ባልጠበቀችው መንገድ ፍርዬን ሰርፕራይዝ አደረግናት
Vložit
- čas přidán 9. 10. 2022
- ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም czcams.com/users/FrieDagiFam...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
czcams.com/users/FrieDagiFam...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም czcams.com/channels/fbJ6KC6QIk9MNTmQY8C8ww.html
ለኔም ሸርቺልኝ በናትሸ😂❤
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
በእውነት የተባረካችሁ ቤተሰቦች እንዴት እንደምወዳችሁ ተባረኩ ፍሬ መልካም ልደት
ማሚቶ ግንባራን ምንሆና ነው የኔ ልዩ
@@Gurage4 ደምሪኝ
ድንገት ቢመጣብሽ እንኳን አታሳፍሪም ቤትሽ ንፅህናው ያንቺ ንፅህና የምታኮሪ ነሽ
ደምሪኝ
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
*የእኔ ማማዬ አንች ለራሱ ሰርፕራይዝ ነሽ አነጋግርሽ 🥰🥰😍መጣፈጧ አነጋግሯ ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን እንደዚህች አይነት ልጅ የምትጣፍጥ ይስጣችሁ 🥰ማማዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ደስ የምትሉ ናችሁ 😍👍እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያዊያን 🥰*
የአንተም ልጂ እንደማማዬ ትሁንልህ ከኑዬ
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@@tigist3240 ደምሪኝ
አሜን ፫
ፍሬ ሁሌም ቪድዮዎችሽን ሳይ እቀናለው በጣም ባለሞያ ነሽ ከማግባቴ በፊት አንድ ወር አንቺ ጋ ሆኜ ሞያ መማር ፈልጋለው ለቤትሽ ለልጅሽ ለ ባል ሽ ያለሽ ነገር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ልደት👑🍭🎂🎂🎂🎂🎂
ወላሂ አወ በጣም ነዉ የማደንቃት
እኛም ከሰደትመልሰ ለዚ ያብቃን ከሸቃልነት አውጥቶ መልካም ትዳር ይሰጥን ያረብ ደከመን እኮ😥
አሚን
አሚን ያረብ 🥺🥺
አሚንየአላህያረብ፣ኢንሻአላህ፣ሁሉምለህይርነው።እህቶች
@@dyccg5252 ደምሪኝ
@@user-pk3tl3ex5k ደምሪኝ
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ሰውን ፈቅር ነው የምታሲዙት ፈጣሪ በበረከት ቤታቹን ይሙላው😍😍😍
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
ደመርሁሸ መልሺ🙄
አሜንንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
ፍሬ እንዲሁ እራሱ ውብ ነሽ ለኔ ሁሌም አንደኛ የኔ ልዕልት ዘራቹ ይባረክ ውቦቼ ሺ ዓመት ኑሩልኝ ልጃችሁም ወደፊት የናንተን ሕይወት ይስጣት
ወይ ይችን ጣፋጭ ልጅ ስወዳት ፍርዬ መልካም ልደት
እናመሰግናለን 🙏
ደምሪኝውዴዋውውውው
መልካም ልደት ፍርዬ እንኳን ተወለድሽ🎉🎂🎈❤ማማዬ የኔ ማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤😘🙏
እንኳን ተወላድሽልን ፍሬዋ መልካም ልደት ቶንድየ እግዚአብሔር ያክብርህ ኑርልን ማማየም እድግ በይልኝ
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ። እግዚያብሔር አምላክ በጥበብ እና ሞገስ ያሳድግሽ። ፍርዬ መልካም ልደት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
መልካም ልደት ለፍርዬ🎂🎉🥳 በቀጣይ video ብትሰሩ ደስ የሚለኝ ልጃችሁን እንዴት በስነ ስርዓት እንዳሳደጋችኋት ብትነግሩን በጣም ለብዙ ሠው ትምህርት ይሆናል ካያችሁት መልሱልኝ አደራ በሀሳቤ የተሰማማችሁ በ Like ግለፁ
ደምሪኝ
Happy birthday to you 🎂🎁🎁🎁 yeneliyu sistukoo shiamati nurlign yene widi
Happy birthday mareye betam new mewedesh ye ene balemuya gobez enat. Layesh nafekalew yetebarek tidar ke edeme Ena Tena gar.
