New Ethiopian Cover Music 2024 By ዘሪሁን ደምሴ /ትዝታ/ Official Video 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
    New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
    Dagi D - Bayish - ዳጊ ዲ - ባይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Taminike Tamu - Faraw - ፋራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    MEGARYA -Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO) New Ethiopian & Eritrean Music 2021(official Video)
    Ethiopian Music : Sancho Gebre (Afe) ሳንቾ ገብሬ (አፌ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Keol Negesa - JAMAREE - New Ethiopian Oromo Music 2023 (Official Video)
    Gizachew Teshome - Endet Serat - ግዛቸዉ ተሾመ - እንዴት ሰራት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Dawit Mengistu X Gildo Kassa ዳዊት መንግስቱ ጊልዶ ካሳ (ንገሪኝ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Mesay Tefera - Degeye / ደግዬ - መሳይ ተፈራ - New Ethiopian Music 2023 (official video)
    Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Tsehay - ቤኪ - የኔ ፀሐይ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ዳርም የላት - New Ethiopian music 2022 - Nahom Mekuria - Darm yelat (Official video)
    Tariku Gankisi - Dishta Gina - ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
    New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
    New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
    New Ethiopian Cover Music
    ©Copyright: Emisho Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Komentáře • 254

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 Před 8 měsíci +20

    አንተ ሰው! ምን ያህል ችሎታ እንዳለኽ የቀድሞው ትውልድ በይበልጥ ያቃል። ዲጂታል ዓለም ባልነበረበት ዘመን ያመለጡንን' ምርጥ ዘፋኞች ድምጽ ትክት' አድርገኽ እንከን ሳይኖረው የምታሰማን ድምጽ ልዩ ነው! የአባይ በለጠን፣ የመሀሙድን ወዘተ ስትጫወት በትዝታ' ወደ ዘመን ትወስደናለኽ። ምን ይባላል? ረዥም ዕድሜ ይስጥኽ።

  • @abebebekele3657
    @abebebekele3657 Před 6 měsíci +9

    ምን ይባላል እንግዲህ ትዝታ እግርህ ስር ወደቀች ሰገደችልህ እኛም አመሰገንን ዘርዬ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ

  • @kedamawi1007
    @kedamawi1007 Před 8 měsíci +35

    ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እኔ ምርጥ ነው ያልኩት ሰው ምርጥ ነው ። በርታ ትዝታ ሙዚቃ በቁጥጥርህ ስር ነው። 👌

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 8 měsíci +26

    ድምፅ ብሎ ዝም ከአለም አንደኛ ተመስጬ ያዳመጥኩት የትዝታ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድሜ!!!

  • @AynalemAbraham
    @AynalemAbraham Před 4 měsíci +7

    በአፍላ ወጣትነቱ ዘመን ምናለ ሙዚቃን ቢጫወት ድንቅ ብቃት በእውነት የሚገርም ነው።

  • @yegamofrewochmusicgroup9617
    @yegamofrewochmusicgroup9617 Před 7 měsíci +4

    በጣም ገረመኝ ደግሜ ደጋግሜ ሰማው ዘርሽ እጅግ ከምለው በላይ ምርጥ ስራ ነው መንገድ ላይ ሆኘ የስራ ባልደረቦቸን እንደማላወቅህ ሰው ሆኜ አሰማዋችሁኝ አስር ጊዜ አሰደገሙኝ በጣም ወደውታል ከዛ እየገቡ እንድያዩና ሳብስክራብ እንድያደርጉ አሰደረኩኝ እንድህ የሙዝቃ ደረጃ የነበረውንና ለላ ጀምሮ ከፍ ብሎ ስስራ ደስ ይላል ብራቦ ዴሚሴ ኮምባ ልጅ ዘርሁን ጎባይ ዴሬሳ

  • @user-zz5cj3nl2j
    @user-zz5cj3nl2j Před 6 měsíci +4

    እውነት ይህን የተሰበረ ልብ, በሀሳብ, ትካዜ, የደነዘዘ የወዳደቀ, አጠቃላይ ሁለ እተናዊ ሁኔታን, ብርሀን ወደሆነ መንገድ ሚመልስ!!!!!!! እውነት, ነፍሳችሁ ለዘላለም ትኑር!!!!!

