ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎርጎራ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 577

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Před měsícem +64

    ያንተስ ይለያል አቢቹ ተባረክልኝ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ልቦና ይስጠን ቃል ያጣሁለት መሪ ኑርልኝ

  • @AwwalCinaaksan-sf8om
    @AwwalCinaaksan-sf8om Před měsícem +32

    ማርሽ ቀያሪው አብቹ የሚወረወርበትን ድንጋይ ሰብስቦ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ባጭር ጊዜ በመስራት ልማትን ያቀጣጠለ ጀግናችን ነው!

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 Před měsícem +14

    የኔ ጀግና መሪ የጎንደር ህዝብ ጎበዝ እና ጀግና ህዝብ ነው ሀገሩን የሚወድ ነው ሀገሩን የሚያከብር ያከብራል እመነኝ ህዝብ ያቀረብከውን ሀሳብ በደስታ ይቀበላል የኛ ጀግና ስለምትሰጠን መልካምነት እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልክ እናመሰግናለን🙏🙏 እናትዋ ጎንደር እወድሻለው ከዚ በበለጠ ለምልሚ❤❤

  • @senehiwot
    @senehiwot Před měsícem +14

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ እጅግ አድርገን ልናመሰግዎ እንወዳለን፡፡ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅነትዎን እያስመሰከሩ ነውና ፈጠሪ ጥረትዎን ይባርክ ያበርታዎ እንላለን!!! ኢትዮጵያ እንዲህ የሚገነባትን እንጂ የሚያፈርሳትን አትሻም፡፡

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Před měsícem +65

    እግዚአብሔር ይባርክ ስለሁሉም ነገር
    ስላም ለኢትዮጵያ
    አብቹዬ ዘመንህ ይባርክ።

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Před měsícem +3

      ጴንጤ ስለሆነ ብቻ ክፉ ስራዉን አደብቂ በእግዚአብሔር ፊት የተደበቀ ነገር የለምና ንፁሀንን የድሮን መለማመጃ አድርጎ በርሻ ቦታ ላይ ያሉትን ስንቱን ጨፍጭፎ አለም የመሰከረዉ አብቹ እያላችሁ ስታወድሱት የንፁሀኑ ደም ደግሞ ወደ አምላካቸዉ ይጮሀል ሀዘን ግድ በድሮን በጦር ሜዳ ብቻ አይደለም ባንድ በሌላም ሞት በየቤቱ ያንኳኳል ስለእዉነት መናገር ነዉ እዉነት እግዚአብሔር ስለሆነ መንግስትም ፖለቲካም ሁሉም ያልፋል

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před měsícem +2

      Abichoye geta eyesus yebarkek shee amet neges

    • @getinettafesetucho7999
      @getinettafesetucho7999 Před měsícem

      ​@@zewditunegatu761ዘዉዲቱ መጀመሪያ ሽፍትችሽን ስብስቢያቸዉ ዉጊያ ባለበት ከዚህም የከፋዉ ሊከተል ይችላል።

    • @millibirhanu8124
      @millibirhanu8124 Před měsícem +1

      I'm proud of you always ❤

    • @bertukan3934
      @bertukan3934 Před měsícem

      @@zewditunegatu761 ስው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል1ሳሙ 16:17) ጌታ አዋቂ ነው።

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 Před měsícem +8

    ፈጣሪ ለ አንተ እና ያንተ ለሆኑት ሁሉ ጉልበት ይሁን! ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @user-cw5uj7vz4x
    @user-cw5uj7vz4x Před měsícem +9

    ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ሲባርክ ቀና ልብ መልካም ስብዕና ይሠጣል ❤ ብድርህን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ ❤ በዚህ አጋጣሚ በጫካ ያለችሁ ምድረ ደናቁርት ልብ ግዙ መቼም ቢሆን በጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደማትደረሱ እወቁ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před měsícem +54

    ጎርጎራ የስራ ውጤት ገላጭ ባህሪያት ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴርዶ/ር ዓቢይ አህመድ አሊ እጅግ አድርገን እናመሰግኖታለን !

    • @Wallo-RayaMedia
      @Wallo-RayaMedia Před měsícem +2

      Gorgoraan pirojektii jijjiirama biyya keenyaatif murteessaadha.

    • @Wallo-RayaMedia
      @Wallo-RayaMedia Před měsícem +2

      Abbichuun mootummaa Itoophiyaatif urjiidha.

