#ሰበር_መረጃ_ጉዱ_ወጣ_ባለቀለበቱ_ጳጳስ_ማነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET
    related key words
    #fyp #viral #newyear2021 #እንተዋወቃለን ወይ #ስብከት #ወንጌል #ethiopianorthodox #ስብከት ኦርቶዶክስ #ምህረተአብ #orthodox #subscribe #youtubeviralvideo #ticktokorthodox #orthodoxmezmur #habeshaorthodox #habeshaviral #viralorthodox #vip #ethipioanviral

Komentáře • 112

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +12

    ለመረጃው እግዚአብሔር ይሰጥልን እንደዚህ እያጣራችሁ እውነታውን አሳውቁን ጠላት ይፈር ይውደቅ ይዋረድ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +13

    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭

  • @mulugetateshome1831
    @mulugetateshome1831 Před rokem

    ጎበዝ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት አለመሆኑ ካናት አባቶቻችን ጽናታችሁ ያጸናናል

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Před rokem +32

    ጠያቂው መንገደኛ ነው የሚመስለው ነጠላ ልበስ

    • @sabelamena8135
      @sabelamena8135 Před rokem

      Kumingrun benyaw ayshlme yekrta

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      ካለባበሱምንጉዳይአለሽሆ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před rokem +2

      @@user-yq1tm4xg4o @ ሁሉም ይቅር ግን አንድ የቅድስት የእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስረአትና ደንብ ግን ወንዶችም ነጠላቸውን መስቀልያ አመሳቅለው መልበስ ሴቶችን ከእራስ ፀጉሮ እስከ እግር ጥፍሮ አመሳቅላ ለብሳ እንደ መንፈሳዊ ሆነን መገኘት አለብን ከስረአቱ አንዱ ስለሆነ በርግጥ ዋናው ውስጣችንን ልባችንን ማፅዳት ማንፃትና በንስሃ እንድንመላለስ ታዘናለች በእኔ በሃጠኛይቱ በደካማይቱ ነው የተናገርኩት ካጠፍሁ ይቅርታ 🙏🏼

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 Před rokem

      ተጠያቂውስ?

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 Před rokem

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን።

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Před rokem

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጡን ሊቀ ማእምራን። እውነት ተደብቆ አይቀርም። ጋዜጠኛውም የቤተክርስቲያን አልባሳት ብትለብስ መልካም ነበር። እናመሰግናለን።

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውታውን በ አይናችን እንዲንመለከት ስለ አደረክ እግዚአብሔር ሀራችንን ይጠብቅ 🙏💕

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በጅምላ የተፈረጂ ብዙ ይኖራሉ

  • @meseret10aseaw15
    @meseret10aseaw15 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው
    ወንድሜ እውነቱን ስለወጣህ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @beletutesfaeyesus9328
    @beletutesfaeyesus9328 Před rokem +2

    ማምሬ ጌታሁን ሞርክ በተፈጠረው ነገር እኔም በጣም ደንግጬ ነበር ወደ ቤተሰብ ደውዬ ጣያኩኝ ግን የቅዱስ ሚካኤል ቀን መቶ አንደስቃዳሱ ተነገሬኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከእግዚአብሔር በተች ያሳዳጉኝ ነቸው

  • @user-wl3iy4ov5i
    @user-wl3iy4ov5i Před rokem +9

    እኔ ግን አላምንም
    እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጽ
    🤕😭 እመብርሃን እናቴ እግዚኦ ምን ይመጣብን ይሆን 😭ይቅር በለን!!🤲😭🤕

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜን ከጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 Před rokem

    አባ እግዚአብሔር ይርዳው እርሶ ተመርጠው ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልዎት አባ እውነት ያሸንፋል በርቱ አባ ይቅር ይበሉን

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ መልካም አሰማን!

