‹‹የአማራ ጭቆና አሳፋሪ ነው›› አቦይ ስብሃት Part 1 ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ‹‹የአማራ ጭቆና አሳፋሪ ነው›› አቦይ ስብሃት Part 1 ETHIO FORUM
    #EthioForum

Komentáře • 239

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay Před měsícem

    ያየሠው ሽመልስ በእውነት ከባድ ሠው ነህ ።በጣም ትገርማለህ ትልቅ ሰው ነህ ከልብ ትደነቃለህ።🎉

  • @henokbrhane6233
    @henokbrhane6233 Před 4 lety +11

    Respect for ያየ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 Před rokem +1

    ለአማራ ያዘነ መሰለህ፡፡ ጅሉ በአማራ መሳለቁ ነው፡፡ የአማራ ጥላቻን በእሳት ዳር ወግ እየተጋተ ያደገ ፤ ፀረ-አማራው ስብሃት ነጋ፡፡

  • @minilikmekuriyaye8799
    @minilikmekuriyaye8799 Před 4 lety +1

    ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ጅግራ ናት ማለት ይኼ ነው🗣️ለጣሊያን አሽከር ሆነው አገራቸውን የወጉ ባንዳ አባቶቻችሁን ደምሥሦ ጣሊየንን ሥላባረረቂምያዛችሁትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቂማችሁን ለመወጣትና 🗣️🗣️ሥለምትቀኑበት ሥለምትፈሩትና የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቃል ብላችሁ ሥለምታምኑበት መልካሙን የአማራ ህዝብ ያለ ሥሙ ሥም ሠጣችሁ ሥሙን አጉድፋችሁታል ዘርፋችሁታል አፈናቅላችሁታል በመርዝ አምክናችሁታል ጠላት አብዝታችሁለታል ነገር ግን🗣️ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነውና ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ቅርብ ነው🗣️🗣️🗣️

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 4 lety +4

    ጠያቂው ጎበዝ ነው

  • @johndenver-ride9286
    @johndenver-ride9286 Před 4 lety +1

    የአማራው የገዥ መደብ የሚል ቁልፍ አባባል የመላው የወያኔ ካድሬ ልብ ወለድ ትርክት ነው። ካልተማረው ገበሬው ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ምሁር ተብየው ይህን ቃል ምንም ሳይሰቀጥጣቸው ይናገሩታል። ጋዜጠኛው ይህን ጥያቄ ለመምህሩ ሲያቀርብ መልሱን ለመስማት ሳይሆን ፍላጎቴ ያ መምህር በፀፀት ድርቅ ብሎ ባየው ነበር። ችግሩ ግን "የሌባ አይነ ደረቅ " አይነት ጨዋታ ሆነብኝ። በዚህ ሽማግሌ ምክንያት ከሁለት በላይ ጀነሬሽን ዋጋ ከፍሏል። ገና ብዙ ትውልድ ዋጋ ይከፍላል። በነገራችን ላይ የስብሀት ነጋ ወንድም የመንግስቱ ሀይለማርያም አገልጋይ ወታደር የነበረ እስከ ኮለኔል ማእረግ የደረሰና በኩባ እና በኢትዮጲያ ተማሪዎች ስልጠና ብዙ ሚና የተሰጠው ሰው ነበረ። ይህ የሚያሳየው ሁለቱም ለሆዳቸው ያደሩ እንጂ መሰረት ያለው ኢትዮጵያዊ አላማ የላቸውም። ዘራቸው ግንዱ ቢመረመር ብዙ ትምህርት የሚሆን ምስጢር ይወጣው ነበር። ስልጆ ራስ ብየወታለው።

    • @asfawnegash1280
      @asfawnegash1280 Před 4 lety

      ende ante yalew qedada new Ethiopian chigr wust yeketetat, yslemnm masreja ena mkniyatawi balhone menged stzebarq anten new liseqetth migebaw

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    ምን አገባችሁ ደሰ ይላል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመችህ ነገር ግን አቦ ስብሀት ከዚህ እድሜ በሁላ የማስታወስ ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም ያየሰው በርታ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 4 lety +3

    " አንበጣ በሊታ" አሉኝ ብሎ የመንደር ስድብ ከንክኖት 50 አመት ህዝብ ካጫረሰ ኮምፕሌክሳም ምን ትጠብቃላችሁ።

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 Před 4 lety +8

    ከ ደርግ ጋር ብዙ ኣልተዎጋንም🤪🤪. ኣሁን ገና እውነት ኣወሩ.... ስልዚህ ተራራም ኣላንቀጠቀጣችውም ማለት🤣🤣🤣

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 Před 4 lety +27

    Ethio Forum ከማለት ድምጺ ወያነ ማለት ኣይሻልም: or DWF-Digital Weyane Forum

    • @RobelYeadonay
      @RobelYeadonay Před měsícem

      የአማራ የበታችነት ስሜት መቸም አይለቅ።

  • @tigluutesaka5206
    @tigluutesaka5206 Před 4 lety +2

    ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት እውነትን በመጋፈጥ እንጂ በመሸፋፈን አገር አይገነባም ስለዚ እንደ ኢትዮጵያ አገር ሆና ላለመቀጠል እንቅፋት ይህ እና መሰል ትርክቶች ናቸው ። አገር ለመቀጠል ዋናው ባለፈው ታሪክ ሳትግባባ ዛሬ ልትቀራረብ አትችልም ዛሬ ካልተግባባህ ለመጪውም አትግባባም ስሊህ በእንደዚህ አይነቶች መቀጠል ይገባል። እንደሃሳብ አፄ ሚኒሊክ ታሪክ በተለይ ከጣልያን ጋር የነበራቸው ግንኙነት የውጫሌ ውዩንና ከዛ በውሀላ የተፈፀሙ ስምምነቶች ከአማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ... ምሁራን አቅርበህ ብታወያይ መልካም ነው። ነገሮችን እልባት ሰጥተህ ቀጣይ በሆኑ የአገር ግንባታዎች ለማስኬድ ያግዛል ...መልካም ጊዜ!!