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +48

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የሰሩትን፣ ያቀዱትን፣ ያስተባበሩትን፣ የደገፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ። የሚሰሩ ክንዶች ይበርቱ፤ ሊሰሩ የሚወዱ ሁሉ ይባረኩ። ለሚሰሩ ትእግስትን፣ ፅናትን፣ ጥበብን እግዚአብሔር ይስጣቸው። እግዚአብሔር ጎንደርንና ህዝቡን ይባርክ።

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před měsícem +6

    I love you my hero PM. Keep going I will sport you always❤❤. Please please all Ethiopians open your eyes and sport this guy God bless my Ethiopia. I am from Ierland

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před měsícem +44

    ማሻ አሏህ ብልፅግና አንበሶች ጀግኖች በርቱ በርቱ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před měsícem +2

    ኢትዮጵያ ቀና ብላ እንድትሄድ ያደረገ ድንቅ መሪ፣ ድንቅ ፕሮጀክት!! ዘመንህ ይባረክ ፣ ኑርልን፣ እግዚአብሔር ከክፉና ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @4Muluken
    @4Muluken Před měsícem +30

    እጅግ በጣም ጥሩ፣ ደስ ብሎኛል፣ ማንኛውም ቅን አሳቢ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስ እንደሚለው እርግጠኛ ነኝ::

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před měsícem

      አወ ደሥ ብሎናል ብድሩን ለመክፈል ተዘጋጁ😅😅😅

  • @lemmaayele4293
    @lemmaayele4293 Před měsícem +7

    ሀገር በእጆች እንጂ በምላሶች ና በዩቲዩብ ጩሀት አትሰራም‼️
    ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር)

  • @AwwalCinaaksan-sf8om
    @AwwalCinaaksan-sf8om Před měsícem +6

    ኖቤል በአፍሪካ ደረጃ የተገባው ድንቅ መሪያችን አብይ አህመድ አሊ!!

  • @user-hz4cf8pe6y
    @user-hz4cf8pe6y Před měsícem +20

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @negashgirma1541
    @negashgirma1541 Před měsícem +8

    Ethiopia Land of Origin Our proud!

  • @tamiratbeyene9906
    @tamiratbeyene9906 Před měsícem +18

    በጣም ደስ የሚልና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ፈተናዎችን መወጣት የተቻለበት ታላቅ ፕሮጀክት ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa Před měsícem +31

    እንዴ እንዴ እንዴ ተመረቀ ቡም ቡም ቡም ......ሐገሬ ኢትዮጵያ እልልልል በይ ልማቱ በየ አቅጣጫው እንደቀጠለልሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 Před měsícem +27

    በፈተናዎች የመፅናት አቅማችን የተገለጠበት ውጤት ጎርጎራ! ❤❤❤

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před měsícem +22

    ድንቅ ልማት፣ ድንቅ ሀሳብ፣ ብሩህ ተስፋ። እግዚአብሔር የእጆቻችሁን ሥራ ይባርካችሁ፤ ለፍሬ ያብቃችሁ።

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před měsícem

      Aallah Ethiopian enna hizbiwan bark Abichonim kekifu rebukes

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +62

    ይሄው ነው ውጤቱ የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @geletash4783
    @geletash4783 Před měsícem +16

    በአቢቹ ዘመን የማይቻል የለም ,የሀገር ፍቅር ያስተማረን ጀግና መሪያችን❤

  • @user-mn9lh1sk2f
    @user-mn9lh1sk2f Před měsícem +8

    ❤❤❤❤ good job 👏 👍 👌

  • @negashgirma1541
    @negashgirma1541 Před měsícem +5

    Our PM thanks for your gift!!

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem +2

    በርታ መሪያችን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ጌታ ዘመንህ ይባርክህ

  • @user-ex9xz8hn8d
    @user-ex9xz8hn8d Před měsícem +22

    ስለሰራክልን እናመሰግናለን የኛ ጀግና መሪ

  • @gosaworku5655
    @gosaworku5655 Před měsícem +13

    የልማት መሪና አገር ወዳዱ ዶ/ር አብይ አህመድ እናከብርኃለን። በርታ ከጎንህ ነን።

  • @andualemabera4836
    @andualemabera4836 Před měsícem +5

    ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን ህዘቦች ይሁን

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 Před měsícem +3

    የኔ ውድ መሪ ስደግፍህ በምክንያት ነው❤❤❤❤

  • @user-ul6ld3yl1p
    @user-ul6ld3yl1p Před měsícem +7

    Congratulations on this great achievment....please do more on peace & security so that your fascinating works in adiss & other regions will be appreciated by the people.

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Před měsícem +4

    ይህ ለተሳዳቢዎቹ የማይመች ሰዉዬ ምን ብናደርገዉ ይሻለነል ጎበዝ!?🤔😎

  • @ChubaroChondero
    @ChubaroChondero Před měsícem +17

    እግ/ር በእርግጥ ከአንተ ጋር ነዉና በርታ!!!