  • @frehiowtmekru7858
    @frehiowtmekru7858 Před rokem +2

    አባ የሚሉት ትክክል ናቸው በገዳም ውስጥ ያደጉ አባት ናቸው ትውልድ ቦታቸውም እውነታቸውን ነው የተናገሩት እኔ የዝዋይ ልጅ ነኝ አብርን ተምህርናል ዝዋይ ትምህርት ቤት

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ ሠለ መረጣቸዊ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥትእየሉጣ ይማረን አቤ ቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሁልግዜዉም ከመካከችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

    • @abaynshdegu70
      @abaynshdegu70 Před rokem

      ለእውነተኛሚደያዎችምሰጋናይገባችኅል

  • @assaa7514
    @assaa7514 Před rokem +1

    ውይ አባታችን እውነት አገላለፃችሁ ደስ ይላል እደው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እንደዚህ የሰውን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ሰዎች ሰርተህ ብላ በሰው ሂወት ቀልደህ ከምትበላ ለራስ እሾክ ሆኖ እንዳይዎጋህ አይቀርም ቀኑ ይርዘም እጅ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před rokem +6

    እንኳን አብራራህልን! ፌስቡክ እያባላን ነው:: ሁለታችሁም በርቱልን!!!

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před rokem +12

    ለሰዎች ሁሉም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +1

    አሜን

  • @fceesau30
    @fceesau30 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃት ቤተክርስቲያናችንን😭😭😭😭😭😭

  • @derejekidanewold3576
    @derejekidanewold3576 Před rokem

    ይህ ተንኮል ነው እኝ ስው ንፁህ ናቸው ክፍ ሰው ቅናት ይዞት ነው ስማቸውን የሚጠፍት ኣባታችን እግዚብሄር ይጠብቆት

  • @ghennetwoldegabrel9229

    Thanks 🙏 May God continue strengthen you and be free of such a misleaders?!

  • @kalkidanyihnewkale2675

    ተድሮ ተኩሎ ጳጳስ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ምና አልባት ስላልተማርኩ ነው እስኪ አስረዱኝ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem

    ይቅር ይበሉን ቀሲስ እንዳይከፋዎት አደራ አወናባጁ በዛብን እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +2

    አምላክ አንድ ያድርገን 🙏

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Před rokem

    Be awunet ademeay ketena kenelejochote yesetelen !!! Wenedemachne agezeabeheari yesetelen telate yeferi !!!abakachehu hezebocheay yesewuen seme atatefu💚💛❤️

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በጅምላ የተፈረጂ ብዙ ይኖራሉ እና ጋዜጠኞች መስተካከል ትችላላቹ

  • @linegerewneguse1031
    @linegerewneguse1031 Před rokem

    Such information is very important.Thank you for our unity

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před rokem +3

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይፍርድ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před rokem

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 ONE NETION ONE PEOPLE ONE ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER AMEN FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 ✌️✌️✌️❤❤❤

  • @bsahle
    @bsahle Před rokem +9

    May the Lord Almighty forgive them. Some of them are criminals and the others are being used by these criminals. We are all united in His blood.

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před rokem +3

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጌዋለሁ ባለማወቅ አባቴ ይቅር ይበሉኝ።

  • @kabron366
    @kabron366 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን መልስ ልን

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Před rokem

    Bewntu enamsgnalen 🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏 wey mealety

