ከመፃህፍት አለም Like 👍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • This Audio upload has the purpose of entertainment only
    The Audio scenes belong to their rightful owners. Absolutely No Copyright infringement intended #Nomorelonelynights
    from the album Sax Idea

Komentáře • 21

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen Před 3 lety +1

    Oh wow

  • @makitad7788
    @makitad7788 Před 3 lety +1

    ጥሩ ትውስታ !!! ሁሌ ወደ ውኃላ የሚወስደኝ....መልካም ስራ ነው በተጨማሪም ሌላ እንጠብቃለን

  • @Mazakiros
    @Mazakiros Před 3 lety +3

    ላንተዬ ወንድማችን
    ቤትህ ዋውውው ያምራል
    በርታ

  • @user-kr7ht8xw9v
    @user-kr7ht8xw9v Před 3 lety +2

    በርትዒ ብጣዕሚ ደስ ይብል👍ቋንቋየ እየ

  • @Halefom
    @Halefom Před 3 lety +5

    እንደው ካላስቸገርኩ በተለይ ምንዱባንን በደጀኔ ጥላሁን የተተረከውን የት ላግኘው ጠቁሙኝ እስቲ?? በርግጥ ደጀኔ ጥላሁን የራሱ CZcams channel እንዳለው አውቃለው ግን ይሄንን ማግኘት አልቻልኩም። ይህ ትረካ የልጅነት ድንቅ ትዝታዬ ነው። በደማቁ አእምሮዬ ውስጥ ተከትቧል። በተለይ የከመፃህፍት አለም የመግቢያ ሙዚቃን ስሰማ የሆነ ስሜት ውርር ያረገኝ እና ልቤ ቀጥ እንደማለት ይቃጣታል። በቃ ልዩ ምትሃታዊ ሀይል ያለው የትዝታ መቀስቀሻ ነው!! ውብ እና አይረሴ ጊዚያቶች በተፈጥሮ ሀይል ተጠንጥነው ወደኋላ ሸሹን!!
    ስላጋራኸን እናመሰግናለን። ሁሉንም በተራኪዎቻቸው እንደገና የምሰማበትን እድል እና ቀን እናፍቃለው።

  • @soshiaxum5408
    @soshiaxum5408 Před 3 lety +2

    Like ቆንጆ ነው

  • @ernzvlog
    @ernzvlog Před 3 lety +2

    nice book..looks like interesting...

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ይላል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1  Před 3 lety

      ሶሊ አመሰግናለሁ

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před rokem +1

    ያሳደገን

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 Před 3 lety +1

    Berta hulunem betam ewedachewalewu

  • @jhesavlogtv1361
    @jhesavlogtv1361 Před 3 lety +1

    Nice book intruduce keep it up

    • @lanteTV1
      @lanteTV1  Před 3 lety

      Jhesa Thanks a lot my friend 🙏

  • @ashenafibekele7958
    @ashenafibekele7958 Před rokem +2

    የደጀኔ ጥላሁን ሙንድባንን የተረከውን እንዴት ነው የማገኘው ንገሩኝ

  • @tigiethio1320
    @tigiethio1320 Před 3 lety +1

    Bertalen melkam sew

  • @ETHsarcozy
    @ETHsarcozy Před 2 lety +2

    ልቤ በትዝታ ወደኃላ

  • @genettube527
    @genettube527 Před 3 lety

    ላንተዪ በርታልኝ በጣም ደስ የሚል ወንድማች ላይክ ብያለሁ

  • @fgff4871
    @fgff4871 Před 2 lety +1

    ወደ ሃላ እያሰቡ እናመሰግናለን

    • @lanteTV1
      @lanteTV1  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ 🙏🏼

  • @liyaabebe1470
    @liyaabebe1470 Před 3 lety +2

    ቤተሰብ ሆኛለሁ በደስታ! እስኪ እናንተም ወደእኔ ኑ ና ግጥሞቼን በማየት አርሙኝ,እኔም አስተካክለው ,ጥሩ ከሆነ ደግሞ አበረታቱኝ እኔም በቅንነት እመልሳለሁ!

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Před 8 měsíci

    በእውቃት፡የታማሳራታ