ዶክተር አሸብር (9 እና የመጨረሻ ክፍል ), ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አሌክስ አብርሃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 30

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 Před 2 lety +4

    ጋሽ ደጀኔ እድሜ ይስጥህ አንደበትህ ይባረክ። እባክህ ቶሎ ቶሎ ትረካዎችን ጫንልን ከስራ ጋር መፅሀፍ ለማንበብ የማይመቸን ብዙ ሰዎች አለን እናም ሁሌም እንጠብቅሀለን።
    በነገራችን ላይ ያነበብኳቸው መፅሀፍትንም ቢሆን አንተ ስትተርክልን እንደ አዲስ ነው የምሰማቸው። አንተ ነፍስ ዘርተህ ሰዎቹን የእውነት እየተንቀሳቁሱ ስለምታስመስልልኝ። ተባረክ አባቴ!!!!!!! 😇😇😇

  • @tr7094
    @tr7094 Před 2 lety +3

    ለደራሲውም ለተራኪውም 1000 likes
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው

  • @nadiaaklilu6097
    @nadiaaklilu6097 Před 2 lety +5

    በጣም በጣም የሚመስጥ ድምፅ አለህ
    የአተራረክህ ስልት ልዩ ነው ። በጣም እናመሰግናለን

  • @sshalom395
    @sshalom395 Před 2 lety +4

    ደጀኔ አንተን ስሰማ ልጅነቴን ነው የማስታውሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።ትረካዎችህን አታቁዋርጥብን በጉጉት ነው የምጠብቅህ ።

  • @kedanbrattsenatefe2529
    @kedanbrattsenatefe2529 Před 2 lety +1

    ተባረክ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን ትለያለህ አንተ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 2 lety +4

    ውድ ደጀኔ ታሪኩ በአንተ ደምጽና የአተራረክ ውበት ጋር background instrumental ልብን በሐዘንና በደስታ መሐል ያንሳፍፋል❤❤❤❤

  • @gggg6719
    @gggg6719 Před 6 měsíci

    አንበበዋልው አኮ ግን አሁን ነው የበለጠ የወደድኩት ❤ተባረክ ጋሽ ደጅ ሂዎት ነው የሰጠሀው ❤alex አጅህ ይባረክ🙏 ይሄ የኔ አናትም ታሪክ ነው 😪

  • @fbyte2736
    @fbyte2736 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ጋሽ ደጀኔ! ከተቻለ አልቦ ዘመድ ሚለውን መፅሀፍ ብያቀርቡልን

  • @user-kd2yg2jc4e
    @user-kd2yg2jc4e Před 3 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @Sukurabdisukurabdi
    @Sukurabdisukurabdi Před 3 měsíci

    አረትለየለከ አለህ እድሜን የረዝምለክ🙏🙏

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 2 lety +1

    ደጄኔ ጥላሁን ፡ድምጽክ እንዴት እንደሚመስጠኝ ልነግርክ ኣልችልም።ኣሌክስ ኣብራም በጣም እወደዋለሁ።ጽሁፉ ያረካኛል።ግን ደጄ የ ኣሌክስ ኣብርሃም መጽሓፍ ኣንብቤ ኣላቅም በጣም ሚገርመው።ኣንተ ባትተርከው በ ግማሽ ደረጃ በወደድኩት ብየ ኣስባለሁ።
    "ኣልሓምዱሊላሂ ደህና ናት" በሚል በተረከው ታሪክ ነው ያወቅኩት ኣሌክስን ራሱ።1000 ግዜ እሰማዋለሁ።በ ፍጹም ኣይሰለቸኝም።ሌሎች የ ኣሌክስ የተረከውም፡ሰምቸ ሰምቻለሁ።ኣሌክስ ላንተ ለምኖ ሁሉም፡መጽሓፉ እንድትተርክለት ማድረግ ኣለበት ብየ ኣስባለሁ።እኔም ኣብሬው በለመንኩክ።በተለይ የ ኣሌክስቭሁሉም፡ብትተርከው ደስታው ኣልችለውም።
    ዶክተር ኣሸብርም ገዝቸዋለሁ ግን ኣላነበውም።ባንተ ሲነበብልኝ ይበልጥ ስለ ሚገባኝ።ሰማኩት እሱም በጣም በጣም ደስ ኣለኝ።ድምጽክ ይለያል፡ግን የኣቅምክን ያክል ብዛት የለውም ዩቱበ ላይ ያሉት።ብዙ እንድትትረክ እጠይቅካለሁ።
    በጣም፡ኣመስግናለሁ ደጄ።

