የቴሌቪዥን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | TV price in Ethiopia 2016
Vložit
- čas přidán 6. 09. 2024
- ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA CZcams channel subscribe አድርገዋል?
በዛሬ ቪዲዮ በጎዶልያስ ኤሌክትሮኒክስ የሚገኙ የቴሌቪዥን አይነቶችና ዋጋቸውን አሳያችኋለሁ
አድራሻ
ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
0960318181
ሆይ የማዳም እድሜ ይርዘምልኝ የገዛችልኝ አለኝ ለዛውም በነጻ የላክችልኝ ውይውይ
መሻአላህ እድለኛነሽ
ዋው🎉🎉
ሰውየው ሰክሮ ነው ወይስ እውነተኛ ነው የሚያወራው 😢 መቶ ሺ ሲል ሰማሁት 😮😮😮😮😮 አሁን ይሄ ምን ይጠቅማል ብላ ነው የምታስተላልፈው 😢😢😢😢
ትቀልጆልሽ እንዴ ሳውዲ ውስጥ ኑር ወይም አሞዞን ገብተሽ እዩ ሶኒ የሚል በእጄሽ ስትነኪው ልክ እንደ ወረቀት ይጮኸል እንጄ75ነነው ቅርብ ጊዜ ነው የገዙት የሳውዲ45000ሪያል በላይ ነው የገዙት
😂😂😂😂😂
230 ሺ 😮😮የጉድ አገር 😂😂😂
ዋው አሪፋ ነው
Orginal tv Samsung . Lg. Hasens. Sony another one pulshit nw ayirebam life Star 230 shame
SAMSUNG TV IS NOT SUPPORT ANDROID OS IT IS TIZEN 5.01 OR OTHER VERSSION!!!
በእዉነት ዉድ ነው
ዋጋቸው ጥሩ ነው እንመጣለን
ዋጋው ጥሩ ነው አላለችም አንድ ቴሌቭዥን 230 ሺ ብር ነው ጥሩ 😮😮😮😮 አይድብና
ነፍሥ ያተርፊል እንዴ 😢 ወይ ጉድ
ኡኡኡ 230 ሺ ሲል ድንግጥ አልኩ😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነት 😢@@user-qm3yi9bo7k
230ሲል ቆሌዬን ነው የገፈፈ እኔ መዳም ቤት በ 2ዓመት የማመጣውን በአንዴ ይዞ ጥርግ አለ እኮ
@@kedsitkedsitbokona3646በቃ አረብ ሀገር መቅረታችን ነው😢😢😢😢
ውውውውውውውው ሁለት ሰላሳ 230 ሰላስ ሺ አደጋ አለው አገረ ሰላም አይደለም እንዴ ኡኡኡኡኡ ጉድ ጉድ በሉ
Selk kuter pls
በአውሮፕላን ላኩልኝ
አይመጥነኝም፡ልብ፡ድካምያለባቹ፡እዳሰሙት፡ቶሎዉጡ
how much is the price of LG 43-inch?
ene 25000 birre nw yezahut
እኔ mewe እፈልጋለሁ ሌላ ቦታ ነኝ ትልኩልኛለቹህ
የ LG Brand ካለ
ውዴ ነው የለም ኢትዮጵያ
Addis review ቻናልሽን ሸጥሽው እንዴ
መጋኛ ይምታቺሁ
😂😂😂😂😂
እኛም ነውጀ የሚመታው እነሡ ምን ቸገራቸዎ እኔኮ ክው ነው ያልኩት😢😢😂😂😂
የስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር
0960318181
ከሶኒ ከሳምሰግ ኤልጂ ቲቪ የቱ አንደኛ ?
LG@@Meysaw12
55 inc sent new
😊😊😊
😅Madame bate maqrate new yen gazlew beya kasbakunge😅😅😅😅
Selk kuxr lemn yelem tadiya
0960318181
55. Enji. Sent new
አረ ወይ ጉድ ነው ሀገር
ማየቱይቅርብኚ230ሺ
ከ 32ኢንች በታች የለም ደ 🤣
አለ 24-28😅
Tewu sewu inde betu inji aynorm inde gorbetu yibalal ale tv menor ayichalim alu inde defar
ቅመ ሞችየ ደምሩኝ ጀማሪነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Life star 43 lnhc sent new
24000ብሏል
ይገርማል 🤔
እውነትሽን እኔ ጓዴኛየ ትቪየ ነበር
ደግጬ፡ወጣሁ፡ኧረ፡ተው፡ነውከነሱቁነው፡ምሸጠው፡
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮
Wwwwww ❤❤❤❤
ሰልክ ቁጥር ለምን አላሰቀመጥሺም
0960318181
@@Addisgebeya0 ክፍለ ሀገር ትልካላቸው
ስራቸው ነው ይልኩልሻል
😂😂😂😂2300$
230 ሆ አብይ ሞተ እድ😂😂
😂😂😂ኦን ላይ እቃ አታዩም ማለት ነው የትም ውድ ነው
ውሸት