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማማየ ደግሞ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
Happy birthday 🎂🎉 ❤betam dest telalachu
*ደስ ስትሉ መልካም ልደት 🥰ስንት አመትሽ ነው የአለች 😂😂😁ስነስርዓቷ ለራሱ ልዩ ነው እውነት በሰላም ያሳድግሽ ማማዬ 🥰👍😍በፍቅር ያቆያችሁ ያብዛችሁ 🥰👍መልካም ልደት እንኳን አደረሳችሁ*
Respect Bro😍
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@@FrieDagiFamily 🙏🙏🙏
@@Yegetem ደምሪኝ
@@fatumawase አንቺ መች ደመርሽኝና😏
ፍሪዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እመብረሃን ትባርክልሽ በጣም ታምራላቹሁ
መልካም ልደት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ማማዬ እድግ በይ
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
የኔ ጣፋጭ አንደበትሽ ቃላቶችሽ እኮ የተለዩ ናቸው ፍርዬ የኔ ልዩ ሴት መልካም ልደት መልካም ነገሮች ሁሉ ከእናንተ ይሁን❤
እንኩአን ተወለድሽ ፍርዬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
Yene fikir u so cute baby girl 😘❤️ God bless you,
በጣም ታምራላችሁ ሁልጊዜ ደስተኛ ሁኑ እወዳችኋለሁ
ፍቅራችሁን አምላክ ይጠብቃቹ
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
በወንዶ ልጅ ይባርካችሁ ደስ የም ትሉ ጥንዶች ለሚጣዬ ወንዶም ተመኜሁላት ፈጣሪ ይስጣችሁ እሱ ምንም አይሳነውም
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
መልካም ልደት ፍሬ እንካንም ተወለድሽ ቀሪውን ዘመንሽን እግዛቤር ይባርክ ማማዬ እግዛቤር ያሳድግሽ ቶንዴ እግዛቤር ያክብርክ ተባረኩ
ፍርዬ እህቴ እንኳንም ተወለድሽልን ፈጣሪ ከነእናቱ ቀሪውን የህይወት ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ 💕 💚💛❤️ 💕 🙏 💕 💐 👨👩👧💐 🥳🎉🌻✨🎈🎁🛍🍨🍦🎂🥂🍾🎈
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርከው።ቤታችሁ በበረከት ይሞላ።አብራችሁ አርጁ።ማማዬን ለቁምነገር ያብቃላችሁ።
ማማየ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፍርየ እንኳን ተዎለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
የኔቅመም እድግ በይ ማሚቶዬ የቤታቸው ድምቀት ነሽኮ እናት አባትሽን ክፉነገር አይካብሽ እረጅም እድሜ ይኑሩልሽ ፍሬ እንኳን ተወለድሽ ላቸው ለልጅሽ ለውዱ ባለቤትሽ🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🎂🎂🎂🍝🍝🍷🍷🍷🍷🍰🍰🍰
እህቴ ደምሪይ
your daugter is so cute. HAPPY BIRTH DAY
መልካም ልደት ፍሪ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑራቹ ደስታቹ ይብዛ
መልካም ልደት ፈጣሪ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ
ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
HBD Tatariwa hulum family endzi Love yebzalt Abo lehulachnm enfzi ayent Fikir yadlne nefe year nuri !!!!
Happy birthday🎂 Firye Melikam sew silehonish hulum neger yigebashal. beautiful family❤
ምርጥቤተሰብ ፍርዬእንኳን ተወለድሽ መልካምልደት🍰🍰🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍾🍾🍾🍾ቀሪዘመንሽ ይባረክ ማማዬእድግበይ ሼፍቶንዴም ረዥምእድሜና ጤናይስጥህ
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
Happy birthday special day with your family.