  • @userd42
    @userd42 Před 7 měsíci +5

    ያለህበት,በጠቅላላው,ከነእቃዎቹ,እዚህ,ኒውዮርክ,የሰባዎቹና,የሰማንያዎቹ,ሙዚቀኞች,የሚዘፍኑበት,ይሄን,ይመሥላል,አብረውህም,ያሉት,ሁለቱ,አለባበሳቸው,ልክ,እንደ,ሰማንያዎቹ,በጣም,እናመሠግናለን,ያገራችን,ልጆች,ኑሩልን,ታዝናኑናላችሁ,ተባረኩልን,ሁላችሁም,

  • @danielg.162
    @danielg.162 Před 8 měsíci +8

    ምርጥ 🎙️🎤🔉🔊🎧ድምፅ, ምርጥ🎸🎷🎹🎺🥁🎸 የሙዚቃ ቅንብር, ምርጥ ዜማ🎼🎵🎶 ባጭር አማርኛ ል❤️ብ የሚገባ ፍቅር❤ሙዚቃ ዘሪሁን ል❤ባዊ ምስጋና ከ ኤርትራ🇪🇷አስመራ

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 7 měsíci +3

    ዘሪሁን ለኔ ወርቃማውን ዘመን ከአሁኑ ዘመነ መሀከል ላይሆኖ እያስታረቀ በዘመኑ
    ጫጫታ የደረቀ ጆሯችንን የሚያለሰልሰ ምርጥ የሙዚቃ ፈርጥ ነው የሚገባውን ቦታ ባለማግኘቱ ይቆጨኛል

  • @TesfaBerhanu
    @TesfaBerhanu Před 5 měsíci +10

    ትዝታ የትላንት ላይብረሪ ነዉ ።

  • @userd42
    @userd42 Před 7 měsíci +12

    አንተ,ደሞ,ደስ,የምትለኝ,ሙዚቀኞ,እድሜና,ጤና,ይስጥህ

  • @ZelalemZ-vp7lm
    @ZelalemZ-vp7lm Před 8 měsíci +14

    woooow ዘርሽ አንደኛ ሙዘቃ ነው በጣም ደስ ይላል ማዲንጎን አስታውሶኛል. ተዋናዮቹም በጣም ታምራላቹ እዮሲ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው። ዘርሽ በጣም እናመሰግናለን!

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 8 měsíci +7

    አንዳንዴ ጥበብ ታናድዳለች እንደዚህ የሚያቆራቁር እያለ ሌላው በማይረባ ነገር ስም ያገኛል ዝና ይበዛላታል አለም እንዲ ነሽ ዘርየ እረጅም እድሜ ጤና

  • @berieya9238
    @berieya9238 Před 8 měsíci +9

    Wow 😮 , you deserves to remix this masterpiece . b/c you're from the group of golden voice the same as madingo.

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 10 dny

    የሚገርም ድምጽ በርታ ማዲጎ አፍወርቅ አልሞተም

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 Před 8 měsíci +5

    ዘርዬ የኔ ጓደኛ ሁሉም አይነት ቅኝት ላንተ ነው የተሰራሁ የኔ አንደኛ እግዚአብሄር የከፍታው ማማ ላይ ያስቀምጥህ ወንድሜ

  • @danielg.162
    @danielg.162 Před 8 měsíci +1

    እኔ ብዙ ትዝታ ሙዚቃ በተለያዩ አርቲስቶች ሰምቸዋለሁ ግን.. አዎ...ግን.. እንዲህ የተሟላ ትዝታ ቅኝት የሰማሁት አሁን በዘሪሁን ደምሴ ነው ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፍልግም ምክንያቱም በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ወደ 30 ግዜ ሰምቸዋለሁ 🎤🔉🎶🎼🎧👏👏ዋው ብቻነው ማለት የምችለው :: ዘሪሁን ይህ ትዝታ ለምንወደው ድምፃዊ ማድንጎ አፈወርቂ መታሰቢያ መሆኑ የላቀ ምስጋናዬ ይደረስህ :: ዘሪሁን ይህን ያክል ተሰጦ ኖሮህ ለምን የራስህ አልበም አትሰራም?? እድሜና ጤና ያስትህ ወንድሜ ::

  • @user-oy3ui5of8r
    @user-oy3ui5of8r Před 4 měsíci +4

    Wonderful Ethiopian music !!!
    Thank you !!!