  • @YishakFetllwork
    @YishakFetllwork Před 4 lety +12

    አቦይ ስብሃት ታላቅ የትግል ሰው ረጅም እድሜ ይስጦት!!

  • @ababuabegaz6214
    @ababuabegaz6214 Před 4 lety

    ህወሃት የሰዎች ስብስብ ሳይሆን የአውሬዎች ነው የምንለው ዝምብሎ አይደለም፡፡ አንደኛውና ዋናው፤ ያንሁሉ ሰዎቻችንን ከገደሉ፣ ካሰቃዮና ለስደት ካበቁ በኋላ የዲሞክራሲ ቁልፍ እኛ ነን ለማለት ምንም አይነት ሰዋዊ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ሁለተኛ እድሜ በሀገራችን ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው፤ ለእውነትና ለሰላም የሚሰበክበት፤ ወደ ፈጣርም ቀረብ የሚባልበት ነው፡፡ ለህወሃት ሰዎች ይህ አይሰራም! ለምን ሰዎች ስላልሆኑ፡፡ እነሱን ቁም ነገር ብለው የሚያቀርቡ ጋዜጠኞች ይገርሙኛል፡፡ ምን ለማግኘት ነው? ያሳዝናል!

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 Před 4 lety +12

    አቦይ ምርጥ ታጋይ ርጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 Před 4 lety +3

      አዎ ለአንተ ነው። ስብሐት ነጋ ነፍሰበላ በዓለም የሌለ ቶርቸር በወንድ ላይ ግብረሰዶም ፈፅሙ ብሎ ያስፈፀመ ቀጣፊ,ዘራፊ ሌ!!!!ባ!!!!ነው።

    • @nigistisoloda65
      @nigistisoloda65 Před 4 lety +2

      @@yosefetopia7711 LEBA YELEBA ZER,TIBALALEH.... ANTE WUSHETAM!!!! ANTE RASIH WEDEH YEWEND WUSHIMA TIHONALDH INJI, WEYANEN, ANTE YEMITAWERAW ALAMETAM.... NEVER!!!!! YOU ARE DIRTY AS HELL!!!!YOU ARE SO NASTY....IT'S BECAUSE YOU'RE ONE OF THEM, THAT'S WHY YOU'RE TALKING OUT OF GUILT....SO JUST SHUT THE HELL UP....!!!!!

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Před rokem

      ​@@yosefetopia7711አቤት እናተ የአማራ ተወላጆች የህዋሀት ጥላቻ ያለባችሁ አሁንም እኳን አትለቁትም እግዚአብሔር ይማራችሁ እናተ ማንን ይሆን የምትወዱት ግራ የተጋባችሁ እኮ ናችሁ በጥላቻ የታወራችሁ ወይ

  • @samitsegau8236
    @samitsegau8236 Před 4 lety +5

    ሽመልስ በህዋት በጀት እንደምተነፍስ እርግጠኛ ነኝ ግን እዉቀትህን ተጠቀምበት ከህዋት ካድሬነት ወተህ በጣም አድቅሀለሁ ግን ዙረህ ዙረህ ከህዋኣት ካድሬነት አልወጣህም አይ እንዴያለኸዉ ጋዜጠኛ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 4 lety +1

      የህዋህት ካድረ ኣይደልም ለኡነት የቆመ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እናተ የምትፈልጉ ወያኔ ብውሽት የሚያሳጥላላ ነው መቸም ኢትዮጵያ ኡነተኛ ሰው የማይወደድላት ጅግና የማይመጎስባት ሀገር ሆናለች ያሳዝናል

  • @2024710404
    @2024710404 Před 4 lety +6

    ተረት ተረት! ትግሉ ፀረ አማራ ነበር !!

  • @bisetyalewabera5605
    @bisetyalewabera5605 Před 4 lety +2

    thanks the journalist !

  • @mommom1417
    @mommom1417 Před 4 lety +2

    ይህን የጃጃ ሽማግሌ ለአማራ የተጨነቁ ማስመሰል ጀመሩ

  • @abdirah2619
    @abdirah2619 Před 4 lety +7

    now you earned my respect .... this is how a neutral journalist should address his guest... awesome

    • @adrianoadry8754
      @adrianoadry8754 Před 4 lety +1

      abdi rah
      Koy gn ye Amara hizb derg neber ende???
      Why amara techefeche yimilut Tplf ke derg ga aydelem ende yetewegaw??

    • @abdirah2619
      @abdirah2619 Před 4 lety

      @@adrianoadry8754 I think there two side in every history but in order to find the truth such program should address to the mass by participante of the history coz they are the primary witnesses

  • @believeinjesusdontbehypocr4085

    Love the principle of Tigray people

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 Před 4 lety +6

    ስብሀት አትዋሽ የዘረኝነት ጥንበኛነት ፕሮግራማችሁ ፀረ አማራ ትግል ነበረ፦ ምን ነበረ ዘፈናችሁ፦"ጎበዝ ተአወት ተጋዳላይ ትግራይ አርኪብካ በሎ ነዚ አሻ አምሐራይ"

    • @nigistisoloda65
      @nigistisoloda65 Před 4 lety

      So what????

    • @Sinke24
      @Sinke24 Před 4 lety +1

      @@nigistisoloda65 ዘረጛ ለሀጫም።እድሜ ልካችሁን ከጠባብነት አትወጡም።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +1

    ሠውየው"መመለስ"ፍቃደኛ አይደለም"ጥርሡን " እየመጠጠ"ወይጉድ

  • @Aklilusas12
    @Aklilusas12 Před 3 lety

    እርግጠኛ ነኝ 90% የኢትዮጲያ ሕዝብ "ኣቦይ ስብሓት ኑ ቡና ጠጡ" ይሉዋቸዋል!!
    ኣሁን ግን ጨካኙ ኣብይ ኣሕመድ ብዚህ እድሚያቸው እንደ ሌባ ጓትቶ በተሌቪዥን ሲያሳያቸው እንደ ሰው ኣሳዝኖኛል።
    ከኣፍ የሚወጣ ከልብ ይወጣል"

