Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ኧረ ደሴ ደሴ ፣ ደሴ ደረቅ ወይራ ገራዶ ቢለን፣
    የስንቱ መወከል ለከፈኝ እኔን፡፡
    የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች፡፡
    የስፖርቱን፣ የሙዚቃውን የማህበራዊ አኗኗሩን ወዘተ እያነሳሱ ቀደምቶቹ ያጫውቱናል፡፡ እናንተ ደግሞ አድምጣችሁ ሀሳብ ስጡበት፡፡ እንገር ቲዩብን ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡

Komentáře • 75

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o Před 2 měsíci +2

    ንጉስ ሚካኤል ት/ቤ ሜጠሮ አረብ ገንዳ ፒያሳ ይልማ ቡናቤት ኧረ ስንቱ ደሴ የፍቅር አገር ቃላት የለኝም አይ ትዝታ

  • @user-wo3ws9tg6j
    @user-wo3ws9tg6j Před 2 měsíci +1

    እንዲህም እያየን ቢሆን ናፍቆታችንን ስላስታገሳችሁልን እናመሰግናለን ከደሴ ወጥቼ መኖሬን ሳስበው ይበልጥ ተስፋ እቆርጣለሁ የእውነት በህይወት ደሴ ተመልሼ እኖር ይሆን ብዬ አስባለሁ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +2

    የደሴ ልጅ ስትሁን ትለያለህ❤❤

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ዝግጅት! ፀሃፊው፣ተራኪና ጋዜጠኛው እንዶቹም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። እንደተባለው ደሴ ተነግረው የማያልቁ ብዙ ታሪክ ባለቤት ነችና ታሪኳ ለሃገርም፣ ለትውልድም. ይጠቅም ዘንድ በወጉ ተሰንዶ መቀመጥ ብሎም መተዋወቅ ይኖርበታል። ታሪኩም ሰፊ ምስክሮቿም በቅርበት ያሉትም ሆነ በመላው ዓለም የተበተኑ ልጆቿ ናቸውና ብዙዎችን ማነጋገር፣ መረጃ መሰብሰብ፣ በየዘርፉ ራሱን የቻለ ፕሮግራም መስራት ቢቻል ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እላለሁ። ቀጥሉበት

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 6 měsíci +8

    ሀገሬ ደሴ 😍😍😍 ማነው ንጉስ ሚካሄል የተማረ አይ ትዝታ 😢 💚💛❤️

  • @ahmedseid4906
    @ahmedseid4906 Před 22 dny +2

    ደሴ ከሁም የማስታውስው ጥምቀት የከተራ ለት ማታ ፒያሳ ፖሊስ መምሪያው አካባቢ የነበረው ደስታ

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 6 měsíci +6

    አገር ግዛትን ጠርቶ አህመድ ሙሐመድ አህመድ ቁንጫን የማያውቅ የለም። መሳይ እሸቱ፥ ገነት አለማየሁ፥ ፍስሃ አካሉ፥ ብርሃነ መስቀል፥ተክሉ መሸሻ ፥አጼ፥ አብዱረህማን አረቡ ሱቅ ፥ አበጋዝ ሱቅ፥ ሜጤሮ መብረቅ እግርኳስ ቡድን አሊ ወርቁ መኮንን ይመር፥ መሃመድ አወል፥ ማርያም ጀርባ ሰፈር ስንቱን ልጥራው ሰሎሜ ዘለቀ ገበየሁ አስፋው

  • @bettykassaye
    @bettykassaye Před 3 měsíci +2

    ውይይይይ ድንቅ ትዝታ ደሴ ትለያለች !!!

  • @ahmedalifaris2661
    @ahmedalifaris2661 Před 2 měsíci +1

    በናታችሁ የአቶ ገነት ሲትረን መኪናስ እንዴት ትረሳለች ገነት ፋርማሲ ከፒያሳ ወደ አገር ግዛት ስንሄድ ፒያሳ ጫፍ የነበረች ፋርማሲ ትዝ ይለኛል መኪናዋ የምትነሳው አቶ ገነት ለምሳ ወደ ቤት ለመሔዲ ሲነሱ ነበር የመኪናዋን ተአምር የምናየው መኪና ልክ መኪናዋ ቁልፎ ተመቶ ሞተሯ መስራት ሲጀምር መኪናዋ ከመሬት ወደ ላይ ከፍ የምትለው ነገር ከህሊናየ እንዴት ይጠፋል ወይ አገሬ ደሴ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +2

    ካቱሊክ ትምህትቤቴ❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před 5 měsíci +4

    ዘጋቢው አስተያየት የሰጣችሁት ሁላችሁ በሙሉ እኔ ምንም አልላችሁም እንዲያው እውነተኛውን ታሪክ ቁልጭ አድርጋችሁ ስለአስቀመጣችሁት ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ የሚባለው እንደእናንተ አይነቱን ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ታሪክ ሲወሳ ሲነገር ልክ እንደ እናንተ አይነቱን ሰው መመረቅ የግድ ይላል 🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹

  • @HabibaOumer
    @HabibaOumer Před 3 měsíci +1

    እቴጌመነንነው የተማርኩት ሰፈራችን ከምሪያው በላይነበር የመረሳው አሰራሁለትሰአት ማታ ባንዲራሲወርድ የመንቆመውትዝይለኛል የዋንዛቡናቤት ባለቤት ተሾመአርአያ ሲያገባ ከኤርትራየመጣው ባንድ ሳባ ሳቢና የሚለውን ሙዚቃ ሲጫወቱ አይረሳኝም ዋው ደሴ ድንቅነሽ በጣም

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +1

    መላኩ ደሳለኝ 😊

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j Před 3 měsíci +1

    ሀገሬ ደሴ ስቱን ትዝታ አሰማህኝ ከሁሉ አማረሳዉ ከዳዉዶ ሰፈሬ የዘዉዱን እናት ለማይት እመጣ ነበረበልጅነት አየጮሄች ሳርና እጣን ጎዝጉዛ የዞዉዱ እነት ትልቅ የልጅነቴ ትዝታእረስቱ የደጃች የወሴፍ ዝልዝል ጥብስ አባቴ ይጋብዘን ነበረ እረ ስቱ ወይደሴ እደቀለል ፍቅር ፍቅር አየ ደሴ በዉነት ፍቅር ነሽ ትዝታሽ ከባድ ነዉ ደሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መቸነዉ እማይሽ ደሴ ፍቅር አሊጉሎ ስሬወሀ ጦሳ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +1

    አባአስ ኬክ ቤት ❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +1

    ደሴወች ❤❤❤❤❤

  • @zxy8006
    @zxy8006 Před 6 měsíci +3

    ህዋሀት የወሎን ህዝብ ደሃና ፣ እንዳይማር፣ አድርጎ እንደፈለገ ፈንጥዞ፣ ነው የኖረው። ምን ያክል የወሎ ህዝብ እንደተበደለ ግልጽ ነው። አሁንም ቢሆን ወጣቱ መንቃት አለበት።

  • @user-sk5sg9iv6f
    @user-sk5sg9iv6f Před 23 dny

    አሁን የብሔረሰብ ጥበትና የአንድ ሃይማኖት በላይነትን የጀመረው ማነው?

  • @berhane6369
    @berhane6369 Před 4 měsíci +1

    የንጉስ ሚካኤል ት/ቤት ከተማርክ የአመናን ፓስቲን ካልበላህ የተቃጠለው ቤት ለሰኔ ሠላሳ ጠብቀኝ የተባባልከው የኔ ሠፈር አዲሱ ከተማ ከአራዳ በላይ ከአይጠየፍ በታች እነ ተስፋዬ በዛብህ እርገት ተክሌ ደጀኔ ካሣ(ካቶር)ሣህሉ ምትኩ አማሪ መኮንን ብርሃኔ ኪዳኔ ወርቁ ካሣ እረ ስንቱ ነት ነት ጌትነት ቆስ ቆስ ዘነበ ጨርቆስ ሞኒተሮቻችን አላላው የስፖርት መምህር ጋሸ ሀይለ ማርያም የሳይንስ መምህር ወይ ደሴ የወ/ሮ ስህን የማርሽ ባንድ የምንለብሰው ነጭ ቁምጣና እጅጌ ጉርድ ኮት ደሴ ትዝታሽ ብዙ ነው አያልቅም ተወርቶ =ብርሃኔ ኪዳኔ (ታሪኩ)ነኝ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 5 měsíci +1

    በጣም እናመሠግናለን እኔ ተወልጄ ያደኩት ደሴ መድሃኒአለም ነው ከወጣሁ ቆየሁ አገሬን በደንብ ስላስጎበኘኸኝ በትዝታ የልጅነት ጊዜዬን አስቃኘኸኝ ያ ደግ ህዝብ አስናፈከኝ ቤተሠብ ሆኛለሁ በርታ❤❤❤

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 Před 6 měsíci +3

    በጣም ያስቆጨል ለካ ደሴ እንዲህ ነበርች ያምንም መቻዎቻ ከመሆኗ በፊት

  • @girmakinggirma4226
    @girmakinggirma4226 Před 4 měsíci +1

    የደሴ ትዝታ ቢነገር ቢወራ አይጠገብም።

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 4 měsíci +1

    ኧረ ወሎ ወሎ ልቤ ዋለለ ወሎ አስቦ ማነዉ ሰጥሞ የማይቀር ❤❤❤❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 2 měsíci +1

