Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ላይክ አረጉት ሸረአረጉለት አበረታቱ የስራሰው ሲመጣ ለምን ግን ኧረተው
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ማሻአላህ አተብቻ ታማኚ ቃልን አክባሪሁንጂ ትልቅቦታትደረሳለህ ደሞ የሠራላችሁ ሰወች አሥተያሥጥ ጡሩምከሆ ምክናየቱ ያንን አይተዉ ቡዙሰዉ ያዛል እሱም ይበረታታል ከሱ የገዛችሁ ኮሜት ፃፉዉ
እሺ አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ ታማኝ ለመሆን ጥረት አደርጋለሁ
በርታ የኛ ጀግና ላይክ አድርጉት ውዶች ከኛ እሚቀነስብን መገር የለም
@Kedrfurniturእሺ አመሰግናለሁ ሰዉ አፈላልጊ ለትራንስፖርቱ
@@Kedrfurnitureዳሴነህ
ማሽህአላህ. አሰራሩ ጥርት ያለ ሲታይ እራሱ የማይርብሽ ለእይታ. በርታ. ወንድም
መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
በረታ ወዲሜ ጎበዝ
እሺ አመሰግናለሁ
ማሻ አሏህ በጣም ያማምራሉ
አመሰግናለሁ በጣም
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸረ❤❤🎉🎉🎉
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ያምራል በርታ ወንድማችን ጊዜው ሲደርስ እኛም እናዛለን ኢንሻአላህ🥰🥰🥰
እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ
😮😮😮 ማሻአላህ በርታ በርታ ሀሪፍ ጅማሮ ነው የሰራ ያገኛል አብሽር ጠክር ስራ ጥራት ሲኖረው ነው ከመልክ ይልቅ ጥንካሬ ይሻላል አሻሽሉ ለመልክ ብቻ አትጣሩ ዋናው ጥራት ነው
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በጥራትም በጥንካሬም የተሻለ አድርጌ ለመስራት እሞክራለሁ
ስልክ ቁጥር ፊለፊቱ ቪዶ ላይ አርገው ከዛ እያነሱ ይደውላሉ🎉🎉🎉
እሺ በጣም ይቅርታ እረስቼው ነው አስተካክላ
ማሻአላህ እጅህ ይባረክ ፅድትያለ እቃነው 🎉🎉🎉
ሰኢድ በቃሉ የሚገኝ ያዘዙትን በጥራት የሚሠራ ልጅ ነው አላህ አይቀይርህ እውቀትህንም ከጤና ከደስታ ከኢማን ጋ ያብዛልህ እኔ በጣም ነው ደስ ያሰኘከኝእዘዙት ምርጥ ሠው ነው ከሌቦች አትዘዙ!!!
ሩቅያ በጣም ነው የማመሰግነው አላህ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል ጎበዝ በርታ አላህ ይገዝህ ስለሜትሩ ደግሞ ሲያዙህ አብራርተህ ንገራቸው እኔም አላቅምነበር ከዚህበፊት
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ጎበዝ በርታ
እጅህ ይባረክ በጣም ያምራል
አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል በርታ ወድሜ ❤❤❤❤
ማሻላህ ተባረክ አላህ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ግን ሀልጋውእና ኮመዲናው መዋቢያው ቁምሳጥኑ የልብሱ ዱላብ ማለትነው ባጠቃላይ ስትነው ከዛ የመጥበክ ዱላብ ታችኛው ብቻ ንገረኝ አትለፈኝ ቤቱም በጣም ሰፊ የሚባል አይዴለም 54ዚኮ ኢሊሸብነው ግምቱን ካወክ
ማሻላህ ያምራል
አመሰግናለሁ
የት አገረ ናችሆ
@@user-tu7uj6ub1xወሎ ከሚሴ ነን ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ያምራል በርታ አሪፍ ነው 🎉🎉🎉
እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
አሪፍ ናቸው እቃወችህ
ለኔ ደሞ በነጭ ብትሰራልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤😊
ሁሉም ነገር በምርጫችሁና በፍላጎታችሁ ነዎ እሚሰራው እኛ በምንችለው ያዘዛችሁንን አሳምረን መስራት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል በርታ ወሎ ባቲ ታደርሳለህ ወይ
አመሰግናለሁ በሚገባ ባቲ ቅርብ ነው ማንኛውም ቦታ አደርሳለሁ
ስራዎችህ ሀሪፍ ናቸው ማሻአላህ
Mashallh
Amesegnalehu 🎉🎉🎉
በርታልኝ ወንድሜዋ በጣም ልዩ የሆነ ስራ ነው የት ነው አድራሻችሁ ደሴ ትወስዳላችሁ
እንወስዳለን እኔ ከሚሴ ነኝ ቅርብ ነው አመሰግናለሁ
ጎንደር ታደ ርሳላቺሁ
እናደርሳለን
ፈጣሪዬ ሆይ የአልጋው መብራት ምን ሊሰራላቸው ነው 😂 እቃው ምርጥ ነው ራያ ትወስዳለህ ወይ ?