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 měsíci +1

    ዘርዬ ድንቅ አድርገህ ተጫውተህዋል መደነቅ ይገባሀል 😍👌👍👍👍😢. ማዲንጎዬ የኔ ውድ ስወድህ አይ ሞት ክፉ ሳንጠግብህ ወስደብን ኡፍ እኔማ ድምፅህን ገና ስስማ እንባዬ ይቀድመኛል ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @laikemariamermias3645
    @laikemariamermias3645 Před 8 měsíci +1

    ዘሪሁን ደምሴ ድምፅክን ስሰማው እንዴት እንደሚያረካኝ!!
    እባክህ ብዙ . . . ዝፈን!!!
    ብሰማህ የማትሰለቸኝ ሰው!!

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před 8 měsíci +5

    the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou musian zerihun demisse ,,, konjo zaema ,, konjo zaefaen ,,.

  • @belaineshworede5756
    @belaineshworede5756 Před 7 měsíci +4

    The yang girl the first 0ne she is beautiful ❤

  • @YeabesraYeab
    @YeabesraYeab Před 8 měsíci +8

    ሁሉ ነገሩ አንደኛ የሆነ ስራ ነው በርቱ!

  • @kedamawi1007
    @kedamawi1007 Před 8 měsíci +5

    ኤሚሾ ቲዩብ ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን በርቱ

  • @genetmekdes6345
    @genetmekdes6345 Před 7 měsíci +3

    Category : Best of the Best Tizita song delivery.
    Wow...Zerihun's talent is over the Top. Your voice is Simply Magic!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 8 měsíci +34

    እዉነት ለመናገር አንተ ድንቅ ድምፃዊነክ ትችላለክ የሚገርመኝ ነገር ቴዲ አፍሮ ላንተ ግጥም እና ዜማ ለምን እደማይሰጥክ ይገርመኛል የማይነጥፍ አቅማ ነዉ ያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ዘሪሁን

  • @Elsa-jx9ik
    @Elsa-jx9ik Před 7 měsíci +4

    Ohhh I like this guy he has incredible voice he is very talented GBU ❤❤️❤️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 7 měsíci +5

    በእውነት ከማዲንጎ ድምፃ የማይተናነስ ነው !🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️👍🏽

  • @user-nb7kk3hb1t
    @user-nb7kk3hb1t Před 8 měsíci +2

    በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህየኔ አባት ድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ ከነብዩ እና ከዩሀንስ❤❤❤

  • @user-em7el6es9o
    @user-em7el6es9o Před 7 měsíci +3

    በጣም ገራሚ ድምፅ በናትህ ካሴቴ ሥራ።።።።

  • @shewangzawkassa7551
    @shewangzawkassa7551 Před 7 měsíci +3

    Amazing performance ❤❤❤❤

  • @dinekakornma2805
    @dinekakornma2805 Před 7 měsíci +4

    ድንቅ ድምፃዊ : ድንቅ ሙዚቃ::
    በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @alma-rr3gk
    @alma-rr3gk Před 7 měsíci +4

    ዜድዬ በርታ በርታ

  • @ananiadessalegn4472
    @ananiadessalegn4472 Před 8 měsíci +5

    ቆንጆ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን ዘርሽ

  • @debebea7669
    @debebea7669 Před 8 měsíci +2

    እጅግ ድንቅ ድምጻዊ ነህ። ብዙዎቹን ስራዎችህን አውቃቸዋለሁ። ሁሌም አደንቅሀለሁ። የምርጦች ምርጥ ነህ።

  • @eskinderbeyene6806
    @eskinderbeyene6806 Před 4 měsíci +2

    Madingo Afewrk would have been proud!!