እንኳን ተወለድሽ ፍርዬ ቀሪዉን ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ በመንታ ወንዶች ይባርክሽ
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ፍሬ እንኳን ተወለድሽ ማማዬ የኔማር የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ እመቤቴ አትለያችው ሠላማችው ይብዛ
እንኳን ተወለድሽልን የሴቶች ተምሳሌት ፍርየ
የኔቆጆ ሚጣየ አላህ ያሳድግሺ ፈጣሪ ወንድምም ይሰጥሺ አይለያችሁ ፍቅር እሰከመቃብር
ፍሬ እንኳን ተወለድሽልን ቶዴ ያንተን አይነት ባሎች ያበርክትልን ማሚቶ አንድ ነሽ ግን የ 10 ልጅ ያክል ነሽ እግዛብሔር ያሳድግሽ የተባረካቹ ቤተሰቦች ናቹሁ ተባረኩ ሺ አመት ኑሪልን ፍሬ
እንኳን ተወለድሽ ፍርዬ ኡላቹም ሺ አመት ኑሩ
እንኳን ተወለድሽ ፍርዬ መልካምልደት ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
መልካም ልደት ፍረየ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ🙏🙏💓💓💓💐💐💐👌
ማማዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይ የኔ ልዩዩ💓💓💓💓💓👌
እጅግ በጣም ደስስስ ይላል እንድሁ ነው እንደውም በጣም የምታምርን አታስቢ ውብብብ ነሽ በተፈጥሮሽ🌷🌷🌷
መልካም ልደት ገራሚ ሠርፕራይዝ ነው ደሥ ይላል ማሚቶዬ እድግ በይልኝ ዘመናችሁ ይባረክ
ፍሬ መልካም ልደት፣ ማሚቶ ጣፋጭ አደግሽ የኔ ቆንጆ አፍ ፈታሽ እኮ ቶንዴ ተባረክ
መልካም ልደት ፍርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ደሞ በሌላ ልጅ ይባርክሽ
Happy Birthday Frie wishing you long life beautiful lady inside and outside my lovely family 🎉💞🎂🎉
ፈርዬ እንካን ተወልደሽ መልካም ለደት ፈቃራችን ያብዛልች እምቤት ለጃቹን ታስደገላችሁ 🎂🎂🎂🎉🎉
እኔ የሚገርመኝ የማማዬ ፈጥነት በሰመአብ የኔ ጣፋጭ ፍሪዬ እንኳን ተወለድሽልኝ እድሜ መቶሳላን ፀጋ በረከት ያብርሐምን ያድልልን ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ💖💖💖
በጣም ደስ ትላላቹ እድሜና ጤና ከነቤተሰባችሁ እመኝላቹሀለሁ።
በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማማዬ ቅመም እድግ በይ አንደበተ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
መልካም ልደት
ፍሬ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ምርጥ ቤተሠብ
Happy birthday Yane konjo kene enate gegena
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ፍሬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ውድ
ማሚጦዬ የኔ ጣፋጭ ስወዳት በጌታ ስም😘
ፍርዬ የኔ እመቤት መልካም ልደት
ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ።
ማሚቶ ጣፋጭ እድግ በይልኝ የማሚቶ እናት እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
Happy birthday 🎁 🎂 🎈 🥳 🎉 🎊 🎁 wishing you all the best
Happy birthday eregem edmena tena kenebetesebochesh
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ መልካም ልደት ፍሬዬ መልካም ሴት ነሽ
እማ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ነው የምወድሺ፣የኔቆንጆ
ፍርዬ የሴት ጥግ፡ ፈጣሪ የልብሽን ሁሉ ይሙላልሽ። ካንቺ ብዙ እንማራለን። ያንቺ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ። እንኳን ተወለድሽልን። ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
comment asetatesh des yilal ቤተሰብ እንሁን እህቴ
Happy birthday fritaye enquan teweledshilin Ezeabher erejim edime tena yistish
የኔ ቅመም ሥወድሽ ማሚቶዬ አቺን ለማየት ነው ምገባው ሠብም ያረኳቸው ባቺ ምክኛት ነው አላህ ያሣድግሽ
ውይ አች ቅመም የሁሽ ልጅ። ፍሬዩ እኳን ተወለድሽ። የኔ ቅን ሰው
