መንገዱን የምከተለው ሰው የለኝም | ኤርሚያስ አመልጋ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 10

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  Před 2 měsíci +1

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 Před 2 měsíci +1

    በጣም ፈሪ እና ተጠራጣሪ ሕዝብ የሚኖርባት ሐገር!!! ኢትዮጵያ ነፃነቱን ለገዢዎቹ አሳልፎ የሰጠ ሕዝብ!! ትክክል!

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před měsícem

    ጉረኛ እኔ እንኳን ስንት አዛውንቶች ግሪን ካርዳቸውን የመለሱ አውቃለሁ ምክንያቱም የእስር ቤት ኑሮ ስለሆነባቸው ለመመላለስ የፕሌን ትኬት ችግር ስለሆነባቸው እዚህ አሜሪካ መጥተው ምኑም ስላልጣማቸው ወዘተ..

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 2 měsíci +1

    ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ማንኛውም በ፣ግሪን፣ካርድ የሚኖር የአለም ዜጋ ከ6ወር በላይ ከአሜሪካ ውጪ ቆይቶ ከመጣ ለምን እንደቆየ የደህንነት ጥያቄዎች ይቀርቡለታል የሐገሩ ህግ ነው እንጂ ኤርምያስ እንደሚያካብደው ለሱ ብቻ አይደለም ማን ስለሆነ? ሰውየው እራሱን ሰቅሏል ወሬው ሁሉ እኔ እኔ ነው የእብደት ምልክት ይመስለኛል የበታችነት ስሜት 😮በላህ ጠጣህ ስፖርት ሰራህ ለራስህ ነው 😅😅😅ምን ይጠበስ😅

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 Před 2 měsíci

      Zim bel. Jealous man.

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Před 2 měsíci

      ዝንብ ብላ ደደብ የራስህ ሐሳብ የሌለህ ቀፎ ጭንቅላት😅😅😅​@@danielamare7898

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Před 2 měsíci

      ዝንብ ቃም ደደብ የራስህ ኃሳብ ይኑርህ ok በሰው ኃሳብ ላይ ከመርመጥመጥ😅ጥንብ😅😅😅​@@danielamare7898

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Před 2 měsíci

      ውሻ ነህ

    • @yikealotesfalidet3557
      @yikealotesfalidet3557 Před 2 měsíci

      ባክህ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም ፈቃደኛ ድህነት ተለማማጅ ይመስለኛል