  • @edmiytom4822
    @edmiytom4822 Před 8 měsíci +8

    ዘርሽ በርታልን በራስክ ስራዎች እንጠብቃለን ❤❤

  • @ermula1345
    @ermula1345 Před 5 měsíci +1

    zerye dink sira kene dimtsik andegna bertaa...gin yerasihin eski be album deriblin keziii berdamma gizze

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 Před 4 měsíci +2

    ጀግና ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před měsícem

    Wow so wonderful presentation
    You're still an amazing vocalist and singer
    Replaced madingo and mehamid king of Tizta

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 7 měsíci +4

    ዜድ በጣም አንደኛ ነው ትዝታው👍

  • @user-cf2rn1tj2i
    @user-cf2rn1tj2i Před 8 měsíci +3

    ዋውውውውው ቃል የለኝም ብቻ ግን በርቱ Eyu

  • @user-oj7kd3mg8n
    @user-oj7kd3mg8n Před 7 měsíci +3

    O my God bless A bet bizmer ❤❤❤

  • @alexgatess
    @alexgatess Před 8 měsíci +3

    Dear Zeri you know how to beat the rythem
    Fantastic Job

  • @tsegaetiruneh780
    @tsegaetiruneh780 Před 8 měsíci +4

    ይህን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @hamelmalshumete
    @hamelmalshumete Před 6 měsíci +1

    Wow የምር ሌላ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የሠማሁት ለኔ 1 ኛ ነው tanek you

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 5 měsíci +3

    Every humans can die one by one but we can't forget madingo but he's hs example 😢

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 Před 8 měsíci +4

    በጣም ነው የምወደው ዘርሽዬን

  • @aberadulebo538
    @aberadulebo538 Před 7 měsíci +3

    ትችላለህ !

  • @SamsonMarkosSamibuna
    @SamsonMarkosSamibuna Před 29 dny

    የሚገርም ስራ ነው ትዝታን ከነመልኳ

  • @berhaneghebraiekube2058
    @berhaneghebraiekube2058 Před 7 měsíci +2

    ድንቅ ምንም ያልጎደለው ።ምርጥ ነው።

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Před 2 měsíci +11

    መልኬ አንተ ብልህ ይቀለኛል እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ዘፈንህን ከመውደዴ የተነሳ ልጆቼን የአባቴ ወንድም ነው ብያቸው እነሱም he is a our mam uncle እያሉ ለጋደኞቻቸው በኩራት ይናገራሉ እኔም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል እንደሚሉ የአውነት ዘመዴ ነው የሚመስለኝ እወድሃለሁ my uncle ❤️

    • @tilahunabirham1686
      @tilahunabirham1686 Před 2 měsíci +1

      መወለድ ቋንቋ ነው ብሮ ልክ ነህ

    • @zebidartube
      @zebidartube Před 27 dny

      ለልጆችሽ ውሸት ማስለመድሽን በኩራት ስትናገሪ እንደ ዜጋ አሳሰበኝ🤔

    • @melakushumie5553
      @melakushumie5553 Před 22 dny +1

      @@zebidartube አይዞህ አያሳስብህ ዘመዶቼን ጨርሼ በልጆቼ ስለ ቀረሁ ልጆቼም ቢያንስ እናታችን ቤተሰብ አላት እያሉ ነው ይገርምሀል ለምን አናመጣውም ይሉኛል ዘመዴ ነው ብል አይግረምህ አንተም በአኢትዮጽያውነትህ ወንድሜ ነህ ባትቀበለውም ።

  • @israel-ef3jz
    @israel-ef3jz Před 4 měsíci +1

    yihe nw tizita

  • @azeb4147
    @azeb4147 Před 8 měsíci +2

    ማዲ 😢😢ነብስህን ይማረው ዘርሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nahomengida6523
    @nahomengida6523 Před 8 měsíci +4

    በጣም የሚገርም ስራ ነው ❤❤

  • @user-zj8wp7ys7v
    @user-zj8wp7ys7v Před 8 měsíci +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ብርቱ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oi5lh3bl4f
    @user-oi5lh3bl4f Před 3 měsíci +1

