ለ ብዙ ዓመት የሚቆይ ሶፋ መጣ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ዛሬ በካስማ ፈርኒቸር ኮሜዲያን እሸቱ ተገኝቶ የተለየ እና አዲስ ነገሮችን በካስማ ፈርኒቸር ያሳየናል!
    ሴንቸሪ ሞል ላይ ይገኛሉ። ሲያዩት ውብ ማራኪ ግርማ ሞገስ ያለው ለሳልዎኖ ክብር ካስማ ፈርኒቸር!
    በ 0913230014 አሁኑኑ ይደውሉ
    Today at Kasma Furniture Comedian Eshetu will show us different and new things!
    They are located at Century Mall. When you look at it, it's beautiful, charming, and majestic.
    Call now on 0913230014
    እንደዚህ ነው እንዲፃፍ የፈለግሽው ፅፌልሽ ስለማላውቅ የሚታረም ነገር ከሆነ እይው በደንብ
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼በበሽታ ለምትሰቃዩ መፍትሔውን እነሆ • በበሽታ ለምትሰቃዩ መፍትሔውን እነሆ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    ለ 20 ዓመት የሚቆይ ሶፋ መጣ!! #ethiopia #furniture #sofa #design #new #newyear
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 56

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Před rokem +32

    በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-ew3yj6fk6z
    @user-ew3yj6fk6z Před rokem +10

    እሼዬ የዛችልጅ ነገርስ ከምን አደረሰከው የፀጉር ቤቷ ባለታሪክ በቀጣዩ.....❤️❤️

  • @kidistyeammmanuelenat691
    @kidistyeammmanuelenat691 Před rokem +22

    በ2016 የሚመች ሶፋ ቀርቶብን የሚመች ኢትዮጵያ ስሩልን እና ከስደት እንመለስ እባካችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሞክሩት ይሳካል!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ematube9407
      @ematube9407 Před rokem

      እውነትሽነው እህቴ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před rokem

      አቤት ወሬ አቤት አቤት ምን ማለት ነው አሁን? ስራ አትስሩ ነው? አንቺ ብር ተልኪላቸዋለሽ? ዝም ብለሽ አትንበርጠቂ

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j Před rokem +3

    አባቱ መጀመርያ መቀመጫዬን ብላለች ጦጣ ይባላል መጀመርያ የምንኖርበት የማንሰደድበት ሃብት ንብረታችን የማይወድምበት ሀገር ሴስጠን ነው

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +5

    ሰለዚህ የምታወረሰው ቤት ባይኖር እንኳ ሶፋ ታወረሳለህ 😂😂😂😂
    እሼ ሁሌም ምርጥ ባለበት ሁሉ ትገኛለህ 👍👍👍👍👍

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před rokem +3

    የፀጉር ቤቷ ልጅ ታሪክስ እረሳሀን እኮ 😢😢❤

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před rokem +1

    ሲታይ ያምራል አስተያየት ብሰጥ እግሩ ላይ ቢቻል አራት ማዕዘን ቢሆን ጥሩ ነው ከብዙ ድ ያለ ሰው ሲቀመጥበት የመሰበር እድሉ የሰፋ ነውና እግሩን አሻሽሉት ካየሁት ነው

  • @maedotethiopia1883
    @maedotethiopia1883 Před 3 měsíci

    የቤቴን ግርማ ሞገስ ሳየው; እውነትም ካስማ ፈርኒቸር ይለያል❤❤❤ ወሰን በእውነት ትችላለህ። በአዲስ አበባ ትላልቅ ስም ያላቸው አንድ አንድ ፈርኒቸር ቤቶች ከካስማ ወስደው ዋጋ ጨምረው የሚሸጡ ስለገጠሙኝ ነው።

  • @etsube12
    @etsube12 Před rokem +2

    Wow sofa❤❤🎉

  • @artsofethiopia
    @artsofethiopia Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሃገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ያየንበት ሁኔታ ነው። ኗሪና አኗኗሪ ያለበት አለም። አገራችን ሃብታምና ድሃ የማይባልባት፤ ባለጸጋ የበዛባት ያድርግልን። መልካም አዲስ አመት
    🌖🌼🌼🌼ሰላም

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g Před rokem +1

    እሼስወድህ እኮግን❤❤❤❤❤

  • @DavManu-gr8qg
    @DavManu-gr8qg Před rokem +1

    Eshi... I have something to talk to you about, Maryam, please 🙏

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek Před rokem

    Eshetu ebakehi benatehi lene gezalegne emerekehalehu

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y Před rokem +1

    ሠላምሠላም እሼ ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 24 dny

    💚💛❤😘

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 Před rokem

    እሸቱ መለሰ ማስታወቃያ በዚ ረገድ አንተጋ አድጎ በማየቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን የመግዛት ሀሳቡ ሳይኖረኝ ልክ ለመግዛት እንዳሰበ ሰው ደጋግሜ ሳየው ነበር ኢሄ ያንተ ብቃት ነው።

  • @Phrsfora_Media
    @Phrsfora_Media Před rokem +1

    የተከበርክ ኮሜዲያን እሸቱ ላገኝህ በጣም እፈልግ ነበር ግን ኣድራሻህ ኣጣው
    ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ክብረኣብ እባላለሁኝ ኮሜንቱ ካየሀው ❤❤❤❤❤

  • @SaraMohammed-vn2ul
    @SaraMohammed-vn2ul Před rokem +1

    እሸቱ በማርያም የመስመር ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ. ወይንም ስልክ ቁጥሩን የምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ በማርያም

  • @user-jp4ny1rq5n
    @user-jp4ny1rq5n Před rokem

    ገዝተናል

  • @MeskiMebrati-xn7ke
    @MeskiMebrati-xn7ke Před rokem

    Esha Ashelmngm

  • @talaage22
    @talaage22 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyayutekelyhdege2241
    @eyayutekelyhdege2241 Před rokem

    እሸቱ👍👍👍🇪🇹

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v Před rokem

    ❤❤

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem

    ክፍለ ሀገር ባልኩ

  • @selamselam2215
    @selamselam2215 Před rokem

    ❤❤❤Woooow

  • @Sormiker
    @Sormiker Před rokem

    እሼ ምርጡ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před rokem

  • @milkientertain2022
    @milkientertain2022 Před rokem

    Midree faannoo

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse Před rokem

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Před rokem

    💚💚💛💛❤️❤️💪💪👍👍

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Před rokem +1

    ትገርማለህ ግን ስንት ግዜ ለመንህ የፀጉር ቤቷን አቅርብልን ብለን ረ አሼ ምን ሼ በልጅህ ይሁንብህ አቅርብልን

  • @messya7125
    @messya7125 Před rokem

    ሰዉ ሽሮና እንጀራ ተወዶበታል አዲስ ሶፋ ስትሉ ሼም አይዛችሁም

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 11 měsíci

    አንድ መቶ ስልሳ አምስት ሺ ብር

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem

    አንደኛ ነው የመረጥከው ተመችቶኛል

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem

    አልጋ አላችው?

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse Před rokem

    ❤❤❤ዋው🎉

  • @nagaardamis
    @nagaardamis Před 2 měsíci

    Number plz

  • @alemso9971
    @alemso9971 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s Před rokem

    ❤❤❤❤