  • @messihdmi156
    @messihdmi156 Před 4 lety +8

    አሁን ይህን የሚናገረውን የማያውቅ የጃጀ ሽማግሌ ማቅረብ ለምን አስፈለግ ለአለፍት 27 ዓመት ሲዛዛብን የኖረው ላይበቃው።

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 Před 4 lety

      U are donkoro ahya enji tikikilegawin history migegew ke tikilk sewoch new donkoro yesachewin edmi yisteage beyi denz

  • @majora895
    @majora895 Před 4 lety +4

    Respect for you for bringing one of my hero for ever babachennnnn

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 Před 4 lety

      Major abera - Aim higher😂🤣😂🤣😂

  • @zewdugarede8302
    @zewdugarede8302 Před 4 lety +8

    ይህን ቃቡራም ሽማግሌ ጭንቅላቱ የሰረቀ ማቅረብ ለምን እንደሆነ አይገባኝም እኔን የገረመኝ ዘረኛ ብሎ ሲናገር ትንሽ አይሰቀጥጠውም የሚወራው ሁሉ ውሸት ነው መቅዶንያ ምንው ለዚህ ዲያፐራም ሽማግሌ ቦታ አጣ

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 Před 4 lety +7

    አቦይ ስብሐት ጀግና

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 Před 4 lety

      Aboy sbat edmen tiena ystot

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 Před 4 lety

      Lemlem Kahsay - mai chelot tehaxebi zehaftey 😂🤣😂🤣😂🤣😂

  • @yosiefgebremeskel5162
    @yosiefgebremeskel5162 Před 4 lety +3

    ስብሓት ነጋ ባንዳ ነው፡፡

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 Před 4 lety +1

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ሞት ለሰይጣናዊው ህወሓት

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 Před rokem +1

    He should not say anything he had been a criminal all his lives

  • @zed843handle
    @zed843handle Před 3 lety +1

    ይህን ጋዜጠኛ አመስግኑልኝ፣ይገርማል እነዚህ ናቸው 27 አመት የመሩን ፣ቤተሰባቸውን ለመምራት የሚያስችል እውቀት እንዳላቸው እጠራጠራለሁ ።

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 Před 4 lety +12

    ጋዜጠኛው ደደብ ነው ለምን ታገላቹ ብሎ ይጠይቃል እንዴ ለምን እኮ ግልጽ ነው ድንብሎ ያልነበረው ሰውየ ኣሁን ቢልዮነር ነው ይሄ ጥያቄህን ኣይመልሰውም?

  • @andyt7703
    @andyt7703 Před 4 lety +2

    ጋዜጠኛ:ተብየውም:ሆነ:ሽማግሌው:ማረር:ነው:ሌላ:ምን :ምርጫ:አላችሁ

  • @johndenver-ride9286
    @johndenver-ride9286 Před 4 lety +3

    የቀን ጅብ።

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 Před 4 lety +1

    ፀረ ዘረኝነት የ ትህነግ ብሮግራም ላይ ነበር ደደቢት ስትገቡ እያሉ ነው?? 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 Před 4 lety +1

    Ethiopian Sovereignty: No competition: Abiy beats Meles, Sium Mesfin, or TPLF every day!!
    ሰሞኑን የህወሃት ቱባ ባላስልጣኖች በሚድያቸው የዶር አብይን ተዓማኒነት ለመቀነስ ዘመቻ ጀምረዋል። አቦይ ስብሃት፣ ስዩም መስፍን በግንባት ቀደምትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ።
    በጣም የሚገርመው በህይወታችን ያየነውን ሃቅ ክደው፣ አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ እያሉ ነው፡፡ ለምሳሌ ስዩም መስፍን ራሱን እና መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ልዑላዊነት አስጠባቂ አድሮግ ዶር አብይ ለልዑላዊነታችን ግድ የሌላቸው ሳይሆን ጠላት አድርጎ ለማድረግ ሞክሯል።
    ይህን የሚሉት ህወሃቶች (መለስ፤ ስዩም፣ ሰዬ፣ ሳሞራ፤ … አርከበ… ምንጆሪኖ፣ ደብረጽዮን) ከኢራቅ፣ ከሊብያ፣ ከሶማሊያ .. መስሪያና ገንዘብ ወስደው የኢትዮጵያን ጦር እንደወጉ የምናውቀው ነው፡፡
    አርከበ የሚመራው አስር ሺህ ተጋዳላይ ልኮ ከሻቢያ ጎን ተሰልፎ የኢትዮጵያን ጦር የወጋው የመለስ ጦር ነው፤ ኤርትራን ያስገነጠለው መለስና ህወሃት ነው።
    በለንደን ጉባኤ በኸርማን ኮኽን ፍቃድ ስልጣን የተረከበው እና ሌሎችን ያገለለ መንግስት ያቋቋመው፣ በብዙ አመታት የተገነባውን የኢትዮጵያ ጦር ያፈረሰው የነመለስ የነስዩም መስፍን ድርጅት ነው።
    ስዩም መስፍን ባደሜ ለኤርትራ መሰጠቱን እያወቀ በጠራራ ጸሃይ ለኢትዮጵያ ተፈረድ ያለ ሰው ነው።
    ሌላም፤ ሌላም ማለት ይቻላል።
    የትግራይ ህዝብ እንደማንኛውም ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነት ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚረሳ አይደለም። ህወሃት ግን የኢትዮጵያ ፍቅር ኖሮትም አያውቅም፣ ለኢትዮጵያ ነጻነትም አለተቋቋመም። ስልጣን ይዞም ሳይዝም የኢትዮጵያን ልዑላዊነት ማስጠበቅ ጉዳዩ ሆኖ አያውቅም።
    የህወሃት መነሻም ማድረሻም ጥላቻ ነው፣ አዎ ጣላች፣ ኢትዮጵያ ለሚሉ ሁል ጥላቻ!!
    መለስም ይሁን ስብሃትም ይሁን ስዩም ለኢትዮጵያ (በተለይም ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ለማንለው/ኢትዮጵያዊ ነን ለምንለው) ያላቸውን ፍቅር ያሳዩበት ግዜ ትዝ አይለኝም። አልነበረም።
    ለእኔ ዶር አብይ ለኢትዮጵያዊነት ያለው ፍቅር ግልፅ ነው፣ የህወሃት መሪዎች ለአባይ ተቋርቋሪ ሆነው ሳይሆን አባይን ለፖለቲካ አላማቸው ሊጠቀሙበት ነው በሚድያዎቻቸው የሚቦተርፉት!!!
    አብይ ሌላ ህወሃት ሌላ!! አብይ ኢትዮጵያዊ (ከነጉድለቶቹ) ህወሃት ጠባብ ብሄርተኛ!!