  • @redattaye2485
    @redattaye2485 Před rokem +6

    በውሸት ሀብት የሚያገበሰብሱ እንዳሉ ሁሉ እውነት እንዲወጣ የሚሰሩ ሚዲያዎች ሊመሰገኑ ይገባቸዋል

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Před rokem

    አልቦ ዘይእኅዝ እርፈ ወየሐርስ ድኅሪተ፡፡ሊተሰ ይመስለኒ ናሁ አልጸቀ ጽድቅ ወመጽአ ብርሃን በዛቲ ሀገር፡፡ወትደመሰስ ዛቲ ብሊት ወእኪት ቤተ ክርስቲያን በስማ ወቤተ ጣኦት በግብራ ዘኮነት ዕቀፍተ ለውሉደ ሰብእ፡፡ወይትመዉዑ እሉ መነኮሳት በስሞሙ ወመሰግላን በግብሮሙ ዘይትመርሑ በአባ ማትያስ(አባ ኃ/ማርያም)፡፡እስመ እሙንቱ ዕንቡዛነ ልብ ወኅፁፃነ አእምሮ፡፡ወያበርህ ለነ ፀሐየ ጽድቅ ዘውእቱ አእምሮ ወሕሊና ሰብእ ወምግባረ ሠናይ፡፡
    ዛቲ መልእክት ተፈነወት እምኀበ ሊቀ ጉባኤ ጽጌ ሥላሴ መዝገቡ(0972267590)

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před rokem +7

    ሊቀ ማዕምራን ለቄስ ጥምጥም እንጂ ቆብ አይፈቀድም ።

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem

    ማረነ ክርስቶስ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem

    Abetu Amelakachen Andi aderigen zeregninet atefalen 😭😭🙏

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ፈጣሪ ሆይ ነገርን ከማራገብ በትጋት መፀለይ ይሻላል ኢትዮጵያዉያን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před rokem

    Thank you for the clarifications!

  • @yordanosfeleke9054
    @yordanosfeleke9054 Před rokem

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
    👉 አማናዊት
    👉 ኩላዊት
    👉 ሉዐላዊነት
    👉 ሠማያዊት
    👉 አንዲት ናት ።
    ነዓምን በዓሓቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዓለ ኩሉ እንተ ይዕይቲ ፅዮን ለዓለመ ዓለም ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚እግዚአብሔር ሀሀገገራራችችንን ከክፉ ይጠብቅልን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ🙏

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před rokem

    Egzaber hoye Ade aregane😭💔

  • @DEREJETEKLEMARIAM
    @DEREJETEKLEMARIAM Před rokem

    Egziiiiiwoooooo Mahrenee kerestos!!!

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 Před rokem

    የሚጠቀውን ሰውዬ ትተህ የማይጠየቀውን ሰውዬ እየጠየክ አታድርቀን
    ሁለቱም ሰዎች የተለያዩ እንደሆነ እያወክ ለምንድነው ግዜህን የምትጨርሰው?🙄

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +1

    ምናግን እ ባትል አጠያየቅህን አሳምረው ከነአለባበስህ እ እ እ እ እ እ እ አትበል ስለመረጃው እናመሰግናለን እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před rokem +2

    ቀዳማዊ አቡነ ጎርጎርዮስ የመላው ሽዋ ሊቀ ጳጳሳት ነበሩ እንጂ የደቡብ ሸዋ ብቻ አልነበሩም ።

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርህ። አፍራሾች የማይሰሩት ነገር የለም። በተለይ ንፁሀንን እንዲህ ማድረግ የተለመደ የሌቦች ሥራ ነዉ። photo shop ነው።

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Před rokem

    Ewnte ftre newan Hulun mlkmam ydergelne 🙏

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 Před rokem

    እሺ ማንን ነው የምናምነው እግዲህ እራሳቸው ከመሰከሩ ምን ይባላል

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před rokem

    እኔም ሼር ብየው አለሁ ይቅር ይበለኝ ሳላጣራ

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 Před rokem +1

    Betam dess yilal Ewnetin Endezih yemiyasay midiya new yeminfelligew

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Před rokem

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጊያለሁ

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 Před rokem

    ፕፕስናውስ ወሸት ይሁን መታወቂያውን በደነብ ይጣራልን እኛ የምንፈልገው ስራውን ሳይሆን ትክክለኛውን እምነት ነው

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Před rokem

    እ ይፈጥናል ደግማ

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Před rokem

    የሰርጉ ስሞን ነው መሰለኝ ሹመቱ። አሳፋሪ ነው ድርጊቱ ሁሉ የዚህ መንግሥት ሲኖዱሱን የእቃቃ ቤት ማድረጉ አይገርምም? ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረስ የሚሉ አይመስላችሁም የበታችነት ስሜት ከወረሰን ያለን ቁመና ሁሉ እውነት እይመስለንም