    ትዝታ ትዝታ

  • @userd42
    @userd42 Před 7 měsíci +2

    የት,አገር,ነው,የምትዘፍነው,አሜሪካን,ያለሀው,እስቲ,እዚህ,ላይ,ፃፍልን,የምትዘፍንበትን,ቦታ,ሙዚቃህና,ድምፅህ,ቆንጆ,ስለሆነ,መጥተን,እንድንዝናና,አደራ,,,,የናፈቀኝን,አዱገነት,ቀሰቀስክብን,ይመችህ,ኑርልን,የማይጠገብ,ድምፅና,ሙዚቃ

    • @ድሬ
      @ድሬ Před 7 měsíci +1

      ኢትዮጵያ አአ መነን ስፍር ነዉ

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 Před 8 měsíci +3

    ምርጥ አንደኛ!!!

  • @user-gk2nw3ro9l
    @user-gk2nw3ro9l Před 7 měsíci +3

    Sounds exactly like the owner, bro. You're amazing 👏 💖

  • @mikiyastadesse4327
    @mikiyastadesse4327 Před 7 měsíci +4

    የሚነዝር ድምፅ ነው ቃል የለኝም በራስህ ስራ እንድትመጣ ምኞቴ ነው

  • @teweldeabebe778
    @teweldeabebe778 Před 8 měsíci +2

    በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው ዘርሽ

  • @user-lp9iq7gd1i
    @user-lp9iq7gd1i Před 8 měsíci +2

    በርታ ወንድሜ ጥሩ ስራ ዘርሽ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 8 měsíci

    ዘሪሁን ስሙ የድምፅ የቅላፄውን ያህል ያልወጣ ትልቅ በጣም ትልቅ ድምፃዊ ነው እውነት ለመናገር ዘሪሁንን የሚያህል የተለያዩ ዘፈኖችን የሚጫወት ያማረ ድምፅ ያለው የለምብዙ አልታወቀም በቃ ይህ ነውዘሪሁንምርጥ እጅግ ምርጥ ዘፉኝ ነው

  • @YaredAlemayehu-qw4jw
    @YaredAlemayehu-qw4jw Před 4 měsíci +1

    አቦ ትችላለህ

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 Před 8 měsíci +2

    ዘርዬ የኔአንድኛ tecllhe

  • @Teme-do3wu
    @Teme-do3wu Před 3 měsíci

    Zeriye ❤i have no words to Appreciate you just stay blessed

  • @ninenine2410
    @ninenine2410 Před 8 měsíci +3

    best work z wow❤❤❤❤

  • @Yesh-ux2ii
    @Yesh-ux2ii Před 8 měsíci +4

    ምርጥነው ድምፅህ ማድየ ንነብሥ ይማር

  • @tagel6270
    @tagel6270 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያምራል

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo Před 6 měsíci +2

    እወድሀለሁ የሸሜ ዊዲንግ ፖላነር ወንድም ( ኤሮፒክስ)

  • @surafel435
    @surafel435 Před 7 měsíci +1

    Good job Zerihun. You played it good. You are gradually mastering Tizita lyrics. Keep it up. Thumbs up!

  • @ras2472
    @ras2472 Před 8 měsíci +4

    Great work❤

  • @aghsepda
    @aghsepda Před 2 měsíci

    ዜዶ ምርጥ ነህ።❤

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Před měsícem

    ዋው ምን ልበልህ❤❤❤❤❤❤

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Před 7 měsíci +1

    uffff .. betame tezeta weste ketetegne .. night club yete new yemchawetewe .. be akale bayewe.. yemaneme meklja honene nber .. esti ande andya enkwane yemyarka musika ensema .. agule fernej weyet tekur amerika enehune eyalh bahilachene eyetefa new .. well done !