    ሸዋበር❤

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Před 4 měsíci +1

    እደኔ በናፍቆት የተቃጠለ አለ ?ምንም መናገር አልቻልኩም ❤❤❤❤እባየ ፈሰሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-wo3ws9tg6j
      @user-wo3ws9tg6j Před 2 měsíci

      አይዞን ምንም ማድረግ አይቻልም ፈጣሪ የመረጠልንን መኖር ነው ብቻ በህይወት ቁሜ ሀገሬ ደሴ ገብቼ እኖር ይሆን

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před 6 měsíci +2

    ደሴ የኔ ፍቅር 😢ናፍቃኛለች የሰፈሬ ልጆች ናፍቀውኛል በተለይ ኳሊበር ሰፈር ያላችሁ ሁላችሁንም እወዳችዋላሁ አሁን እኳን ሰፈሩ ፈራርሷል😢

    • @vxxi2108
      @vxxi2108 Před 5 měsíci

      ምን ሁኖ ፈረሰ

    • @saramamo806
      @saramamo806 Před 5 měsíci

      ጊዎን አባሰል ሆቴል ገዝቶትቦታውን

  • @serkalemassef7952
    @serkalemassef7952 Před 6 měsíci +2

    የፍቅር አገር ናት

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 5 měsíci +3

    Yee dawoodo lij

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 4 měsíci +1

    ለመጀመርያ ሲኒማ ያየሁት ደሴ ነው። አባ ማሪዮ የሚባሉ የታወቁ ከሰል ነጋዴ ሼል ማደያ ፊትለፊት መሸጫ ነበራቸው። እሳቸው ናቸው በሰባት አመቴ አካባቢ ይዘውኝ የሄድኩት። ባቡር በስክሪኑ ላይ ሲታይ የወጣብኝ የመሰለኝ አይረሳኝም።

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 5 měsíci +1

    የጥቷ ከተማ❤

  • @lucasfekeke6798
    @lucasfekeke6798 Před 6 měsíci +2

    እኔ እንኳን ልጅ ሆኜ ሲኒማ ቤት የነበረው ድባብ መቸም አልረሳውም አቢሲኒያ የነገ ተስፋ' ማህበር ሰናይ አማተር 'መንጎል ኧረ ስንቱ ምን ዋጋ አለው ነበር ሆኖ ቀረ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 5 měsíci +1

    አያቴ ከደሴ ሰኞ ገበያ እስከ ማይጨው ዘጠኝ ወፍጮ ቤቶች ነበሯት ።

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Před 5 měsíci +2

    Hej i am from Eritrea gorowing Etiopia desse i addis Abeba desse arba ganda

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Před 3 měsíci +1

    ያኔ እማ አገር በልጆችዋ ትመራ ነበር:: ዛሬ በባንዳዎችና በጎጠኞች የምትመራ አገር ታሪክዋ እየጠፋ ነው:: አይ ወያኔ ግን እናንተም ጠፍታችዋልና ባደረሳችሁት አገር የማፍረስ ሴራ አናዝንም::

  • @BedruSani
    @BedruSani Před 14 dny

    Ye fikir hager

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 5 měsíci +1

    My beloved Cinema 🎥 Dessie.

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 4 měsíci

    ወ/ሮ ስህን ስንማር ወረድ ብለን ሸህ ዑመር ሻሂ ቤት "በራድ ሻሂና ፉል" እንጠጣና እንበላ የነበረው እንዴት ይረሳል? ከአገሬ ወጥቼ አውሮፓ መኖር ከጀመርኩ 40 ዓመት ሞላኝ። አሁን በስተ እርጅናዬ ያለኝ ምኞት አንድ ነው። ወደ አገሬ ወደ ደሴ ተመልሼ የቀረኝን ዘመን ከደጉ ወገኔ ጋር አብሬ መኖር ነው ምኞቴ።

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 2 měsíci

    ደሴዎች ፍቅር እንጂ ዘረኝነት እያውቀውም ይሄው ወያኔ ያመጣብን ጣጣ ይሄው ተከፋፍለን ደሴ የኦሮምያ ናት አሉን ተወልደን ያደግንበት ስፈር ውጥንቅጡጠፋ ይሁን ብለን ዝም አል ግን ይሄም ፍትሀዊ ይሁን ብንልም ስሚ የለም መንግድ መስፉፉት ሲገባው ይሽጣል ነዋሪ መውጮ የሚያጣበት አገር ሆኖ ይዘመኑ ብአዴን ይጫወትባት ይዞል