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem

    በቅዱስ ሚካኤል ስም ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ በእውነቱ አባ

  • @tifaribekeri2474
    @tifaribekeri2474 Před rokem

    Qomeche

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 Před rokem

    ሚዲያን ክሰሱ

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před rokem +3

    ይኼ ነገር " ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል " ነውና ይኽንን የሚያቀናብሩት የተወገዘው የጢሞ ጀሌዎች ናቸው ።

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Před rokem

      ገባ እንጂ ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ልብ ይስጣቸው እንጂ ለነ ዮናታንና ለአዩ ጩፋ መቀጣጫ ቢኖር ኖሮ ማንም እየተነሳ ሹመት ባልሰጡ ነበር

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před rokem

    Abatachin egzabiher yisetelen
    Egzabiher lefatewoten yadebelewot
    But it is good to use the ETOC. tV or MK tv to expose those menafekes who spread lies

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před rokem +2

    ይህ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያናችን የደረሰባት የደብተራ ውጤት ነው ቤተክርስትያን ቤቷን ከደብተራ ታጽዳ።

  • @yitbarekgirma3968
    @yitbarekgirma3968 Před rokem

    Yihen yewishetamoch social media medihanialem yatfaw. Ignih abat abireachew behintsa aserinet serichalew. Mulu yewer demozachewn lemaserya yemisetun betam tamagn sew nachew. Ye iwnet besemahut ina bawerut lay igziabher yifredibachew

  • @yalgaasfaw1688
    @yalgaasfaw1688 Před rokem

    በቃ የለየላቸው ማፈያ አይደሉ።

  • @tabmc610
    @tabmc610 Před rokem +1

    የጉድ ሀገር:: navy blue jacket, me, me, me…I did this, …..i did that….no ጥምጣም... something fishy. I am out of this BS.

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 Před rokem

    ከመንግሥትም ጋር እየተገናኘን እየሠራን ነው ማለታቸው እንዴት ነው። መንግሥት ከቤተክርስቲያናችን ጋር አብረው እየሠሩ አይደለም።

  • @kalkidanyihnewkale2675

    እና ይሄ ህይወት ነው ጵጵስና የሚያሰጥ ???

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před rokem +2

    ውሽት ነው ዝም ብለህ አታውራ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem

    Very drama 👑

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አንተ መንገዱን አሰተካከልን።

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 Před rokem

    ቀኖና ነው የተጣሰው የምትሉ ሰዎች እዩ ዶግማ ተጣሰ እንዴት የምኩስናን ስርዓት ማፍረስ በምን ይታያል?????

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před rokem

    እግዚአብሔር መልስ ይስጥ እናንተ የሐዋርያትን ጉባዬ መክፈል ይቻላል ወይ የክርስቶስን ሞታ ማቃለል ነው 😢😢

  • @MatewosUka
    @MatewosUka Před rokem

    ይህን ለመጀመሪያ ጊዜ በፈስቡክ የለቀቀዉ ግለሰብ ቀርቦ እንደዚሁ መልስ ይስጥ

  • @meseleabera129
    @meseleabera129 Před rokem

    Atakabed teyaKiew

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před rokem +3

    ዘመድኩን የተባለ እርጉም፣ የሆነ ባለጌ እንደፈለገ የሚሳደብ ስም የሚስጥ ፣ ነው፣ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @gezemit3891
    @gezemit3891 Před rokem