😂😂😂 እኔ አላቅም የታዘዝኩትን ነው የሰራሁት አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ሰርቼ አደርሳለሁ
ራያ የት አካባቢ ነው እኔም ማዘዝ እፈልጋለሁ ውዷ
@@user-on3fo9jq4l እኔም እፈልጋለሁ ግን ልጁ ራያ አይመስለኝ አደርሳለሁ ነው ያለው መጫኛው በጣም ውድ ነው በዚያው በራያ እናዛለን ግን ይህ ልጁ ሀቀኛ ይመስላል
የት ነዉ ሰፈርህ ስቁጥርህን ጣፍልን እናዘሀል መሼአላ ያምራር ጠክር አላህ ያበታህ
ወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
በርታ ዋው ወውው ሶፍ ትስራለህ
አመሰግናለሁ እንሰራለን
አህሌን ወድሜ እኮን ደህና መጣህ እቃወችግ በጣም ያምራሉ ማሻአላህ በርታ ወግዲ ያዘዘህ ሰውካለ እባክህ ንገረኝ አብረህ እድታደርስልኝ
አመሰግናለሁ ወግዲ ማለት አቀስታ ከሆነ ሙሉ የቤት እቃ ታዝዣለሁ
ታቀዝታ ያልፉል ወድሜ
ብዙ ይርቃል
መሻአሏህ
ወንድማችን በርታ ቆጆ ኪችን ካብኔት አሳየኝ ለእደት ቤት የሚሆን
እሺ አስመርጥሻለሁ ቻናሌንም መለስ ብለሽ እይው የተለቀቀ ኪችን አለ🎉
መሸአላህ.ወድምዋ
መሻአላህ በጣም ያምራል ግን የት ሀገር ነው
አመሰግናለሁ ወሎ ከሚሴ ነው ሁሉም ቦታ እናደርሳለን
ወድምየ በሪታ ማሻአላህ እኔም እፈልጋለሁ ወሎ ከላላ ከወሰድክልኝ
አመሰግናለሁ ሰርቼ አደርስልሻለሁ
የትነህወድም@@Kedrfurniture
@@MariyamMaariወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
ከድር አልጋው ላይ ሌዘር አለው እብዴ ራስጌው ላይ
ይሄ ሌዘር የለውም ሙሉ በሙሉ እንጨት ነው በሌዘርም መስራት ይቻላል
❤❤❤❤
🎉🎉🙏🙏🙏
ቁጥርህን ላክልኝ ወንድም እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ የትነህ ንገረኝ
0920363634 ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው
@@Kedrfurniture መህራባ
አሰላም አለይኩምወድም የትሀገርነዉ የምታደርሰዊቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
ወአለይኩም ሰላም ወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@@Kedrfurniture አይዋ ሽኩራን ጎጃምነኝመተከል
የትነህ ደሴ ትልክልኝአለህ❤❤
በሚገባ እኔ ሂጄ አስረክባለሁ እገጥምልሻለሁ ያለሁት ከሚሴ ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እነበረተተው እሱ ረሱ ነው ምሰረው ሌሎቹ የሰረሉ
ወንድሜ ከደሴ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ታደርሳለህ?
አደርሳለሁ አመሰግናለሁ
አድራሻ ከየት ነው
ዬት ነው ምትሰሩት ወረቤ ነቹ
ወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን አመሰግናለሁ
ቁጥርህን ላክ ወንድም
0920363634 ከድር ሰይድ ፈርኒቸር
በስንት ጊዜ ታደርሳለህ ወንድም
እንደምታዢው የእቃ ብዛት እኔም ጋር ያለውን አይቼ እነግርሻለሁ
@@Kedrfurniture ሁለት ሆን ነዉ የምናዘዉ አልጋ ኪቺን ካብኔት ተቀሳቃሽ ቁም ሳጥን ኮስሞ ጠረፔዛ ለሳሎን የሚሆን ነዉ የምናዘዉ ሁለታቺንም
እሺ እንሰራለን
የት ነህ ወንድም
ወሎ ከሚሴ ነኝ
አድራሻህ የት ነው
ወሎ ከሚሴ ነው
yet yet madires tichilalachu
hulum bota enadersalen yalenew wolo Kemise new
ቁጥሩን ላከው ወድም አለም
እሺ እህት አለም 0920363634
ራያ አላማጣ ታደርሳለክ
አደርሳለሁ
የት ነው?
