ያልተነገሩ የሽሮሜዳ ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 18 EP 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
    ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworl... ይላኩልን።
    Subscribe to EBS on CZcams: bit.ly/2M1aRZL
    Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworl...
    Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
    #ኢቢኤስ
    #EBS

Komentáře • 32

  • @salamadis6325
    @salamadis6325 Před 3 lety +6

    ሰፈሬ ሽሮሜዳ ለዛውም የሀሰብ ጊቢ የድሮ 05 ያሁኑ ወረዳ 2ልጅ አመሀ ደስታ ትምህርት ቤቴ ከኢለመንተሪ እስከ ሀይስኩል የተማርኩብሽ አይ ሀገሬ ሰፈሬ ሁሉ ነገር ናፍቆኛል ጌታ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን በሰላም ለሀገራችን አብቃን አሜን ሀገሬን አና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን🤲🤲🤲🇪🇹

    • @user-df2lc8wc6q
      @user-df2lc8wc6q Před 3 lety +1

      Hi selam inem USA new yetemarkut High school gin gin tms new yetmarkuit

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 3 lety +1

      ዉይ የሰፈሬ ልጅ እኔም ጌታቻዉ ፎቶ መኖሪያ ቤት አጠገብ ነኝ አንድ ቀበሌ ነን

    • @kalekidanfiker9466
      @kalekidanfiker9466 Před 3 lety

      አንዴ የሰፈሬ ልጆች

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 3 lety +1

    ዋው ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩብሽ የሽሮሜዳ ሰፈር ልጅ መሆን መታደል ነው ፍቅር የሆነ ህዝብ ያለበት ቦታ እናመሰግናለን ዮናስ ስላስጉበኘህን

  • @solomonmessai1332
    @solomonmessai1332 Před 3 lety +3

    የአምሐ ደስታ ትምህርት ቤት የተሰየመው ፤ በክቡር ራስ ደስታ ዳምጠውና በልእልት ተናኘ ወርቅ ሐይለ ስላሴ ልጅ ስም ነው እንጂ እናንተ እንዳቀረባችሁት በጄኔራል አምሐ ደስታ ስም እንዳልሆነ፤ እርማት እንድታደርጉበት እጠይቃለሁ ። በስመ ሞክሼነት ነው ።

    • @sisayhailu7820
      @sisayhailu7820 Před 3 lety +2

      ወዳጄ እግዚሓር ይስጥህ! እንዲህ ዓይነት ስህተቶች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ በዚህ መሰሉ ተሳስቶ የማሳሳት ተግባር ደግሞ ዕድሉን አግኝተው የሚቀባጥሩ ጋዜጠኞች ናቸውና ፤ይህ ወጣት ሥህተቱን አጢኖ ሊታረምና ለወደፊቱም በሚገባ ሊጠነቀቅ ስለሚገባ እንኳን ተናገርኽ!!

  • @user-en8eo9xe5q
    @user-en8eo9xe5q Před 3 lety +2

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @hemumedia
    @hemumedia Před 3 lety +2

    ሰይጣን እንጂ ሰው ሀገራችንን አልፈተናትም ሁለላችንም በየእምነታችን ፀሎት እናድርግ!

  • @beyenekefene970
    @beyenekefene970 Před 3 lety

    ዮኒ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ነገር ግን በእድሜ የጠገቡ አባቶችን ወይም እናቶችን ብትጠይቅ ጥሩ ይሆናል በተለይ ለቦታ ስያሜዎች ትክክለኛው መረጃ የሚገኘው ከእነርሱ ስለሆነ ለምሳሌ የሽሮ ሜዳ ስያሜው አወጣጥ ብዙ አይነት በመሆኑ ማለትም ሜዳው ሽሮ ስለሚመስል ሽሮ ገበያ ስለነበር እና በፆም ጊዜ ለግቡር ሲመጡ ሽሮ ስለሚመገቡ ... ስለዚህ የመጭው ትውልድ ትክክለኛው ስያሜ የቱ እንደሆነ ለማውቅ ግር ስለሚያሰኝ አባቶች እና እናቶችን መጠየቅ ግድ ይሆንብሃል በተረፈ በርታ!!?