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Před 8 měsíci +1

    ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም አንደኛ ነህ🙏🙏🙏

  • @Hayatmohammed-vo8iz
    @Hayatmohammed-vo8iz Před 2 měsíci

    የኔአባት ነፍሥህንበገንት😢❤❤❤

  • @AsdfZxcv-j3b
    @AsdfZxcv-j3b Před 2 měsíci

    የማዲዬን. ሙዚቃ. በሰማሁ. ቁጥር. ህይወት. ያስጠላኛል. የእውነት. እንዴት. እደምወደው. ፈጣሪ ብቻ ነው. ያሚያውቅልኝ. ዘርዬ. በደብ. ተጫውተኸዋል😢❤

  • @ksasmak7218
    @ksasmak7218 Před 8 měsíci +2

    I really like it too !!! well done by Zerihun

  • @user-jx7oc5gx7r
    @user-jx7oc5gx7r Před 8 měsíci +1

    Waw leyu chilota new yalek .
    Madim nebsun beatsedegent yanurk

  • @TilahunGetachew-ks9ee
    @TilahunGetachew-ks9ee Před 7 měsíci +1

    በአውን ሰዓት ብዙ ሰው ትዝታ የሚዘፍን የለም እንዳንተ ዓይነት ወደር የሌለው ድምፅ ደግሞ ትዝታ ሲጫወት በሰመመን ከመጓዝ በስተቀር ሌላ ምን አለ። በርታ ቀጥልበት።

  • @GezahegnGezahegngebresilassie
    @GezahegnGezahegngebresilassie Před 7 měsíci +1

    Yemigerm chlota new temesetkugn eko❤

  • @marzemagetachewgadissa2306
    @marzemagetachewgadissa2306 Před 8 měsíci +1

    *** ዘሪሁን አሪፍ አድማጭ የተለየ የድምፅ ከለር ያለው የመልካም ስብእና ባለቤት ለማዜም ልዩ ተሰጥኦ የተላበሰ ( ትዝታን ) በዚህ ልክ ሰርቶት ማቅረቡ በጣም ደስ ይላል ። በሌላ አዲስ ሃሳብ አዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን ። መልካሙን ሁሉ እመኝለሁ ። ***

  • @user-qb9kv8nf6u
    @user-qb9kv8nf6u Před 3 měsíci +1

    ትዝታ የትናንት ላይ ብረሪ ነዉ

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 Před 8 měsíci +1

    ዘፈን ተመስጬ ስሰማ ለመጀመርያ ግዜ ዋው ድምፅ❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ Excellent work unbelievable!!! Thanks a million!!!❤

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 8 měsíci +2

    ኧረ በጣም የምትገርም ድምፃዊ ነህ በናትህ ሙሉ አልበም ስራ የባለፈውንም ሙዚቃህን እንደኔ የሰማው ያለ አይመስለኝም

  • @millionwondimu9315
    @millionwondimu9315 Před 7 měsíci +1

    z betaam arif argeh new yeserahew gin yezefenu meteriya gelel bel tizita new yemibalew yihe demo loweru bota lay lemin betizita sayhon gelel bel tizita new yemilew madi. just ende hasab yahil enji mirt performance new

  • @destadesalegn9491
    @destadesalegn9491 Před 8 měsíci +2

    Ychlal

  • @raddanitube
    @raddanitube Před 8 měsíci +3

    በርታ መንድሜ እውነት ማዲጎ አልሞተም❤❤❤

  • @solomonHailemariam-py4cg
    @solomonHailemariam-py4cg Před 3 měsíci +1

    ዘርዬ ወንድሜ እዚህ ስራ ላይ በመስራቴ ደስተኛ ነኝ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 7 měsíci +1

    Betam ye.ewedeh betam demtseh bez z yehone gerum yehone kemanem yemibelt demts aleh

  • @KelekelTube
    @KelekelTube Před 8 měsíci +1

    የሚገርም ስራ ነው ዘርዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 8 měsíci

    ዋዉ በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ🤔🤔👍👍👍😍😍
    ነፍስህን ይማር ጌታ ማዲ🙏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው ድምጽህን የምወደው በጣም❤❤❤❤

  • @samiebaur5446
    @samiebaur5446 Před 7 měsíci +1

    ኑጉሡ ኑጉሡ ኑጉሡ ።ካሣ ተሠማ ተመለሠ።

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 Před měsícem

    It is lovely❤

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 Před 19 dny

    MAndingo always bright
    #RIP