  • @matigirma324
    @matigirma324 Před 9 měsíci

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @dawitazin1590
    @dawitazin1590 Před 2 lety

    እንደዚ ዓይነት ትረካ ደስ ብሎኝ የሰማው ትረካ የለም በጣም ድንቅ ተራኪው እና ትረካው ይመቻቹ ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የሚቻል ከሆነ ኣንድ በጣም የሜወዳት( ትርጉም ) ልብ ወለድ ነበረች የሚቻል ከሆነ እንድታቀርቡልን የልብ ወለዱን ኣርዕስት ደግሞ ( የደራሲው ፍዳ ) ነው ከብዙ ዓመታት በፊት ኣንብብያት ነበር ኤርትራዊ ነኝ ማንነቴ መንገሬ ሌላ እንዳይመስላቺ ለነገሩ ኣማርኛየም ያስታዉቃል thanks ኣመሰግናለሁኝ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ታሪክ እናመስግናለን

  • @yibh5206
    @yibh5206 Před 2 lety +1

    Great work! Thank you!

  • @mekoyahailu
    @mekoyahailu Před 2 lety

    Netsehafet hulu be ante aterarek hiwet yezeralu eyandandu Kal migerm tergum ena semet alew betam dero lej hogne Ethiopia radio jemero new madameteh yeneberew tebarek egziyabeher yesteh yesentun hiwot metsehaf endiwed endaderekew bet yekuterew hule begugut new madameteh rejem edeme yesetelegn.

  • @yikunoamlakmesfin5406
    @yikunoamlakmesfin5406 Před 2 lety

    i cannot wait the next video

  • @nano2012
    @nano2012 Před 2 lety

    Thank you so much

  • @maramakitube6255
    @maramakitube6255 Před 2 lety

    ደሬ ፈታሪ እድሜና ቴና ይስትክ ባንተ ምክንያት መፅሐፍት ማንበብ ጀመርኩኝ እንዴው ይሄ የትረካ ችሎታክን ተተኪዎቹን አፍራልን በመቤቴ!!

    • @sebezbez166
      @sebezbez166 Před 2 lety

      ደጀኔ ጥላሁን ነው ደረጄ አይደለም

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 Před 2 lety

    😍

  • @meseretsissy8280
    @meseretsissy8280 Před 2 lety

    Enmesegenalen❤️❤️❤️

  • @habitybiba8942
    @habitybiba8942 Před 2 lety

    Dankshön

  • @kante5318
    @kante5318 Před 2 lety

    ደሬ ተስፋ አደርጋለሁ በሚቀጥለው በዚች ክላሲካል ከበዓሉ ግርማ ሐዲስ እሚል መፅሐፍ ትጋብዘን ዮሆን 👌❤😍🙏

    • @sebezbez166
      @sebezbez166 Před 2 lety +1

      ደጀኔ ጥላሁን ነው። ደረጄ አይደለም።

  • @fissehaadmasu90
    @fissehaadmasu90 Před rokem +1

    Please upload ምንዱባን

  • @mehazawalelegn4120
    @mehazawalelegn4120 Před 2 lety

    Ateya setazazen

  • @mekdesmamo5655
    @mekdesmamo5655 Před 2 lety

    ጋሼ መፅሐፉን ገዝቼ አነበብኩት እንደ እርስዎ አተራረክ አይመስጥም።

  • @user-oh9ul2jm1b
    @user-oh9ul2jm1b Před měsícem

    ሱስነው የሚያሲዘው ተራኪው