  • @mikeandy5698
    @mikeandy5698 Před 4 lety +2

    Woyanes for life. Ethiopia without Woyane doomed for life. In 27yrs peace, security, economic boom, you name it. Now we got hyenas who can't even administer a village but enjoys sleeping in arat kilo who people slaughter each in broad daylight with regards to rule of law. That is what you get when bite the hands that feed you. Woyanes you done enough to ungrateful people. Now invest time and effort in building another Exumite glory in Tigray.

    • @jahmananbsa193
      @jahmananbsa193 Před 4 lety +1

      syzo😁😁😁😁😁🤐😭🤣🕜🕜🕜🚓🚓🚔🚔🚦🚊🔞🔙🔙🔙 we konw what is good..but Tplf is non of it

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 Před 4 lety +2

    ለ ኢትዮጵያ ከሆነ ትህነግ ደደቢት የገባው ታዲልያ ለምን ህውሀት ተባለ??? ህውሀት የሚለው ውስጥ ኢትዮጵያ የሚል ኣለ 🤔🤔🤔

    • @user-pc4fi4lb5b
      @user-pc4fi4lb5b Před 3 lety

      ከትግል በኋላ ነው ፓርቲዎች ሲቋቋሙ የየራሳችን ክልል ሊያስተዳድር የሚችል መምረጥ እንጂ ሀገር ሚያስተዳድር ኢህአዴግ ነው

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 Před 4 lety +4

    Aboy sebhat jegna💪👍💪

    • @teipplestar5586
      @teipplestar5586 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😂😂😊😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭
      Shameful

  • @collegeboyfortwo
    @collegeboyfortwo Před 4 lety

    ካብ ኣቦና ሃጸይ የውሃንስ፣ ራእሲ ኣሉላን ኩሎም ኣብ ትሕቲኦም ዝነበሩን ብድሕሪኦም ዚመጹን ራእሲታትን ኩሎም ኣቦታትናን መእንቲ ትግርኛ ቖንቖ፣ መሬኢ ፤ ኣድቦ፥ ባህሊ፥ ያታ ፥ ሕጊ ኣድቦ ፥ ንህዝቢን ንብዙሓት ወዘተ ዝኮኑ ነጥብታት እዮም ኩሉ ግዜ ተዋጊኡ። TO PUT IT SIMPLY YOU WENT OUT TO FIGHT BECAUSE OF LAND, LANGUAGE AND INDIGNITY.

  • @Aligaz1909
    @Aligaz1909 Před 4 lety +2

    አቶ ስብሀት ነጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ27 ዓመት በሗላ ከአርባ ሚሊዮን በላይ ከድህነት ወለልበታች ነው ያለው ቀጣፊ ሽማግሌ ጉድጓድህ የተማሠ በዚህ ሰዓት እውነት ብታወራ ይሻልህ ነበር

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Před 4 lety

    Wooo it’s very sad 😞 Ethiopia we point our fingers to others when will be taking responsibility and think about our people from the king 🤴 to know we live in the same problem, l am wishing to open our mind to see the pins

  • @teklenara9386
    @teklenara9386 Před 4 lety

    ኣቦሐጎይ ስብሐት ኢታ ሐቂ ንኤርትራ ንድሕርት ክትመልሱ ከምቲ መለስ ዝበሎ ኤርትራ ቀዲማትና ክትምዕብል የብላን ዝበሎ ኩሉ ብሐሶት ፈርሙልና ኢንዳበልኩም ንሕብረት ኣፍርቃ ብኢገዳ ንኤርትራ ኣብ ትሕቴኩም ንምብርካክ ዝሐስብኩሞ ኣብ17ዓመት ተቃልሳ ስዕራትኩም ሕጂ ግን ኣቦሐጎይ ተነስሑ ንህዚቢ ኤርትራ ይቅሬታ ሕተቱ በቲ ሐደ ወገን ቁሩብ ትሕስዉ ኣለኩም ዕላማኩም ትግራይ ነጻ ምውጻኢ ኢዩ ነይሩ ኢቲ ሐቂ ኢሰያስ ከምኡ ኢተኮይኑ ዕላማኩም ኣይንሰማማዕን ኢና ኢልኩም በዚ መሰረት ዲማ ሕዝኩም 4ክሎ ኣትዩ ስጋብ ኤርትራ ሪፈረዶም ትዕወት ሐልኩም ኢንበር ህበይዶ ትገዝኣካ ኢያ ኢሎም ኣይደቀሱን ነሮም ኣምሐራ ወዲ ኣፎም ብሪ ዝክኢሎ የለን ሕጂውን በብሐደ ከይተሐነኪን ካብ ምርሬትና ውጹ ብክብረትኩም

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 Před 3 lety +1

    🙏🏼👉🏿🇮🇱🚥🇺🇸በመሰረቱ:👹👉🏿 አቦይ:ስብሀት:{ ስብሀት:ነጋ } 👈🏿👹 የባንዳ:ልጅ:በጣም:አደገኝ:ሰው:ነው:ከባንዳ:ልጆ:ምን:ይጠበቅ:ነበር‼️✅ 🚥🚦🚥 ስብሀት :ነጋ:መሰቀል:አለበት ; አሜሪካ:ያለው:ንብረቱ:የኢትዮጲያ:በመሆኑ:መመለስ:አለበት🚥🚦🚥

  • @bmtbmt9103
    @bmtbmt9103 Před 4 lety +3

    ኣቦይ የሚባለው በእድሜ ገፋ ያለ ሰው ኣቦይ እገሌ ይባላል

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 Před 4 lety

      ''ወዲ ማይ ሱር "" ስ ምን ማለት ነው????