ወሎ ከሚሴ እንገኛለን ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን አመሰግናለሁ
Silkiquxur
0920363634
ከረሩ ድስይላል
የት ነው
ወሎ ከሚሴ ነን ሁሉም ቦታ እናደርሳለን
አሪፈነው ከለሩ
🙏🙏🙏 🎉
🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ላይክ አረጉት ሸረአረጉለት አበረታቱ የስራሰው ሲመጣ ለምን ግን ኧረተው
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ማሻአላህ አተብቻ ታማኚ ቃልን አክባሪሁንጂ ትልቅቦታትደረሳለህ ደሞ የሠራላችሁ ሰወች አሥተያሥጥ ጡሩምከሆ ምክናየቱ ያንን አይተዉ ቡዙሰዉ ያዛል እሱም ይበረታታል ከሱ የገዛችሁ ኮሜት ፃፉዉ
እሺ አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ ታማኝ ለመሆን ጥረት አደርጋለሁ
በርታ የኛ ጀግና ላይክ አድርጉት ውዶች ከኛ እሚቀነስብን መገር የለም
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
@Kedrfurniturእሺ አመሰግናለሁ ሰዉ አፈላልጊ ለትራንስፖርቱ
@@Kedrfurnitureዳሴነህ
ማሽህአላህ. አሰራሩ ጥርት ያለ ሲታይ እራሱ የማይርብሽ ለእይታ. በርታ. ወንድም
መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
በረታ ወዲሜ ጎበዝ
እሺ አመሰግናለሁ
ማሻ አሏህ በጣም ያማምራሉ
አመሰግናለሁ በጣም
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸረ❤❤🎉🎉🎉
እሺ አመሰግናለሁ
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ያምራል በርታ ወንድማችን ጊዜው ሲደርስ እኛም እናዛለን ኢንሻአላህ🥰🥰🥰
እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ
😮😮😮 ማሻአላህ በርታ በርታ ሀሪፍ ጅማሮ ነው የሰራ ያገኛል አብሽር ጠክር ስራ ጥራት ሲኖረው ነው ከመልክ ይልቅ ጥንካሬ ይሻላል አሻሽሉ ለመልክ ብቻ አትጣሩ ዋናው ጥራት ነው
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በጥራትም በጥንካሬም የተሻለ አድርጌ ለመስራት እሞክራለሁ
ስልክ ቁጥር ፊለፊቱ ቪዶ ላይ አርገው ከዛ እያነሱ ይደውላሉ🎉🎉🎉
እሺ በጣም ይቅርታ እረስቼው ነው አስተካክላ
ማሻአላህ እጅህ ይባረክ ፅድትያለ እቃነው 🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ሰኢድ በቃሉ የሚገኝ ያዘዙትን በጥራት የሚሠራ ልጅ ነው አላህ አይቀይርህ እውቀትህንም ከጤና ከደስታ ከኢማን ጋ ያብዛልህ እኔ በጣም ነው ደስ ያሰኘከኝ
እዘዙት ምርጥ ሠው ነው ከሌቦች አትዘዙ!!!