  • @user-ps3sn1zv3s
    @user-ps3sn1zv3s Před měsícem +21

    God bless you p/m Abye

  • @negashgirma1541
    @negashgirma1541 Před měsícem +6

    our engineers, wow this is a big victory!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před měsícem +6

    የረገጥከውን ያወረሰህ፥ ያከናወነልህ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @negashgirma1541
    @negashgirma1541 Před měsícem +5

    Amazing speech!!

  • @biniam6655
    @biniam6655 Před měsícem +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያውያዊ እንደዚህ ስራ ይሰራል:: በርታ ወንድማችን::

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 Před měsícem +17

    Congrats to all of you

  • @sartt4085
    @sartt4085 Před měsícem +5

    ሰላም ❤ ፍቅር ❤አንድነት እድገትን ለኢትዩጲያዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun Před měsícem +4

    ለጦርነት የምትመኛትን እዛው ድረስ መጥቶ ታሪክ ይሰራል በዚህ እንኳን ሊሰማችሁ ይገባል

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před měsícem +24

    የሰሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před měsícem +32

    አንተ የተባረክህ ሰው፦ እግዚአብሔር አንተንና መላ ቤተሰብህን በጤናና በሰላም ይባርክ !!!

  • @girmatsige7809
    @girmatsige7809 Před měsícem +12

    እግዚአብሔር አብሮን እየሰራ ነው አሜን !!!!!❤❤❤❤

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 Před měsícem +1

    This is an amazing project as usual thank you 🙏 and congratulations 🎈❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎊 for my prime Minister Dr. Abiy Ahmed and all participants in this amazing project .

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa9907 Před měsícem +10

    Yeredachu egizehbiher ye temesegen yihun tebareku fetari yibarekachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-gy2px7wn8l
    @user-gy2px7wn8l Před měsícem +14

    እዚህ ክልል አይገባትም ይላሉ እየሄደ እየመረቀ ይመለሳል
    ሰላም ቢሆን ደሞ ከዚህ የበለጠ ይሰራል ኢትዮጵያዊያን እባካቹ ከዘረኝነት ውጡ ሰለምን የመሰለ ነገር የትም የለም
    መንግስት ሆይ ሆደ ሰፊ ሆነህ ድርድሩን አፍጥነህ ሰላም እንተንፍስ ሀገሪቷም ትደግ ጠላቶችም ይፈሩ‼
    ስለ ሁሉም ስለ ሚሰሩት መልካም ስራ እጅ እንነሳለን 🙏

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Před měsícem +21

    Wow abichu nice to see you God bless you again

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Před měsícem +4

    Allah yebarkih

  • @DegemProsperityparty
    @DegemProsperityparty Před měsícem +4

    Blessed be all the hands that work

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před měsícem +22

    May Gid Bless and Protect you!!!

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 Před měsícem +8

    Thank you you are great leader continue God is with you as leadrr of Ethiopia.

  • @eliasmohammed1140
    @eliasmohammed1140 Před měsícem +4

    Great work👍❤

  • @user-zi7fy3ds6c
    @user-zi7fy3ds6c Před měsícem +4

    ከልቤ አድቃለሁኝ። አመስግኛለሁኝ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před měsícem +2

    እስይ እልልልል አብቹ የኢትዮጵያ ጀግናችን ሁሌም ከፍ ከፍ ክፍ ብልልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před měsícem +2

    ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን እንደምታስከብር እንተማመናለን 💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před měsícem +2

    አሉባልታ፣ጥላቻ ሀገርን ያፈርሳል፣
    ትብብርና ሥራ ግን ሀገርን ይገነባል!
    መከናወን የሰጣችሁ ይመስገን እግዚአብሔር ፣
    ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለጠቅላይ ሚኒስትር !!!🙌🙏❤
    አሁንም መያያዝ ይብዛላችሁ ፣
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!🙌🙏❤

  • @kadirnure1414
    @kadirnure1414 Před měsícem +2

    Congrulation Dr Abiy Ahmed

  • @user-kb8de5si4m
    @user-kb8de5si4m Před měsícem +24

    እዉነተኛ ጠቅላይ ሚኒስትር በእዉነቱ ኮራሁ ረጅም ዕድሜ ።

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r Před měsícem +11

    ዋው አንተ የትውልድ ነህ ብዬ ባደባባይ ማወጄ ኩራት ተሰማኝ

  • @GibeMedia-po2oi
    @GibeMedia-po2oi Před měsícem +7

    Thank you ❤

  • @Abeberike
    @Abeberike Před měsícem +6

    Tebarek❤❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem +3

    አሁንመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 Před měsícem +14

    Anten yeweldeche mhatene Endate yetebarekeche nate Amelake yetebekehe

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 Před měsícem +7

    ህዝብ ያልተረዳው ምርጥ መሪ ።ከፈጣሪ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የተሠጠ መሪ ዋው