    THE GUEST SOUND IS MUTED

  • @Muluyyee
    @Muluyyee Před rokem

    Abtu amlke hoy bemaret tamalekatan yihe hulu yeatatachen wutat new

  • @sirakteketel5455
    @sirakteketel5455 Před rokem

    yikir belugn Abate ketesasatut wust andu ene negn

  • @berhanugossaye6847
    @berhanugossaye6847 Před rokem

    እስከ ዛሬ የትአባክ ነበርክ

  • @bojasenbeta8320
    @bojasenbeta8320 Před rokem

    this is the wrong media

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +1

    አይ ጋዜጠኛ መሆንህ ነው እ እ አጉል ፈሊጥ
    አለባበስህንም አስተካክል ቤተ ጳውሎስ መስሎኝ ነው
    እንጂ ጊዜ ማባከን ።

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Před rokem

    The northern ethiopia orthodox has to come an end. The patriarch is from tigray and he is a tplf member. You can watch the aljazeera interview. He has no Ethiopianism inside him. He is a junta. Viva the opposition with your bright ethiopian nationalist policy. Remove this junta ,corrupt patriarch.

  • @user-pn2fb3tr2p
    @user-pn2fb3tr2p Před rokem +2

    ይህ ሰውየ ውሸታምነው

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 Před rokem

    የአማራ ሃይማኖት ባርነት ተወገደ።
    በአሸባሪ ነፍጠኞች ዛቻ በኃይል የሚፈጸም ነገር የለም እወቁ። ደም ይፈሳል እያላችሁ በማስፈራራት የሚቆም ትግል የለም። የኦሮሞዎች ደም ቢታፈሱ የእናንተ ይበልጥ እንደሚፈስ ማወቅ አለባችሁ። ጊዜው የበላይነታችሁ የነገሰበት የምንልክ የኃይለ ሥላሴና የደርግ ዘመን አይደለም እወቁ።
    በኦርቶዶክስ የአማራ መንግሥት ወደቀ።የአማራ ኦርቶዶክስ ሁለቱ ክንፍ ተሰበረ፡፡የኦሮሞ ቅዱስን ከዲያብሎስ ከመንጋጋው አመለጡ እልል በሉ ።
    የአማራ ጳጳሳት ቀሳውስቶች ዲያቆናት ደብተራዎችና ምእመናን ተስብስበው ኦሮሞ የራሱ ፓትሪያሪክ ሾመ ኡኡኡ እያሉ የሚያለቅሱበት ምክንያት ምንድነው? ።
    1) ኦሮሞ ከአማራ መንፈሳዊ በርነት ለምን ነጻ ይወጣል ነው።
    2) የበላይነታችን ለምን ይወድቃል
    3) በኦሮሚያ ጦር መሳሪያ ደብቀን ኦሮሞን የምወጋበት ቤተክርስትያን መጋዘን እናጣለን ብለው ነው።
    4) ኦርቶዶክስ የፋኖ ሴል የሚደራጅበት ዘረኞች በኦሮሞ ላይ ተንኮል የሚጎነጉኑበት ቦታ ማጣት የለብንም ብለው ይጮሃሉ።