ሩቅያ በጣም ነው የማመሰግነው አላህ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል ጎበዝ በርታ አላህ ይገዝህ ስለሜትሩ ደግሞ ሲያዙህ አብራርተህ ንገራቸው እኔም አላቅምነበር ከዚህበፊት
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ጎበዝ በርታ
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እጅህ ይባረክ በጣም ያምራል
አሚን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል በርታ ወድሜ ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
ማሻላህ ተባረክ አላህ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ግን ሀልጋውእና ኮመዲናው መዋቢያው ቁምሳጥኑ የልብሱ ዱላብ ማለትነው ባጠቃላይ ስትነው ከዛ የመጥበክ ዱላብ ታችኛው ብቻ ንገረኝ አትለፈኝ ቤቱም በጣም ሰፊ የሚባል አይዴለም 54ዚኮ ኢሊሸብነው ግምቱን ካወክ
ማሻላህ ያምራል
አመሰግናለሁ
የት አገረ ናችሆ
@@user-tu7uj6ub1xወሎ ከሚሴ ነን ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ያምራል በርታ አሪፍ ነው 🎉🎉🎉
እሺ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
አሪፍ ናቸው እቃወችህ
አመሰግናለሁ በጣም
ለኔ ደሞ በነጭ ብትሰራልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤😊
ሁሉም ነገር በምርጫችሁና በፍላጎታችሁ ነዎ እሚሰራው እኛ በምንችለው ያዘዛችሁንን አሳምረን መስራት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር በምርጫችሁና በፍላጎታችሁ ነዎ እሚሰራው እኛ በምንችለው ያዘዛችሁንን አሳምረን መስራት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ማሻአላህ ያምራል በርታ ወሎ ባቲ ታደርሳለህ ወይ
አመሰግናለሁ በሚገባ ባቲ ቅርብ ነው ማንኛውም ቦታ አደርሳለሁ
ስራዎችህ ሀሪፍ ናቸው ማሻአላህ
አመሰግናለሁ በጣም
Mashallh
Amesegnalehu 🎉🎉🎉
በርታልኝ ወንድሜዋ በጣም ልዩ የሆነ ስራ ነው የት ነው አድራሻችሁ ደሴ ትወስዳላችሁ
እንወስዳለን እኔ ከሚሴ ነኝ ቅርብ ነው አመሰግናለሁ
ጎንደር ታደ ርሳላቺሁ
እናደርሳለን
ፈጣሪዬ ሆይ የአልጋው መብራት ምን ሊሰራላቸው ነው 😂 እቃው ምርጥ ነው ራያ ትወስዳለህ ወይ ?
😂😂😂 እኔ አላቅም የታዘዝኩትን ነው የሰራሁት አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ሰርቼ አደርሳለሁ
ራያ የት አካባቢ ነው እኔም ማዘዝ እፈልጋለሁ ውዷ
@@user-on3fo9jq4l እኔም እፈልጋለሁ ግን ልጁ ራያ አይመስለኝ አደርሳለሁ ነው ያለው መጫኛው በጣም ውድ ነው በዚያው በራያ እናዛለን ግን ይህ ልጁ ሀቀኛ ይመስላል
የት ነዉ ሰፈርህ ስቁጥርህን ጣፍልን እናዘሀል መሼአላ ያምራር ጠክር አላህ ያበታህ
ወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
በርታ ዋው ወውው ሶፍ ትስራለህ
አመሰግናለሁ እንሰራለን
አህሌን ወድሜ እኮን ደህና መጣህ እቃወችግ በጣም ያምራሉ ማሻአላህ በርታ ወግዲ ያዘዘህ ሰውካለ እባክህ ንገረኝ አብረህ እድታደርስልኝ
አመሰግናለሁ ወግዲ ማለት አቀስታ ከሆነ ሙሉ የቤት እቃ ታዝዣለሁ
ታቀዝታ ያልፉል ወድሜ
ብዙ ይርቃል
መሻአሏህ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታ ቆጆ ኪችን ካብኔት አሳየኝ ለእደት ቤት የሚሆን
እሺ አስመርጥሻለሁ ቻናሌንም መለስ ብለሽ እይው የተለቀቀ ኪችን አለ🎉
መሸአላህ.ወድምዋ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
መሻአላህ በጣም ያምራል ግን የት ሀገር ነው
አመሰግናለሁ ወሎ ከሚሴ ነው ሁሉም ቦታ እናደርሳለን
ወድምየ በሪታ ማሻአላህ እኔም እፈልጋለሁ ወሎ ከላላ ከወሰድክልኝ
አመሰግናለሁ ሰርቼ አደርስልሻለሁ
የትነህወድም@@Kedrfurniture
@@MariyamMaariወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
ከድር አልጋው ላይ ሌዘር አለው እብዴ ራስጌው ላይ
ይሄ ሌዘር የለውም ሙሉ በሙሉ እንጨት ነው በሌዘርም መስራት ይቻላል
❤❤❤❤
🎉🎉🙏🙏🙏
ቁጥርህን ላክልኝ ወንድም እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ የትነህ ንገረኝ
0920363634 ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው
@@Kedrfurniture መህራባ
አሰላም አለይኩም
ወድም የትሀገርነዉ የምታደርሰዊ
ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
ወአለይኩም ሰላም ወሎ ከሚሴ ነኝ ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@@Kedrfurniture አይዋ ሽኩራን ጎጃምነኝ
መተከል