  • @seblemehari8788
    @seblemehari8788 Před 4 lety +1

    በራስህ መንገድ እውነት ማጥራትህ ጥሩ ነው

  • @tea9003
    @tea9003 Před 4 lety +1

    From all TPLF leaders, this guy is the worst speaker( articulator), I don't mind hearing his idea, but I don't think he is the right speaker. May be it's me.

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 Před 4 lety +9

    ቆዳ ሽማግሌ ሥንቱን አሠቃይተሀል የሚገርመው በጊጪ ገበሬ መቀሌ የተደበክ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 Před 4 lety +1

      Wisha ahya yetabatik nebere astmari hono New yaglgelew ante neh Koda asdagi yebdelih balgi Koda koshasha

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 Před 4 lety +1

      BeGondar Fano bel

  • @EsamMedia-gk8mh
    @EsamMedia-gk8mh Před 7 měsíci

    ለራሳቸው ነው እንጂ የተዋጉት ትግራይን ከፍ ለማድርግ ደርግ ጸቡ ከ ሻዕብያ ጋ ነበር ከግዜ ቡሃላ ሕዋሓትን ማን ሰራው ሻዕብያ የ ሻዕብያ ስልጥን እኮ T.P.L.F

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 4 lety

    ሳይበላ ስብሐት:
    አንተ ትግራይ መሺገህ ኤርትራን አስገነጠልክ: ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አደረክ: እንደገና ኢትዮጵያውያንን ውሉ የጠፉበት ልቃቂት አደረክ: ህዝቡ እስበራሱ እየተናከሰ እዲኖር ታገልክ:
    ህዝብ በአንተና በመሰልችህ ኢትዮጵያን ህዝብ አልባ: በማድረግ 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ ተጫውተህና ተጫውታቹህ ለአደጋ አስተላልፉቹህ ሄዳቹህ
    3 ክንድ መሬት እግዚአብሔር
    ለፍጥረታቱ የወሰነው ነው::

  • @user-gt2xy8qi6i
    @user-gt2xy8qi6i Před 4 lety +1

    እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኛው ነው እንዴት አድርገው ቢነክሩህ እንደዚህ እንደዘቀጥክ ቆሻሻ ሆዳም ደደብ ሰው አይቼ አላውቅም ሰው እንዴት ህሊናውን ይሸጣል የሌባ ልጅ አቃጣሬ ገና enn እያለህ ምን ትሰራ እንደነበረ ሁሉም ያውቃል ከአንተ አይነት ለቃቃሚ ሰው አንተራ ገበሬ ይሻላል

  • @enaethiolove5134
    @enaethiolove5134 Před 3 lety

    Dude, you are one of the best interviewer I have ever seen in Ethiopia. See, ወያኔ በእንደዚህ አይነት እውነታዊ ጥያቄ ሲፋጠጥ አፉ ይተሳሰራል including the late dictator Meles. Bravo!

  • @FkreyesusGebeyehu-qq8tj
    @FkreyesusGebeyehu-qq8tj Před 9 měsíci

    በመሠረቱ አቦይ ስብሀት የታሪክ ሠው አይደለም።ስለ ህ/ሰብ እድገት ታሪክ ሊገባው አይችልም።

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 4 lety

    በአጴ በሀይለስላሴ ዘመን የነበረውን በግብርናና በኢንዱስትሪ ሁላቀርነት እንዲሁም የመናገር መብት ምን ያህል ይከለከል እንደነበር ነገሩን:: እሳቸው ከስልጣን ከወረዱ ከአምሳ አመት በሁዋላ የሉም ብለው የጠቀሱዋቸው ሁልቀርነቶች በውን ከኢትዮጵያ ተወገዱ??? የመናገር መብት ተከበረ? ገበሬው መካናይዝድ በሆነ ዘመናዊ አጠቃቀም ኑሮውን እያሳለጠ ነው? ይባስ ብሎ አገሪቱ የመበታተን አደጋ እንዲጋለጥባት ለምን ሆነ? ኢትዮጵያን የወደብ አልባ ከማድረግ አንስቶ ከአደጋና ከርስበርስ መጠላላት ባለፈ ከናንተ ትግል ምን ተረፈን? ዝም ብሎ አፍ እንዳመጣ በማውራት እውነትን መቀየር ይቻላል? የናንተን ታሪክ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመስማት ሳይሆን በኑሮው ያየው ስለሆነ ያልሆናችሁትን ነን ብሎ መናገር ከመቅለል ያለፈ የሚያመጣው ፋይዳ የለውም::

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 Před 4 lety

    በንጉሱ ጊዜ የድሀ ገበሬ ልጅ አይማርም ነበር! የድሀ ገበሬ ልጅ ነኝ የሚለዉ ምሁር ሁሉ ዉሸቱን ነዉ ማለት ነዉ? በንጉሱ ጊዜ መናገር አይቻልም ብለዉ በዚያዉ አፍ ዋልኝ ተናገረ ያሉት እዉነታዉን አያጋልጥም? የንጉሱ ደጋፊ ባልሆንም ንጉሱ ባላቸዉ እዉቀትና ችሎታ በሀገራችን ለዉጥ ለማምጣት ያደረጉትን ጥረት መካድ ተገቢ አይመስለኝም። እንደሚመስለኝ የተማሪወች እንቅስቃሴ ዋና ዘዋሪወች ሀገሪቱን የማፍረስ አላማ የያዙ የዉጭ ሰወች፣ ኤርትራን ለመገንጠል የሚያስቡ ኤርትራዉያንና ንግስናዉ ከአክሱም ተወስዶብናልና እናስመልስ ባዮች ሲሆኑ የደርግ ስልጣን ላይ መዉጣት ንግስናዉን ወደ አክሱም ስለማይመለስ ጫካ መግባት ግድ ነበር።

  • @user-jq9ix8mz4m
    @user-jq9ix8mz4m Před 3 lety +1

    👍👍😍😍

  • @deargod5113
    @deargod5113 Před 2 lety

    Aboy amazing GOD is Good

  • @shiwethagos8714
    @shiwethagos8714 Před 4 lety +1

    እደሜ:ጤና:ይስጥልኝ:አባታችን::ኩራታችን:😍😍😍😍😁😁😁

  • @ggmm2340
    @ggmm2340 Před 4 lety +4

    He’s 85 years old??? No wonder he mixes up things!
    TPLF comedown to this level to explain itself 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂

    • @teshomegislasei9279
      @teshomegislasei9279 Před 4 lety +1

      Tplf always explains itself at all time. Ignorant and stupid hgdef. Mind your business in your own country called Eritrea.

