🛑እናቴ አታልቅሺ የትዝታ ወልዴ ምርጥ ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ግጥም
    #እናት
    #የእናት_ግጥም
    ethiopian musicnew ethiopian musicለጓደኛ ግጥምእናት ሙዚቃእናት ጨለምየሃዘን ግጥምየሙዚቃ ግጥምየፍቅር ግጥምግጥም ለእህትግጥም ለወንድግጥም ስለ ሴትግጥም ስለ ስደትግጥም ስለ እህትግጥም ስለ እናትግጥም ስለ ጓደኛግጥም ስለ ፍቅርግጥም የፍቅርምርጥ ግጥምገጣሚ በላይ በቀለ ወያbelay bekele weyaግጥም ለጓደኛለእህት ግጥምየሰርግ ግጥምየግጥም ስብስብየፍቅር ግጥም ለወንድየፍቅር ሙዚቃግጥም ስለጓደኛየፍቅር ግጥም ለሴትአዲስ ግጥምሙዚቃ ፍቅርሙዚቃን በግጥምየፍቅር ቃል
  • Zábava

Komentáře • 21

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před 2 lety +1

    ክብር ለእናቶቻችን በተለይ በሀገራችን እንደሻማ እየቀለጡ ለወግማእረግ ላበቁን!!!!!!!! ዉየ እንዴት አሪፍ ግጥም ነዉ ፤ ትዝታ በጣም ጎበዝ ናት በእዉነት ተመስጬ ነዉ የሰማሁት አሮንዬ ስላጋራሀን አመሰግናለሁ፡፡

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    የሚገርም ግጥም ነዉ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ለእናቶች 💚💛❤🙏

  • @mekditube7654
    @mekditube7654 Před 2 lety +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን
    ክብር ለእናቶቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    ትዝታ ወልዴ እናመሰግናለን 🙏

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 Před 2 lety +1

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ክብር ለእናቶቻችን ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በዚህ አለም እናትን የሚተካ ምንም ነገር የለም የእሷን ኑሮ ትታ ለኔ የኖረች እናቴ ብቻ ነች ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @meditube9905
    @meditube9905 Před 2 lety +1

    ክብር ለእናቶች በጣም ልዩ ጣአም ያለዉ ግጥም ክበሪልኝ እማ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ አሮንዬ ክብር ለእናቶች ይሁን እናት ክፉ አይንካት የምመስላት የለምና

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube Před 2 lety +1

    ሠሠላም ሠላም ሰላም እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ኮኮብ ብዝት ይበል በጣም አሪፍ ግጥም ነው እማ እማ እማዬ😭😭👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kelemtube
    @kelemtube Před 2 lety +1

    ሰላም አሮን እንኳን በሰላም መጣህ ልብየሚነካ ግጥም ነው ክብር ለእናት አባት የስጥልን

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 2 lety +1

    እምዬ እናቴ በታም ወደ ዘፈን ምርጥ ግጥም ነው aronye 😢

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ውይ ምናለ ባትረብሺን እፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ አልችልም እንደዚህ አይነት ሆድ ይብስኘል በቃ ይህ ነው የእኔ ስጣታ

  • @mr.ashikahmed4000
    @mr.ashikahmed4000 Před 2 lety +1

    Nice

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +1

    እናትነት ውበት እናትነት ፀጋ፡
    ስሟ እንደ ብርኃን ጨለማ እሚያነጋ፡
    ፍቅሯን የፈሰሰበት የለበስነው ስጋ፡
    እናትነት ዜማ እናትነት ቅኔ፡
    ማርና ወተት ናት ጣፈጠችኝ እኔ፡
    ስለ እናት ቢያወሩ ጠዋትና ማታ፡
    ገነት መሰለችኝ የቆምኩበት ቦታ፡
    እናት ማለት ለእኔ የምሽት ጨረቃ፡
    ከራስጌ ቁጭ ብላ ፀጉሬን ብዳብሰኝ
    በኣንቺ ሆዬ ዜማ በአንባሰል ሙዚቃ፡
    ከሞተው ስጋዬ ነፍስ የምታነቃ፡
    ረቂቅ ትዝታ እቅፍ አርጎ መሳም የናፈቁ ለታ
    እስኪ ምን ይከፍላል የእናትን ውለታ፡
    እናት ማለት ለእኔ ለነፍሴ ነሽ ግጥም፡
    ሳጣሽ ይጠማኛል ፍቅርሽ እንደ ውኃ ጥም።
    እናቴ ውድ ነሽ ከምንም በላይ፡
    አይኔ አንቺን እንዳየ በራ እንደ ፀሐይ።
    የእናትነት ምስጢር
    እፅፋለሁ ግጥም አነሳለሁ ብዕር
    እፈላሰፋለሁ......ስለ እልፍ ነገር
    ያዳገተኝ ቢኖር ፍፁም የከበደኝ
    ስለ እናት ሳስብ ነው
    ቃላቶች የሚያንሱኝ
    ጣቶቼም አይደፍሩም
    ህሊናየም አይፈቅድ
    ከብዕር አውርጄ
    ብራና ላይ ልሰድ
    ከቃል በልጦ ስምሽ
    ቃል እየፈጠረ
    ሁሉ ገሃድ ሲሆን
    የእናትነት ነገር ምስጢር ሆኖ ቀረ
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤናጋር ለዓለም እናቶች በሙሉ ያድልልን አሜን
    ❤️🌷🌷Love

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Před 2 lety

    ወጥተሀልልል

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před 2 lety +1

    ሠላም ብያለሁ ጠፍህ አሮኔ በሰላም ነው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 2 lety

    Ema man ende emama yen konjo yen enat ere alchalkumealkesun alkmeme alku

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před 2 lety +1

    ምነው አሮን ኔት አስቸገረህ