ቁምነገራም - የያየሰው ሽመልስን መጽሐፍ በግሌ እንዳየሁት / አሳፍ ሀይሉ /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • ቁምነገራም ፕሮግራም አዝናኝ ፤ አስተማሪ ፤ ታሪኮች ፤ ክስተቶች ፤ እታዎች ፤ በተለያዩ ከታቢዎቸ ስራ የሚተረክበት ፕሮግራም ነው፡፡
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před měsícem +1

    Thank you this is what in my mind

  • @getuweldu1049
    @getuweldu1049 Před měsícem +2

    የቅናትና የምቀኝነት ሂስ ነው ያቀረብከው ..... ያየሰው በእድሜውና ባካበተው ልምድ ተነስቶ ፅፈዋል

  • @tadesateref5799
    @tadesateref5799 Před měsícem

    ትችላለህ አንተም ምርጥ እይታ እና ጥልቅ አስተሳሰብ በሙያህ በቂ እውቀት እንዳለህ ያሳብቅብሀል በርታ።

  • @AmexsAman
    @AmexsAman Před měsícem

    Thank you this is what in my mind. perfect analysis you just spoke what was in my mind. ያየሰው ከወያኔ በላይ ወያኔ ነው.ትችላለህ አንተም ምርጥ እይታ እና ጥልቅ አስተሳሰብ በሙያህ በቂ እውቀት እንዳለህ ያሳብቅብሀል በርታ።

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 Před měsícem +1

    The book i found it very true the storis with the farcts checking news at the time very true

  • @bisratayele6556
    @bisratayele6556 Před měsícem

    perfect analysis you just spoke what was in my mind. ያየሰው ከወያኔ በላይ ወያኔ ነው.

  • @robelmolla9047
    @robelmolla9047 Před měsícem +1

    Please review more books, and it’s good to know you gave your personal opinion. I personally hate this crooked trap of the internet.

    • @tezzztube
      @tezzztube  Před měsícem

      Thank you and much obliged... We'll do more in the future.

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 Před měsícem +1

    😂😂😂Miskin qenqnam

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Před 22 dny

    መሐፍን ለሕዋቶች ሽጥላቸቸዉ ቂቂቂ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Před měsícem +2

    ቅንቅናም በቅናት የተነከርክ

  • @yaredbrihanu_yaya9962
    @yaredbrihanu_yaya9962 Před měsícem

    አሳፍ ሀይሉ እንደምን አለህ ወንድማለም
    አሴ ለአንድ ቁምነገር ታስፈልገናለህ ኮንታክትህን ብትሰጠን ደስይለኛል

  • @Simba-karumba
    @Simba-karumba Před měsícem +1

    እንድያው፣ ይህ ፃፊው የሻእብያ ፖለቲካ ኣቀኝቃኝ ሆኖ ነው ያገኘሁት፣

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Před měsícem

    በጣም ትክክል:: መጽሐፉን መጀመሪያ በጣም በጉጉትና በ ፍቅር ነው ገዝቼ ማንበብ የጀመርኩት:: ግን ይህ አድሎአዊና ሚዛናዊነት የጎደለው አካሄዱ የንባብ ወሽመጤን በመቁረጡና በመጽሐፍ ውስጥ የቀረቡትን መረጃዎች በሙሉ ታዓታዓማኒነታቸውን ስላጎደለብኝ አሽቀንጥሬ ጣልኩት::

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 15 dny

    ከተስፋየ የማይነፃፀርበት ደግሞ እኔ ልንገረሀ ። አንተም ሂስህ ወድጀዋለሁ። ግን ቅር የተሰኘሁት ልግለፅልህ። ለትግራይና ለህወሐት ስስ ልብ አለዉ በሚለዉ አልከራከርም ። ነገር ግን ያየ አንደኛ ከተሰየ ጋር በስብእም በዕቀትም አይገናኙም። ያየ ከእዉነተኛ መረጃ ተነስቶ ነዉ የሚፅፈዉ አያጋንንም አይዋሽም። ተስፋየ ዉሽታም ራሱ የፈጠረዉ መረጃ እዉነት አድርጎ በሱ ተንተርሶ የሚተነትነ ነዉ። ትልቁ ችሎታዉም እሱ ነዉ። በዛ ላይ የዋዠቀ ማንነት (ከሀይለኛ የወያኔ አፍቃሪነት ወደ ጠላትነት የተሸጋገረ) ። ከድርሰት አፃፃፍና የሻዕብያና ኦነግ ፍቅር ዉጪ ምንም ዕዉቀት የሌለዉ። ያየ ብዙ ያነበበ ..ፖለቲካ ከዉጤቱ ሳይሆን ከፅንሰ ሀሳቡና ከነዋሪ ሁኔታ ጋር የመረዳት የመገንዘብ የመተንተን አቅም ያለዉ፡የዓለምን ታሪክ ብጥር አድርጎ የተረዳ ፣በንባብ ከእድሜዉ በላይ የበሰለ። ለፍትህ ቅርብ የሆነ ልብ ያለዉ። ተሰፋየ ለስልጣን የሚያሸቃብጥ ። ያየ ወያነ በሰልጣን በነበረ ጊዜ ሲነቅፍ ሲተች ቆይቶ በህዝቡ ላይ የተሰጠዉ የተጣመመ ፍርድና ጥላቻ ሚዛነን ለማሰጠበቅ የገባ። በስርዓቱ ከሰዉ የተለየ ምንም የጥቅም ትስስር ያልነበረዉ።ተሰፋየ ሲያሽቃብጥ ኖሮ ስልጣኑ ሲቀማ ወደለየት ስም ማጥፋት በቀል የገባ።፤ አይን በአይን የራሱ ድርጊት የካደ ያወደሰዉ የሚሰድብ የገነባዉ የሚያፈርስ።ያየ መንግስታት በአፈፃፀም ችግራቸዉ ብቻ ሳይሆን በፖሊሳቸዉ ተረድቶ ችግራቸዉ ከምንጩ ማሳየት የሚችል ። ከትግራይ ህዝብ እንዲቆም ያደረገዉም የአብይ አሕመድ ማንነት ከጅምሩ በመረዳቱ ።ሌላዉ ለአገር ይሰራል በሚል ሳይሆን በትግራይ ህዝብ ላይ ውስጥ ለዉስጥ ሲፋፋም የነበረ ጥላቻ ህጋዊ በማድረጉ ሲደግፍ እሱ ደግሞ ለአገር ምን ይሰራል ?በሚል ሊመዝነዉ ወደደ። በጥላቻ የተመሰረተ መርሕ አልባ ፖለቲካ አልተባበርም በማለቱ ተጠላ ተገፋ። እና እንደዚያ ላደረጉት ሊሀቃን ቢንቅ (ቀድሞ ሲነገራዉ አንሰማም ብለዉ እሳቱ ከጉያቸዉ ሲገባ አሁን እየየ ሲሉ ምን ይበላቸዉ?። አሱ ደግሞሞ በወቅቱ ስለ ፖሊሲዉና እስተራተጂዉ እንዲያስረዳ ሲወተዉት ነበረ። በ..ቃ.

  • @solomonbeyene7072
    @solomonbeyene7072 Před měsícem

    you are a biased person,,,you are anti Tegaru

    • @YohanesTaddesse
      @YohanesTaddesse Před měsícem

      እስቲ አንድ የጥላቻ ንግግር ከዚህ ውስጥ ፈልገህ አሳየኝ ፍላጎትህ ስድድብ ከሆነ ግን እኔ አልመልስልህም ካልሆነ የሌለን ነገር አለ በማለት አትለካከፍ ።