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 Před 4 lety +4

      Teshome Gislasei - Your poster child, Sebhat Nega, is doing magnificently explaining TPLF stands 😂🤣😂🤣😂🤣😂 just in a week time frame, he came up on Awramba Times and Ethio Forum to revile his incompetence. Anyone who thinks that he is doing well, must check himself😂🤣😂🤣😂🤣 stop him, pleaseeeeeee.

    • @teshomegislasei9279
      @teshomegislasei9279 Před 4 lety

      GG MM aboy is free to speak his mind and we love him for that. However hgdef talk about your people who are dying and suffering in the hands of your own brutal government. Your people are displaced and abandoned their own country because of your president issayas afeweriki president for life. Adios amigos

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 Před 4 lety

      Teshome Gislasei - well, I guess Sebhat Nega ain’t the only one mixing things 😂🤣😂🤣😂 Adios Amigos!
      An incompetent, ill informed and emotionally imbalanced Yayehsew has a field day on Sebhat Nega. If you have to, legally restrain Sebhat Nega from giving interviews, please do so. This goes to all the old grads of TPLF.
      Missed Meles ??????? 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂

    • @teshomegislasei9279
      @teshomegislasei9279 Před 4 lety

      GG MM you are the one who is ill informed. You are meddling in the business of Ethiopia as opposed to mind your business in Eritrea to help and save your people. I am just reminding you to clean your own mess and talk about your own old president for life instead of wasting your time talking about aboy sbhat nega. This man is free to speak his mind. Adios amigos.

  • @haregewointeklemariam1517

    ይህ ሠው ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ሀጢያቱን ተናግሮ ሥጋወደሙ ተቀብሎ በማደሪያው ጊዜ አሁንም ይዘላብዳል መካሪ ዘመድም የለውም?

  • @Eassefa
    @Eassefa Před 7 měsíci

    The guy is a liar. He can’t answer a straight question. የአማራ ገዢ መደብ ብለው አስጨርሰውን ይሄም ሰው ይባላል እግዲህ 😢

  • @gracianehme8559
    @gracianehme8559 Před 4 lety +1

    እዴ ይሄ ሰውዬ አለም ሳትፈጠር በፊት ነው እዴ የተፈጠረው ሆ
    ከ19 67 በፊት ተምሮ ተመርቆ 3 በላይ ት/ቤቶች አስተምሮ እዴት ነው ለመሆኑ አሁን እድሜው ስንት።ነው

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 Před 4 lety +2

    The journalists seems scared

  • @tiruyekassahun8163
    @tiruyekassahun8163 Před 4 lety +1

    አቦይ ስበሃት መሠሪነታቸውን ትተን በሌላ ጎናቸው ፋኒ ናቸው ሣልወዳቸው ያስቁኛል

  • @askjemb103
    @askjemb103 Před 4 lety

    ስባት ነጋ ስንት ሰው ገድለሃል አንተ አልምትከም አሁንም ስልጣን ትፈልጋለህ ከአሁን በኋላ ይህን አመት አትቆይም ።።።

  • @121416BAA
    @121416BAA Před 4 lety

    ያቦይ ስብሓት ቃለምልልስ ለኔ ብዙ ነገሮችን ያብራራልኝ ይመስለኛል። ብዙ ጥያቄዎችን መልሶልኛል።የጋዜጠኛውንም ብቃት አሳይቶኛል ። አንዳንድ ቃለ መጠይቅ ላይ የሚያሳየው ልስላሴ ግን "መርፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም" የሚለውኖ ብሂል ያስታውሰኛል።

  • @hugoabrar6595
    @hugoabrar6595 Před 4 lety +4

    ሂደህ እዛው ለምን አትኖርም ታድያ ? አንተን ማየት የሚፈልግ አንድም የመሃል አገር ሰዉ የለም

  • @observerfromlondon7982

    As much as I have been critical about TPLF, I like Aboy Sebhat as a person. If you ask me why, may be because he always tell the truth no matter how much you disagree with him.
    Observer from London

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 Před 3 lety

    ይህ አጎዛ ሊመስል በሚችል መልኩ እንኳን መቅጠፍና መዋሸት አልቻለም።

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 Před 4 lety +1

    Lefidada sekaram ydfah abo

  • @chirotawlawgalet5599
    @chirotawlawgalet5599 Před 4 lety +3

    እናንት የቀን ጂብ ሆዳም ሁላ...!!! አውሬወች...

  • @habeshachannel1757
    @habeshachannel1757 Před 4 lety +7

    This guy is ዲቃላ 🤮🤢አማራን የጨፈጨፍክ ሁሉ ቀንህ ሲደርስ ትወገዳለህ

    • @tsehayhinton5078
      @tsehayhinton5078 Před 4 lety

      Liar

    • @user-ek5mx2ko3o
      @user-ek5mx2ko3o Před 4 lety

      በሱ ማንም አማችሁም አድፍጣችሁ ሰው መግደል እርስ በርሰ መጋደል ልማዴችሁ ነው አንተ እሱን ከማሰወገድ በፊት አንተ በእግዛብሔር እንደማትወገድ ምን ሜረጋገጫ አለህ አንተ አማራን አትወክልም ገገማ ክፊ ሴጣን የእውነት አምላክ ይጠብቀዋል

    • @habeshachannel1757
      @habeshachannel1757 Před 4 lety

      ሰው መሆን እንጀምር እንዳተ/አንቺ ያለዉ ደንቆሮ ከሞተ በሗላ ማለቀስ ነዉ። እንደኔ ያለዉ ደሞ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የሚለዉን እከተላለሁ አሳዳጅን በመጣበት መንገድ አሳዶ ድል መቀዳጀት😎😎ፋራ አትሁኝ ጀለሴ 21 ደኛዉ ክፍለ ዘመን ነዉ wake up

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 Před 4 lety +4

    ወራዳው ስብሓት ነጋ ብትለው ነው የሚመጥነው

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 4 lety

    Good job

  • @bekalumolla2794
    @bekalumolla2794 Před 4 lety +1

    abet enante sewech fetari tekililo betachihu asgebachihu :temesgen!!!

