ አይ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

    • @fncfhg2275
      @fncfhg2275 Před 4 lety

      Selamawit ፋራምን እየልክ ነወ ጋላ

    • @selamawitselamawi3423
      @selamawitselamawi3423 Před 4 lety

      @@fncfhg2275 ማሰቢያ ቢስ ልቦና ይስጥህ የሆንክ ጠሽ

    • @fncfhg2275
      @fncfhg2275 Před 4 lety

      ሰለ አማራ ታሪክ ዓቅም ቢሰ . እንደ ፈየል ድምፅ ማሰማት ብቻ ናወ ጋላ,ጋላ,ጋላ,,ጋላ ,ጋላ በአንተ ባንዴራ ኢትዮጰያ ገደል ትግባ .እና በመጀመረያጂሎች ጪንቅላትይነራቹ ቦጎችአማራ ከደረ መሬት ማጥፈት አለበት

    • @user-wq9lv3gu9h
      @user-wq9lv3gu9h Před 4 lety

      @@fncfhg2275 መጀመሪያ በአግባቡ መፃፍ ልመድ። እስከመቼ ድረስ የጥላቻን እንክርዳድ እየዘራችሁ ትኖራላችሁ? ኧረ እምነት ይኑራችሁ?

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 4 lety +2

    weyane ye ethiopiana ye ertrea telat new

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Před 3 lety

    ህዋህቶች የዜያድ ባሪይ።ደጋፌ ስለነበሩ።አሊ።ባራኬ የሶማሌን ጦርነት ማሽነፉ 10 አመት አሰሩት ይገርማል።።።።

  • @kibrommulaw6896
    @kibrommulaw6896 Před 4 lety

    Ethiopia mtbal ager stfeter chigr yalebat ager nech. Beselam bnleyay yshalal ayetegadeln kemninor. #Tgraway

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 4 lety +1

    Gazetegna Tefayen Kelibe Kelibe Ameseginalehu, weyane gin wagawan tikeflalech

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 4 lety

    This is one concrete evidence about woyanes Un-Ethiopianism and they will never ever be Ethiopians by heart and mind. No reason for humiliating this hero except their deep seated hatred for Ethiopia and anything that lifts the images of Ethiopia in any way and means. This man was subjected to this to be punished for the heroism he did for our country.

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia Před 4 lety

    ማንም ፣ በየትም ሰፈር ዉስጥ የህወሀት አባል የነበረን ሁሉ ተለቅመው መረሸን አለባቸው ።

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 Před 4 lety +1

    ኢትዮጵያ ጥቁር ውለጂ ያለው ማን ነበር

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +5

    መዳኒአለም እንኳን ከቀን ጅቦች ገላገለን

  • @11belay
    @11belay Před 4 lety

    ኮሮና ቫይረስ አችረሳጩ ወያነ የሚባሉ ፍጡሮች

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 Před 4 lety

    Betame yasezenale yaselkesale selkachwen

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 Před 4 lety

    ቦቅቧቆች ባዶእጅ ይሆነን ሰው ያውም የሀገር ባለውለታን ለነገሩ ሥለኢትዮጵያ ሴያውቁ አይደለለ