    5) ከመላው ኦሮሚያ ቤተክርስትያን የምንአገኘው ጥቅም ማጣት የለብንም ብለው ያለቅሳሉ።
    6) የአማራ ደም ስር ኦሮሚያ ስለሆነ ደም ስሩ መቆረጥ የለበትም ብለው ያለቅሳሉ።
    ለቅሷቸው የኦርቶዶስ አንድነት ለመጠበቅ ከሆነ፤ የተጋሩ ጳጳሳት ፓትርያሪክ ሲመርጡ ነፍጠኞች ለምን አላለቀሱም?
    ነፍጠኞች የሕዝብ መብት የሚረግጡ ዘረኞች ፍጅት የሚደግፉ አሽባሪዎች የተፈጥሮ ህግ የማያከብረ ህገወጦች ሆነው እያለ ፤የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅቶችን አሸባሪ ይላሉ። ብሔርተኞችን ዘረኛ ይላሉ። የኦሮሞ ኦርቶዶክስ መሪዎችን ህገዉጥ ይላሉ።
    የችግሮቹ ምንጭ ዘረኞቹ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት በስተቀር የዋቄፈታ፣ የፕሮቴስታንት፣ የካቶሊክ፣ የእስላም መኖር የለባቸዉም ብለው ለማጥፋት ጨቁነው ስወጉ በመኖራቸው ነዉ። የጭቆና ስንሰለት ተበጠሰ። ጨቋኞች ሰንሰለቱ ከእጃችን መውጣት የለበትም ብለው ይጮሃሉ።
    ኦሮሞ በራሱ ቋንቋ በራሱ ልጆች መርነት አምልኮ እንዳያካሄድ መቃወም ህገውጥነት ነው። ህገወጦቹ የአማራ ቄሶች ህጋዊ እኛ ብቻ ነን ማለታቸው ።
    የ3000 አመት ታሪክ ያላት ኦርቶዶክስ የበላይነቷ ተጥብቆ ይኖራል እያሉ ይዋሻሉ፡፡ ሕዝብ ያታልላሉ። የክርስትና ሃይማኖት የተፈጠረው እየሱስ ስለ መንግሥተ ሰማይ ማስተማር ከጀመረ በኋላ ነዉ። ዘመኑ1800 አመት ገደማ ነው። ስለዚህ ኦርቶዶክስ የ3000 አመት ታሪክ የላትም ይዋሻሉ።የፊዩዳሎች ቁንጮ የአምባ ገነኖች ደጋፊ የሆነች አሃዳዊት ኦርቶዶስ የሚቃወሙ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ ምእመናን ክደው ጴንጤ ሆነዋል።በአማራ ጽንፈኞች የዘር ፍጅት የታወጀበት የተጋሩ ቀሳውስቶችና ጳጳሳት የአማራ ኦርቶዶክስ የበላይነት ሰብረዉ የራሳቸዉ ፓትሪያሪክ መርጠዋል። ይህ ሁሉ ውድቀት ነፍጠኞች የመጡት ቀውስ ነው።
    የሀገር ጠባቂ አማራ ፣ የአንድነት ጠበቃ አማራ፣ የመንግሥት መሪ አማራ፣ የሁሉም የበላይ አማራ፣ 88 ብሔር ብሔር ሰቦችን የሚሳደብ ፣የሚያዋርድ ፣የሚጠላ ፣ የሚወጋ፣ ዘረኝነት የሚያስፋ፣ ሕዝብ የሚፈጅ ቤት ንብረት የሚያቃጥል፣ የሰው አንገት እየቆረጠ ደም የሚጠጣ፣ ሰው ከነሕይዎቱ አቃጥሎ ጠብሶ የሚበላ የሁሉም ጠላት አማራ ነው። ይህ ሁሉ ወንጀል ሲፈጽም የአማራ ቅኝ እጅ የሆነች ኦርቶዶክስ አላወገዝችም ደገፈች እንጂ። የአማራ መንግሥታት ካድሬ የሆነች ኦርቶዶክስ ጦርነትና ፍጅት መደገፍ እንጂ የሕዝቦች ሰላምና ነጻነት እንዲጠበቅ ተናግራ አስተምራ አታውቅም፡፡