  • @LamdaAlpha65
    @LamdaAlpha65 Před 4 lety

    ይሁቺ "ለምን ወጣቹ?" የምትል ጥያቄ ቁልፍ ናት!!! በኤርትራም በኢትዮጵያም መጠየቅ ያለባት ጥያቄ ናት። መነሻ እና የውጤት መለክያ ናት!!! ብራቮ!!!

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 Před 4 lety

    ጋዜጠኛው ዛሬ ጋዜጠኛ ሆነ:::በርታ:: እስከዛሬ የሕወሀት አፈ ቀላጤነበርክ:: አሁንጥሩ ነው:: actually I can see that you have the talent, but unfortunately you have been born and grew under this hateful Tplf ideology . It is not easy to get out of ethnical based thinking . Even if you know it the truth. That is why sooner or later bring catastrophic situation.you can see that in Tplf infected politician and party like Berkele gerba, ABin, ....
    The better one is to accept the universality of Human being and to see through this mirror the world.
    ዋናው በርታ ታክቲክ ካልሆነ::

  • @kingofmequ3759
    @kingofmequ3759 Před 4 lety +1

    አዝነሽልነ ነው ክክክክክክክክክክክክክ

  • @tesfa6535
    @tesfa6535 Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛው
    እባክህ አድምጥ።
    Guys, its not about you it is about your guest. Pls Let him speak.

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 Před 4 lety

    Wowwww. የ ሀገር ሰራዊት የ ፖርቲ ፕሮግራም በየት ኣገር ነው መማር ያለበት??? ፌዲራል ሰራዊት ከ ፓርቲ ውጭ ሆኖ ነው ኣገር መከላከል ያለበት....

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 4 lety +1

    ባንዳዎች ጠያቂም ተጠያቂም ባንዳ ናቹ ስብሀት አንተ ወንበዴ ቦታህ እስር ነበር መንግስት የለም እንጂ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 4 lety +1

      ባንዳ ማነው ባንዳ ኣተ ነህ ኣህያ ጥፋ ክዚ ኣንተ የትግራይ ደም የምትጠጣ የነበርክ ነህ ኣንተ ነህ ለፍርድ ማቅረብ ያለብህ ኣርፈ ተቀመጥ ኣቦይ ስብሀት ጅግና ነው ደርግን ድቄት ያደረገ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 4 lety

    ግብረሰዶሙ እበቱ ስባሀት ጭልፊቱ።

  • @gracianehme8559
    @gracianehme8559 Před 4 lety +1

    ጋዘጠኛው ትእግስትህ ይሄ የጃጀ ሽማግሌ ልብ ውልቅ ነው ዘረኛ እራሱነው

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Před 8 měsíci

    🛑🛑🛑🛑Ehe zeregna shmagle

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 Před 4 lety +4

    ውሸታም! በደርግ ጊዜ ወደ መሃል ሀገር የሚመጣ ትግሬ እንደ ኢትዮጵያዊ አይቆጠርም ይላል???? አሁንም ቆሻሻ ውሸቱን ሊግተን ይሞክራል

  • @ayatinnafkshign1291
    @ayatinnafkshign1291 Před 4 lety +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lamrof
    @lamrof Před 4 lety +4

    ጥንብ ዘረኛ የታባቱ። በኢትዮጵያ የታሪክ አተላ ሆኖ እርሱም የመሠርተውም ጨለማ ቡድን እሰከ ዘለዓለም ይወሳሉ።

  • @Foundout4350
    @Foundout4350 Před 4 lety

    Kudos to the journalist 👏👏👏unlike other old and useless politicians,Aboy Sbhat has accomplished a lot . We like it or not he is a hero .

  • @fikeryohannes7237
    @fikeryohannes7237 Před 3 lety

    አቦይ ሠራቂ ባንዳ ይሀይሽ

  • @mulumariye110
    @mulumariye110 Před 4 lety +3

    One of great hero of the century

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Před 4 lety +1

    እና ትናንት ትግል ትግሉን ሁሉ ሀብታም አደረገ?

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Před 4 lety +4

    የሌባ አይነደረቅ!! ማፈሪያ ሌባ!!

    • @tsehayhinton5078
      @tsehayhinton5078 Před 4 lety

      You donkey your comment is like yourself

    • @agazihadush8058
      @agazihadush8058 Před 4 lety

      ዝምብላህ ካምትሳ ደብ ልምን ሃሳብ ኣፅት ፍጥርም ሃውላቀር

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 Před 4 lety

      @@agazihadush8058 ሌባ አይኑነ በጨው አጥቦ ሲዘባርቅ አያሳፍርም?

  • @ttm2205
    @ttm2205 Před 4 lety

    He is really confused and no talking the reality.Derg has one problem and many good things.you live for your comfort and some people.

  • @ronaldisac4724
    @ronaldisac4724 Před 4 lety +5

    ዘረኛ የበረሐ በሬ ኣንተ ብሎ ለበሔረሰብ እኩልነት ታጋይ።ቁልቋላም ባንዳ።

    • @solomonare7471
      @solomonare7471 Před 4 lety

      Ronald Isac # really Nefitegnia? You are near to grave

    • @nigistisoloda65
      @nigistisoloda65 Před 4 lety +1

      BANDA YEMENELIK ZER, AFER BILANA.....RESPECT OTHERS THE WAY YOU LIKE TO BE RESPECTED..... WUSHETAM....!!!!