  • @awolfedlu5443
    @awolfedlu5443 Před 6 měsíci

    Amazing program keep it up

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Před 5 měsíci

    Thank you so much

  • @MejenTube
    @MejenTube Před 6 měsíci

    ይገርሜል

  • @htwy52
    @htwy52 Před 5 měsíci +2

    አንተ ትዝታህን ትዝታችን አድርገህ ለጉድ ገልጽኸዋል።እነ ግሪጎሪን( መኮነን ክላስሜቴ ነበር) እነ ጂጂን የነሀጂ ይመር ዳውድን ግንብ የሙሸራው ደንጊያ እያልክ ከሸዋ በር ሙጋድ ቦሩ ቀለም ሜዳን አስረገጥከኝ። አየዋ ሀጃህ ይውጣ፣ የልብህ ይሁን። እና አየዋ የስሂን ተማሪ በአጠቃላይ ወሎ የኪነ ጥበብ አገር እንደሆነች ከትረካህ ይገለጻል። በዚህ ላይ ቅለጼያችሁ ማር ጨምሮበታል። እባክህ በመጽሐፍ መልክ ጻፈው እና፣ እኔ እራሴ ሃምሳ መጽሐፍ እሸጥልሃለሁ። በርቱ ያገሬ ልጆች።ሃያታችሁ ይርዘም፣ እርዝቃችሁ ይብዛ።
    ሕይወት ተረፈ
    ከወሎ መረዳጃ ማህበር
    ዋሽንግተን ዲሲ።

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151  Před 5 měsíci +2

      እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ወደፊት በሰጣችሁን ሀሳብ አስተያየት መሰረት ሰፋ ያሉ ስራዎችን ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን፡፡

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151  Před 5 měsíci +1

      እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ወደፊት በሰጣችሁን ሀሳብ አስተያየት መሰረት ሰፋ ያሉ ስራዎችን ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን፡፡
      ከወሎ መረዳጃ ማህበር አባላትም ብዙ ግብአቶች መረጃዎችና ትዝታዎችን እንማምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ መረጃውን ለአባላቱ በማጋራት ተደራሽ እንዲሆን ያደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡

    • @user-wo3ws9tg6j
      @user-wo3ws9tg6j Před 2 měsíci

      አሚን ለሁላችንም

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Před 6 měsíci

    ❤❤❤hgery

  • @DemessieteshomeJaki-or9uj
    @DemessieteshomeJaki-or9uj Před 4 měsíci

    Gerum tarke

  • @user-un2vs7uz9j
    @user-un2vs7uz9j Před 6 měsíci

    Samual Mekete Ebalalw Ye Desa Lege Nrgne

    • @user-un2vs7uz9j
      @user-un2vs7uz9j Před 6 měsíci

      Abata Mekete Ayele Yebalal Astemare New Weyzero Sehene Temeret Bat

  • @habtamuyosef3492
    @habtamuyosef3492 Před 6 měsíci +1

    ፖሊስኪነት ዘፋኞች ረሳችሁ አባው ተፈራ የልቤን መክፈቻ የሚለው ዘፈን እዴት ይረሳል ዙሪያሽ መሀመድ አወል ዘርፌን እረሳችሁ ቴሌ እስቴጅ ላይ ፒያሳህብስተ መና ዳቦ ቤት ጀርባ ሜዳላይ የነበረ የጦሩ የፔፕሲ የጅኳስ አይረሳም

  • @gelanwosena8914
    @gelanwosena8914 Před 4 měsíci

    እነ መብረቅ : ነጋዴ፡ ፖሊስ፡መብራት ኃይል፡ገበሬ የእግር ኳስ ቡድኖችስ ከሆጤ ሜዳ ጋር እንዴት ይረሳሉ።

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Před 5 měsíci

    ደሴን ሰላሰገበኛችሁን እናመሰግናል 😍😍

  • @mseifug
    @mseifug Před 5 měsíci +1

    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም በርቱልን🙏

  • @habtamuyosef3492
    @habtamuyosef3492 Před 6 měsíci

    አገሬ ባንችኮ ኮራለሁ

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 Před 6 měsíci

    ሙሐመድ፡ ሆነ የሚባል አብሮኝ ንጉሥ ሚካኤል የተማርን ኳእየፈለግሁት ነበር፣ ይኖር ይሆን?

  • @andomweldedo3217
    @andomweldedo3217 Před 2 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    My USA see
    Me

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 4 měsíci

    አዲሱ አሰፋ፥ የጥንቱ ቴክስ ጆሊ አንዳርጌ ስዩም፥ ታደለ፥ ላኮመልዛ ሻሂ ቤት፥ ጠርቶ ፎቶ ታምራት ተስፋ ጊዮርጊስ ተክሌ፥ ሚካኤል አስፍሃ፥ ለመሆኑ አህመድ ሙሃመድ ቁንጫ ነህ እንዴ? አጤው የትገባ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 4 měsíci

    ኧረ ወሎ ወሎ ልቤ ዋለለ ወሎ አስቦ ማነዉ ሰጥሞ የማይቀር ❤❤❤❤