    በኦርቶዶክስ ተቀብቶ በነገሰው በኃይለ ሥላሴ የሚመራ አሃዳዊ የአማራ መንግሥት ተንኮታኩቶ ወድቋል። የአንድ ዘር የበላይነት የሚቀውሙ የኦሮሞና የሌሎች ብሔር በሔረሰቦች ቀሳዉስቶች ጳጳሳት ዲያቆናትና ምእመናን ከጭቆና ነጻ ሆነው በቋንቋቸዉ በነጻነት ለማምለክ የራሳቸው መሪ ፓትሪያሪክ መርጠው የአማራ የበላይነት ደም ስሩን በጣጥሰዋል ። ጀግኖች የታሪክ አርበኞች ናቸው።የአማራ የበላይነት ጠባቂ የዘር ፍጅት ደጋፊ የኦሮሞ ጠላት የሆነች ኦርቶዶክስ ክንፎች ተሰበብረው አማራ ራቁቱን ቀርቷል። የጨቋኝ መንግሥታት ደጋፊ የዘረኝነት አስተማሪ የኋላቀሮች ምሽግ የሆነችው የኦርቶዶክስ ጭቆና ቀምበር የሰበራችሁ የኦሮሞ ጀግኖች እንኳን ነጻ ወጣችሁ። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ። የኦሮሞ ሕዝብ ከጎናችሁ ስለሆነ በርቱ። ስለዚህ የኦሮሞ ጴንጤ ዋቄፈታና እስላም ሳይቀር ለጀግኖቹ ድጋፍ መስጠት አለባቸው። መንፈሳዊ ኦፕዴኦ ከውስጣችሁ እንዳይነሳ ተጠንቀቁ።ኦፕዴኦ የነፍጠኞች ጉዳይ አስፈጻሚ የአንድነት የነጻነት የትውልድ የታሪክ ጥርት መሆኑ ምንጊዜም መረሳት የለበትም ።
    ህገመንግሥቱ "መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ አይግባም፤ ሃይማኖት በመንግሥት ውስጥ ጣልቃ አይግባም" ይላል።የአማራ ጉዳይ አስፈጻሚ የበላይነት ጠባቂ የኦሮሞ አንድነት ማንነት ነጻነት ጠላት የሆነዉ አቢይ አህመድ ትግራይ ፓትሪያሪክ ስትመርጥ ምንም አልተናገረም። ህገመንግሥቱን ጥሶ በሃይማኖት ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ኦሮሞ ፓትሪያሪክ ስመርጥ ኦርቶዶክስ መከፋፋል የለባትም በማለት ተቃውሟል።የብሔር መከፋፈል መልክ ይዟል የሚል ምክንያት አስተላልፏል። የሚገርመዉ ብሔር ብሔረሰቦች አንድ ሆነው አያውቁም። የአማራ ቤተክርስቲያን ጠባቂ ጉዳይ አስፈጻሚ የበላይነት ጠባቂ የኦሮሞ አንድነት ማንነት ነጻነት ጠላት መሆኑ እንደ ገና በተግባር አረጋግጧል፡፡ የበላይነታችን ደም ስር መቆረጥ የለበትም የሚሉ የነፍጠኞች ዛቻ ጩሀትና ለቅሶ እንደ ፖለቲካ መንግስታቸው መፍረስ ይኖርበታል።ሼር በማድረግ ለሕዝብ አሳውቁ

    • @nigattube6485
      @nigattube6485 Před rokem

      ሁሌም የበታችነት ስሜት በስመ አብ

    • @jonathanmaurer9629
      @jonathanmaurer9629 Před rokem +1

      Bulto Bena የፃፍከው ቃላቶች በሙሉ እኮ ከግእዝ የመጡ የተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፊደሎች ናቸው። አንተ ጥላቻ ካለብህ እንደምትለው ከሆነ፣ ለምን በአማርኛ ፊደል እና በአማርኛ ትፅፋለህ?? ፈጣሪ ልቦና እና የማስተዋል ልብን ይሰጥህ።የጥላቻን መንፈስ ከልብህ ውስጥ ያርቅልህ። ጋዜጣ ብትጸፍ ይሻልህ ነበር። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 Před rokem

    አቢቹ እንዲህ ልክ ልኩን ንገርልኝ ምድረ ቄስ ለራስህ ስትል ጣፍጥ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před rokem +1

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጌዋለሁ ባለማወቅ አባቴ ይቅር ይበሉኝ።