  • @shishaygebrelibanos3340
    @shishaygebrelibanos3340 Před 4 lety +2

    ሐርበኛ ኣቦይ ስበሃት ረጂም አድሜ አና ጤና ላንተ ጂግና ኣንበሳ ነህ ሁሌ ንርሉኝ።❤💪
    ያየስው በጣም ከማደንቅህ ገዜጠኛ ነኝ ግን
    "የኣማራ ኣገዛዝ ኣሳፊሪ ነው የሚል ቃል ኣልሰማሁም" ከየት ነው የፃፍከው?
    አንዴ ደግመህ አየው።
    አዚህ ፓርቲ አንደጨረስኩ" የኣማራ

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 Před 4 lety

    ሰውዮው ኣርጅትዋል የማስተዋስ ችሎታ የለውም ደርግ ሉኡል መንገሻ እሰርልን ኣልነው ይላል ሉኡል መንገሻ ግን ደርግ ወደ ስልጣን እንደመጣ ብዙ ሳይቆይ ነው በትግራይ ሰዎች ታጅቦ ሱዳን የገባው ወያኔ ከመመስረቱ በፊት ኣንተስ ከዚህ ሰው ምን ኣገኛለሁ ብለህ ነው ያቀረብከው ውሸት የማይሰለቻቸው ሰዎች!

  • @user-qd7sd7yk2l
    @user-qd7sd7yk2l Před 4 lety +1

    እባካችሁ እስኪ አሁን እንኳ አንድን ብሔር ተሳዳቢና ሌሎችን ናቂ አድርጋችሁ ማቅረባችሁን ተው። ያሳዝናል በአጠቃላይ አንድ ቋንቋ ተናጋሪን መጥፎና በዳይ አድርጎ ማቅረብ። ድንቁርና ነው ወይስ የስልጣን መሰላል ተንኮል።
    ወጣቱ ማወቅ ያለበት ከብዙ አመታት በፊት፥ በቅምቅም አያት፥ በምንዝላት፥ ወይም በእንጃልሽ፥ ወይም ከዚያ በፊት አንዱ ጎጥ ከአንደኛው ጎጥ ወይም አንዱ አካባቢ ከሌለኛው በመሬት ሊሆን ይችላል ወይም በሌላ ሌላ ሲጋጭ እንደ ግጭቱ ስፋትና ክብድት እንዱ ሌላኛውን የሚገልጽበት ቃል ይፈጥራል። ስድብም ሊሆን ይችላል። ይህም በአፈ ታሪክ መልክ እየወረደ እስከ ቅርብ ትውልድ መጥቷል ወይም ሊመጣ ይችላል።
    ከሞላ ጎደል በኢትዮጵያ ተዘዋውሬ ብዙዉን አውቀዋለሁ፤ እናም እውን እያንዳንዱ ጎጥ ለሌላው፥ እያንዳንዱ አንድ ቋንቋ ተናጋሪ ለሌለኛው ስም ወይም ስድብ ቢጤ ያልሰየመ ይገኛልን?
    ሁሉም ቀደም ብዬ በጠቀስሁት ወይም በሌላ ምክንያት ሲጎሻሸም የኖረ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ሁሉም የአንድ ማህበረ ስብ አባላት እንዲዚያ ናቸው ማለት አደለም። ጥቂት አጥፊዎች ናቸው ማህበረሰብን የሚያበጣብጡት።
    እርስዎ ሰውየ አማራው እንትናን እንዲህ ብሎ ሰደበ ከማለትዎ በፊት እስኪ ርስዎ ከወጡበት ማህበረሰብ ውስጥ የወጡ ጥቂት መጥፎዎች ኦሮሞውን፥ አማራውን...ምን አይነት ስድብ አውጥተው እንደሚጠሩት ሊነግሩኝ ይችላሉ? እርስዎም ያውቁታልና አልናገረውም። እረ ሌላው ቀርቶ አንዱ አውራጃ ሌላውን እዚያው ባካባቢዎ ምን ይላል?
    እኔ ይህን አስተያየት ስጽፍ ለአንድ ወገን በማድላት ሳይሆን ሐቁን ለማሳየት ነው። ወጣቱም በውሸት ትርክት እየተታለለ በነፃነት ስም ነፃነቱን አሳልፎ የሰጠ፥ አገልጋይና የበይ ተመልካች እንዳይሆን ነው።
    ሌላው ትሕነግ ተዋጊነታችሁ ምንም ጥርጥር የለውም። አራት ኪሎ የገባችሁት ግን በአንድ ላይ በምታበሻቅጡት የአማራ ልጅ ኃይል ነው። እናንተም እውነቱን አሳምራችሁ ታውቁታላችሁ። ይህን ወደፊት ሰፋ ባለ መልኩ እመለስበታለሁ። እስከዚያው እባካችሁ እስኪ ሰከን ብላችሁ ከአድሉዋዊነት በመውጣት ለትውልድ እያሰባችሁ እውነት ተናገሩ።

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 Před 4 lety +1

    የአማራን የመቶ ዓመት ጭቆናን በማስወገዳችሁ ሕዝቡን ነፃ አወጣችሁ።
    የወገናችሁን የአክሱም barbaric dark age ጭቆና መቼ ነው የሚነሳው። የኦቶ ሃይማኖት ስለአልተቀበሉ ተሰቃዩ በገዛ መሬታቸው።
    come on, think in their shoes how painful to live like that.

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 Před 4 lety

      Liq ye Africa poletika sbat nega jigna edmen tiena ystot

  • @jaab1150
    @jaab1150 Před 4 lety

    Aboy & His friends are genuine. They were fighting for equality of nations and nationalities. Not for them selves, because they are from the feudal
    .

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 4 lety

    Zeyhases melke mese maregu! Newdebu tesekimu zatew gegna abona edmen teinane nemeneyelka bhelfi zaewan halifa saraynet hezbeka ketrei.