  • @meronassefa8985
    @meronassefa8985 Před 3 lety +2

    Yoni you always did a great job with this program. I appreciate your efforts. I born and I grew up in Shromeda. I miss my city so much 🥺. As I say you the only person working on the history cities which is almost forgotten. Maybe I may sound selfish or there is no store can be tell in Shromeda but I am not satisfiy with the show. I think there some memorial stores(grocery) , ጠጅ ቤት and schools that I still remember. I understand you did the best you could but I feel like you just pay more attention on the habesha clothes stories. I was waiting for this show for long to see my city. Sorry maybe I miss the city so much that could be the reason 😔. I can't wait to see my county and Shromeda. Thank you

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Před 3 lety +3

      Meronesha...tnx lots for ur touch.sure i'll do more about sheromeda.ምን ተነካና... እሺ ውዴ

    • @enjeratube2676
      @enjeratube2676 Před 3 lety

      @@yonaskebede5611 I just want say thank you for all you do you are amazing and very passionate about the oldies time my kids born and raised in canada because of your shows they learn a lot .we are watching you every week as a family
      In this particular show they were very excited because they know I grow up sheromeda and you mansion thir uncle name who is my brother one of sheromeda arad.frewbekele. now they want come to see Ethiopia .thank you yoni every week you keep us close to our hearts and who we are.big respect and love 🙏my kids love your show and they went meet you when they come hopefully very soon. Keep doing what you're doing .

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +1

    ሰላም ለሀገራችን
    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ Před 3 lety +1

    ዮኒዬ ምርጥ ሰው ሲወድህኢኮ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 lety +1

    የሽሮሚዳ ህዝብ ጎረቤት እንጂ ብሄር የላትም ንጽህ ኢትዮጵያዊ ያለበት ስፈር ነው::

  • @hiyatmohammed5494
    @hiyatmohammed5494 Před 3 lety +2

    የሸመነው ልብሱን ጠቢቡ ሸማኔ እና በአርቲስት ስም የሚሰየመው በምን ምክንያትነው ? ሸማኔው ለፍቶ በሰራው ጥበብ በአርቲስቶች መሰየሙ አላዊ ማህበረሰብ እዳለንነው የሚመለክተው ዘመን የማይሽራቸው ውድ ጠቢባኖች ኑሩልን ሀገራችን የምትወደው ወፈፌውን ነው ።እናተ ጠቢቦች ብዙ ውጣውረድ ብታሳልፉም የማይቀየር ማንም የማይሽረው ውድ ስጦታችሁን ማንም አይቀማችሁ ፍትህ ሲኖር የተማረ ማህበረሰብ ሲፈልቅ የእናተ ልፋት ፍትው ብሎ ለትውልድ የሚተላለፋ ነው።
    የእናተ ልፋት በቃላት አይገለፅም። ሀገራችን ዛሬ ላለቺበት ችግር የሰሩት የለፉት ሳይመሰገኑ አስመሳዮች በተረኩት ትርክት ነው። በሰው ላብ መነገድ ይቅርባችሁ አስመሳዮች።

  • @tulu027
    @tulu027 Před 3 lety

    በሽሮ ሜዳ የ31 ቁጥር አንበሳ የከተማ አውቶቡስ መጨረሻ(ማዘሪያ) ጋ የሚገኘው አምኃ ደስታ ትምህርት ቤት ስያሜውን ያገኘው የራስ ደስታና የልዕልት ተናኘ ወርቅ ኃይለ ሥላሴ 2ኛ ልጅ የነበረውና በጣም በለጋ እድሜው በህመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለየው ለልጅ አምኃ ደስታ መታሰቢያ እንዲሆን ነው::
    በዚህ አጋጣሚ የአአ ከተማ ምስረታ ጥናት በማደርግበት ወቅት እጅግ ሲረዱኝ የነበሩት የሽሮ ሜዳ በተለይ በያኔው 05 ቀበሌ የነበሩት
    ኤልያስ: ጩና: ወንዲሻ ወርቁ: ወርቃገኘሁ: ዳንኤል ቢራቱ: ግርማ ታደሰ:ቹቹ (ወንድወሰን): የአባትሻ ሱቅ:

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo Před 3 lety

    አዎ የአምሳል ምትኬን ልብስ ደጋግሜ ነበር የገዛውት በጣም ያምር ነበር አይ ትዝታ

  • @woudassieephraim9143
    @woudassieephraim9143 Před 3 lety +1

    ዮኒ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ሠርተሀል ግን የቀረህ ብዙ ነገር ግን አለ ወለጋ ሰፈር ውስጥ አቶ ኤፍሬም አበራ ሰፈሩን ጫካውን የቆረቆሩትን ረስተሀል እንደውም ሄደህ ኢንተርቪው ማድረግ ነበረብህ እድሜያቸው 94 ነው እሳቸው ግን የ6ዐ እና የ7ዐ ዓመት ሰው ነው የሚመስሉት ከሰፈር ውስጥም ያሉት እሳቸው ብቻ ናቸው ብዙ ታሪክ ያላቸው ናቸው፡፡ የእናቶች ምግብ ቤት ራስ አገዝ የተባለውንም ከውጭ እርዳታ በመሰብሰብ ያቋቋሟቸውን ያስጀመሩዋቸው እሳቸው ናቸው፡፡ በቀድሞው ዐ5 በአሁኑ ዐ1/02 በነበረበት ጊዜ ቀበሌ የልማት ኮሚቴ በመሆን ብዙ ድንቅ ሥራ የሠሩ ናቸው፡፡ መንገዱንም ተመላልሰው በማስፈፀም አስፋልት እንዲሰራ የደከሙ ሰው ናቸው በጣም ጥሩ ስብዕና ያላቸው ብዙ የህይወት ታሪክም ያላቸው ናቸው፡፡ ድሮ አስተማሪ በመሆንም ቁስቋምም አምሀ ደስታም ያስተማሩ ሰው ናቸው የተማሩም ናቸው ሽሮሜዳ ሲነሳ ካለሳቸው ምንም ፕሮግራም ሠራሁ አትበል አምልጦሀል በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡

  • @saramak
    @saramak Před 3 lety +2

    ወይኔ ሰፈሬ ናፈቀኝ

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Před 3 lety +1

    አሪፍ ፕሮግራምነዉ ግን ወደክፍልሀ ሀገር ሂደ ስራ ደሞ

  • @ሀናየአሰላልጅ

    ሸገር የሁሉም በሔር ቤራሰቦች መገናኛ ፈንፈኔ ኬኛ 💚💛❤️

  • @solomondemie9238
    @solomondemie9238 Před rokem

    ጥቁር አንበሳ ሳይሆን ጥቁር አባይ ሻይ ቤት ወይም ሡልጣን ሻይቤት ነው የሚባለው ።

  • @user-ru9oh6ue2i
    @user-ru9oh6ue2i Před 3 lety

    ፓስታ በቦርዴ ተመቸኝ ክክክ

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 Před 3 lety

    ዬንዬ ሰለ ሽሮሜዳ ጠይቄህ ነበር ትዝ ካለህ ስትዞር ሚስት ፈልግልኝ ብዬ በጣም ነው የማመስግንህ እንወድሃለን

  • @linatemesgen3451
    @linatemesgen3451 Před 3 lety

    Seife He’s so funny 😂

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 3 lety +1

    የትም ተወለድ ሸገር ፒያሳ ላይ እደግ፣ ያራዳ ልጅ

  • @seninani1272
    @seninani1272 Před 3 lety

    Yetewlde sefara shero meda

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 Před 3 lety +1

    በቅንነት ሳብስክራይብ አርጉኝ አየከፈልበት ድስኢበለኝ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