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RetGgh
    @RetGgh Před měsícem +8

    ماشاء الله تبارك الله أبي رجل زكي ألله يحفظك ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ul6ld3yl1p
    @user-ul6ld3yl1p Před měsícem +3

    ♡ቃልን በተግባር ያሳየን,ድንቅ መሪያችን አብቹ Abbaa Malaa💪💪💪💪💪

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤❤thank you Dr Abiy

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምድራችን ትልቅ ሥራ ነው

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Před měsícem +10

    Don't give up abichu Go on God with you always

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb Před měsícem +3

    ❤ thank u doctor

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 Před měsícem +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 Před měsícem +4

    Salute your wisdom, boldness, integrity, faith and strategic leadership. Keep going!!!!

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o Před měsícem +2

    AMAZING . KING ABEIY ALWAYS WHAT YOU DO IS AMAZING. YOUR KING OF ETHIOPIA.

  • @yabi656
    @yabi656 Před měsícem +17

    አብይዬ ያንተ ነገር ግራ ያጋባል ፈጣሪ ይጠብቅ ዛሬ ወረኞች ተቀበሩ

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏 ቃሉን በተግባር የሚያሳይ መሪ በርታልን ጠላት ቢንጫጫም ዋንጫው ግን ያንተ ነው 💪🇪🇹🇪🇹❤

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 Před měsícem +9

    ጎርጎራ ያስተማረን ነገር ሀገር በእጆች እንጂ በምላሶች እንደማትሰራ ነው #ዐብይ_አህመድ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před měsícem +11

    Thank you!

  • @dagidagy4244
    @dagidagy4244 Před měsícem +1

    ላንተስ በእውነት ከእኔ እድሜ ቀንሶ በሰጠህ ❤️ የነካኸው ያሰብከው ሁሉ ይስመርልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 Před měsícem +13

    ዶክተር አብይ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰ ጀግናው የኢትዩጵያ መሪ በርታ በርታ አላህ ይጠብቅ

  • @birhanuchekole6123
    @birhanuchekole6123 Před měsícem +15

    Good job

  • @BiyyaaOfii
    @BiyyaaOfii Před měsícem +2

    Best Of Best gorgora

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Před měsícem +14

    Good work PM

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE Před měsícem +2

    በእውነት በጣም ይገርማል !!!! 1:38

  • @meremmuhammad2467
    @meremmuhammad2467 Před měsícem +21

    ጀግናችን❤

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před měsícem +6

    The encouraging work we have seen in Ethiopia under the leadership of Prime Minister Abiy Ahmed, may God bless you, our hero

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před měsícem +15

    አቡቹ በርታልን ከጉንክ ነኝ

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 Před měsícem +11

    አንተ ማን እንደሆንክ ስራህ ይናገራል❤❤❤

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 Před měsícem +9

    አመሰግንሃለሁ

  • @tigi886
    @tigi886 Před měsícem +4

    ጀግናዉ አብይ ማስደመሙን ቀጥሏል👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 Před měsícem +11

    AAA is a man of his words

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 Před měsícem +8

    Congratulation my pm Abichu የሚሰራ የሚደክም ጀግና መሪ እናመሰግናለን

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 Před měsícem +6

    አለማድነቅ አይቻልም!!!💚💛❤️ዶር አብይ በ3 አመት የስራውን በ 40 አመት አልተሰራም ::
    ወያኔ በ27 አመት ምን ሰራ
    ደርግ በ17 አመት ምን ሰራ?

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před měsícem +10

    What a wonderful resort. Looking forward to see it in person.

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Před měsícem +1

    Great job.God bless you all.

  • @taz09216
    @taz09216 Před měsícem +13

    Yes prime minister. We stand with you 💪🏽✊🏽

  • @4Muluken
    @4Muluken Před měsícem +4

    Great and historical!!

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před měsícem +3

    የሰው ህይወት በፈጣሪ እጅ ናት እናንተ የምትፎክሩ የምትዝቱ እባካችሁ እራሳችሁን ግዙ ንሰሃ ግቡ ትእቢት ዋልጌነት ውድቀትን ሞትን ያመጣል በጣም በሚድያ የሚሰማው ያሳዝናል ስነምግባር ጠፋ

  • @amantube9447
    @amantube9447 Před měsícem +2

    በምን ቃል ልግለጥህ አንተ ልዩ መሪ ትለያለህ