አስደማሚው ጎርጎራ❗️❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 23

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +22

    ድንቁ ጀግናዉ አገር ወዳዱ መሪ ማንም ያላየዉን በራእዩ አይቶ በቆራጥነት በድፍረት ፕሮጀክቶችን ሰርቶ አሰርቶ ኢትዮጵያችንን እንዲህ ያስዉብልናል አላህ መሪያችንን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gili-1776
    @gili-1776 Před měsícem +14

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከነህዝቦቿ ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před měsícem +11

    ማሻ አላህ ያምራል አልሀምዱሊላህ በሰው ሀገር ሳያው ሁሌም የሚያስቀናኝ በሀገሬ ኢትዮጲያ ሳገኘው እጅግ ደስ አለኝ ወላሂ ። ይህም ያየሁትም የተሠራውም በአብቹ ነው ዶ/ር አብይ እጅግ ከልቤ አመሰግንሀለው ለሰራህልኝ ትላልቅ ሀገራዊ ልማትና ስራዎች ሁሉ ደግሜ ደጋግሜ አመሠግንሀለው እወድሀለው ወለሰሂ ከ ❤ ልቤ አላህ ይስጥህ አሚን አላህ ይጠብቅህ አሚን ጠላቶችህ የኔም የሀገሬም የመላው ኢትዮጲያዊ ዜጎች ሁሉ ጠላቶች ናቸውና አላህ ያጥፋቸው አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv Před měsícem +14

    Amazing አቢቹ❤❤❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +9

    የኢትዮጵያ ኩራት ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ባርክህ!!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +6

    እጹብ ድንቅ ማራኪ መርያችን ጥበቡን እውቀትን አብዝቶ ፈጣሪ ያልብስህ ኑርልን ንገስልን አብቹዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +8

    ጆኒዬ እንወድሀለን በድምጽ አትጥፋብን አንበሳዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e Před měsícem +3

    ሰገጤዎች የአገር ሸክሞች ኑ ተመልከቱ ይሆን ድንቅ ሥራ። እስቲ ከፎጣችሁ ባሻገር አስቡ። ደግሞ እንዳታቆሽሹት ኧሯ!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před měsícem +5

    በርታ❤❤❤

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube Před měsícem +12

    ስራማ አብቹ ይስራ ከልቡ ባንዳዎች ደሞ ይሳደቡ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +4

    ማሜ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před měsícem +7

    🌹🌹👍🙏

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 Před měsícem +1

    ጀግናው ኢየሱስ በምህረቱ አጀግኖሀል እኛም ሳናቋርጥ ጌታ ከአጠገብህ ቆሞ እንዲያበረታህ ሳናቋርጥ እየፀለይን ነው ገና ከዚህም በሚበልጥ ከፍታ በቸርነቱ ያወጣህ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +3

    እጃችንን አፉችን ላይ ጭነን በመደነቅ ዝም ከመደነቅ በቀር የምንጨምረው ምንም የለም ‼️

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +8

    ዋው መሪ አገኘሽ ሃገሬ🎉🎉🎉

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před měsícem +3

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን ✍️

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Před měsícem +10

    ያ ደንቆሮ ፋኖና ባንዳዎች ምን ይሉ ይሆን ይህንን ማየት አይችልም አይናቸው ካዩማ የዛ ጀግና መሪ ደ/ር አብይ ስም ይነሳልና አነሱ አላነሱ ታሪክ በደማቁ ያነሳወል ምደረ ግትልትል ኮተታም ሁላ

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před měsícem +1

    Gorgora limereq new meselegn!!! Semonun ayerun teqotatrawalech!!!

  • @user-tt2mp7xq3m
    @user-tt2mp7xq3m Před měsícem +2

    yemejemeria temelkachi ena komachi bemehone desblognal mo fekadu negni bemiste slki

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před měsícem +1

    ሰላምሀሳብሜዳችን❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem

    Amazing 🤩