Happy birthday wish you all the best and happiness with your family 💕 🌹 💕🎊🎊🎉🎉🎂🎂
stamru ,zebnachu ybarek,
ፍርዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሚቀጥለውን የልደት በዓልሽን አራት ሆናችሁ የምታከብሩ ያድርጋችሁ እወዳችዋለሁ በጣም ክፉ አይንካችሁ
🎉enkan teweldsh freye betam new mwedachu rejim edmen tena ystsh fetari betam des emtlu beteseb nachu
የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ የኔ ድቡሽቡሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዋው ቶንዴአችን ተባረክ አቦ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ። ማሚቶ ቅመሜ። ፍሪታዬ እንኳን ተወለድሽልን። ውድድድድ
ማሚቶ 🥰🥰🥰🥰ፍርየ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ብዙ ብዙ የተባረኩ አመታትን ይጨምርልሽ!ውይ ስታምሩ 😘😘😘
ደምሪኝ
Happy birthday ferye konjo!!!!
እንኳን ተወለድሽልን የኔ ልዩ እናት
አመሰግናለሁ 🙏
መልካም ልደት ፍርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እወዳችኋለሁ !!!!
መልካምልደት የጣፋጭ እናት እንኳን ተወለድሽ መልካም ሚስት ለባሏዘውድናት 😍🎂💐
አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ 😍👍👍👍
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
Happy birthday to firye beautiful family god bless you
Betam des tilalachihu Egziabher betachihun ybarklachihu. Gen abebaw beza.
Happy birthday Fira I like your show your daughter very smart . Good Belles your family.
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መልካም ልደት በእድሜ በጤና ያናራቹሁ ማማዬ ስወድሽ የኔ ልዩ የልጅ አዋቂ
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
ማማዬ ጣፋጭ መልካም ልደት ፍሬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
ዘመንሸ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሸ
Wow wow sweet family.... God bless you 🙏🙏😘🎊💐
ፍሬዬ እግዚአብሔር አምልክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ የኔ የምርጥ ሴት ጥግ ማማዬ እድግ በይ ቶንደ ዛሬም ላንተ ትልቅ ምስጋና አለኝ ፍርዬን በፕራክ ስላላለቀስክ
እግዚአብሔር በተጨማሪ ልጆች ይባርካችሁ:: ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል እና ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ::
ደስ ይላል ተባረኩ
በጣም ደስትላላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ለኛም እንደናተ አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዲሰጠን ፅልዩልን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃችሁ
የኔምርጦች,አቤት,ማማራቹ,ትለያላቹ,እርጅም,እድሜ,ከጤና,ቶንዴማማዬ,ትለያላቹ😘😘😘
ፍሬ የኔ ቆንጆ እንኮን ተወለድሽ በጣም ነው የምወድሽ ከነመላው ቤተሰበሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!
ፍርዬ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት🎂🎂🎂 የኔ ደርባባ በጣም ነዉ ምወዳች እመብርሀን ትጠብቃችሁ 😍😍😍😘😘😘
እንኳን ተወለደሽ መልካም ልደት 🥰🥰ማሚቶ የኔ ትርንጎ እድግ በይ
ሰላም የምወዳችሁና የማደንቃችሁ ቤተሰቦች ፍርየ የኔመልካም እንኳን ተወለድሽ ማማየ ደሞ እድግ ምንድግ ቀይ ቅመሟ
ዋውውውው ቶዶ የማራማዊት ሰይፕራይዛችሁ በጣም ያምራል ፍርዬ የኔ ፀባዬ ሰና እንኳን ተወለድሺ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሺን ይባርክልሺ ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ ❤❤❤