የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ።Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ።
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Komentáře • 176

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 11 měsíci +39

    እልልልልልልልልልልል አባያችን ሞልቶ ፈሰሰ ክብር ለፈጣሪያችን ክብር ይህን ግድብ እንዲቀጥል ለሰሩ እጆችና ገንዘባቸዉን ለለገሱ ሁሉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 11 měsíci +31

    ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን ።።የኢትዮጵያ ሰላምም ይሙላ እንደአባያችን

  • @wbitgoshu9915
    @wbitgoshu9915 Před 11 měsíci +40

    Abchu our king and great leader of Ethiopia thank you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖.

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před 11 měsíci +41

    🎉🎉 I'm happy for my Country. If you're not happy about this, Then I don't know what you are. Congratulations to all fellow Ethiopians.

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 11 měsíci +8

    የረዳን የሚረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
    አዲሱን አመት ደግሞ ባርኮና ቀድሶ ይስጠን❤❤❤

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 Před 11 měsíci +22

    Congratulations for all Ethiopians, Eritreans & Africans.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hangma8983
    @hangma8983 Před 11 měsíci +22

    እናመሰግናለን ጠቅላያችን ትውልድ የማይረሳው ታሪክ ነው❤ወደድንም ጠላንም የዘመናችን ጀግና

    • @wbitgoshu9915
      @wbitgoshu9915 Před 11 měsíci +3

      👍👍🇪🇹🇪🇹

    • @wbitgoshu9915
      @wbitgoshu9915 Před 11 měsíci +3

      👍👍🇪🇹🇪🇹

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm Před 11 měsíci

      ለአንተ እና ለመሰሎችሁ ናቸው ጀግና ታሪክ አይረሳህም ያልኸው ልክ ነህ ታሪክ አይረሳውም በዚህ አራታመት እሱ እየመራ ዜጎች ተፈናቅለዋል በግፍ ንብረታቸው ወድሟል እናት ሆዳ ተቀዳል የሰውልጅ ከነነብሱ በሳት ተቃጥሏል የሰውልጅ አንደቆሻሻ በኤክሰካባተር ተጥሏል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች አልቀዋል የሰውልጅ ተዘቅዝቆ ተገድሏል በደንጋይ ተወግሮ ተገድሏል በአራት አመት ነው ይህ ሁሉ ነገር የተደረገው እንዳልኸው ታሪክ አይረሳውም ስለግድቡ አይመለከተንም

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před 11 měsíci +1

      ☝️ 🅰️🅱️ℹ️©️♓️⛎️ 💚💛❤️
      ☝️ E➕️♓️ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ 💚💛❤️

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 11 měsíci +24

    ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @amareyitbarek4986
    @amareyitbarek4986 Před 11 měsíci +25

    አባይም ሞላልሽ ያሰብሽው ሆነልሽ ክብር ለፈጣሪሽ ደገሞም ለጀግኖች❤❤❤ ለልጆችሽ

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před 11 měsíci +14

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ አበቃኸን 👌🤩🤩 ክብር በሠማይ በምድር ለአንተ ይሁን ። መመሪያዎችንም ጠብቅልን ።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před 11 měsíci +5

    አልሀምዱሊላህ ይህን ላሣየኸን አምላካችን ጠቅመንበት የምናይም አርገን ክብር ለአላህ ይገባው

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm Před 11 měsíci +24

    በብዙ ማዐቀቦች ፥ ቁጥር ስፍር የሌለው ተምችና ኩብኩባ ባለበት ሀገር ፥ ጦርነትን እደ ክላሲካል የሚያጣጥም በበዛባት ሀገር ውስጥ ሆነህ ይሔንን ድቅ ታሪካዊ የሆነ ግድብ አጠናቀህ ስላስረከብከን እናመሠግናለን አቢቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤👌👌👌👍👍🌹

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Před 11 měsíci +11

    How beautiful is it ያገሬ ልጆች ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እናመሰግናቸዋለን❤❤❤

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 11 měsíci +8

    ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ፣መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ፣ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ እንኳን ደስ አሎት፣አባይ የኢዮጵያ ኩራት ነው።
    መልካም አዲስ ዓመት።

  • @mega8101
    @mega8101 Před 11 měsíci +33

    አቢቹ ጀግናው!!!
    ኢትዮጲያን የሁሉም የሆነች እኩል ሀገር አድርጋት!
    ውርጋጥ ዘረኞቹን ignor ማድረግ ነው!!!

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před 11 měsíci +9

    አነባሁ አነባሁ አነባሁ የደስታ እንባ እንዲህ እንዲሳካልን ለወደደ ላደረገው ፈጣሪ አምላክ ምስጋናው ይብዛለት ፣ ይህን ሰው ሰቶን ደግሞም በዚህ ሁሉ ስቃይ ሲታለፍ የደገፈን የረዳን ፈጣሪ ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 11 měsíci +17

    እልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 Před 11 měsíci +5

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልል ክልል ልብ እንኳን ደስ አለን ተፈጥሮም ተባብሮናል የእርስበስ ሰላም እንደ ውሀ ይፍሰሰልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር ድንቅ አደረገ እኛም ደስ አለን ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን። እጃችሁን ላሣረፋችሁ ሁሉ በገንዘብ በውቀት ሁሉ እየመራችሁ ላላችሁት ሁሉ እናመሠግናለን። ክብረት ይስጥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 Před 11 měsíci +15

    Congratulations to all ethiopian nations

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před 11 měsíci +26

    እሰይ ሀገሬ ሰላምሽም እንደ አባይ ውሃ ሞልቶ በሀገሪቱ ሁሉ ይፍሰስ ፍቅር አንድነት መተቃቀፍ ይብዛልሽ ህዝቦች ይባረኩ
    ኤርትራም ህዝቦችሽ ይባረኩ ፍቅር ሰላም አንድነት መተቃቀፍ ይብዛልሽ እንደ አባይ ውሃ የገርሽ ሰላም ሞልቶ ይፍሰስ የሁለቱም ሀገሮች ልማት በረከት ፍቅር አንድነት ሞልቶ ይፍሰስ❤❤❤❤❤

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 Před 11 měsíci +3

    ኢትዮጵያውያ ሃገሬ ሁሌም የጎደለሽ እንደዚህ ይሙላልሽ

  • @Nuor5
    @Nuor5 Před 11 měsíci +6

    ጀግና፡መሪያችን፡ አላሕ፡ያቆይሕ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 11 měsíci +8

    እሰይ እልልል እግዚአብሔር ይመስገን አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @holydamas-ze2kd
    @holydamas-ze2kd Před 11 měsíci +9

    ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ
    በድህው እዝብሽ ላብ ደመ ተገነቢልሽ

  • @user-nm6ob4mj6q
    @user-nm6ob4mj6q Před 11 měsíci +7

    ንግግር በተግባር አናመሰግናለን ፣የሀገሬ ህዝብ ከዚህ እንማር

  • @zainababdullah2995
    @zainababdullah2995 Před 11 měsíci +4

    ሀገሬ ሁሌም ከፊ በይ ሰላምሽ ይብዛ

  • @wardahwarda-iq3be
    @wardahwarda-iq3be Před 11 měsíci +19

    ስም አጠውልክ አንቁ ደንቅ የዘመኔ መሪ ፈጣሪ በሄድክበት ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ አናመሰግናለን

  • @revenant6910
    @revenant6910 Před 11 měsíci +8

    Great job 👏

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před 11 měsíci +2

    Wow how it's beautiful 😍 we did so good 👍 congrats Ethiopia 🇪🇹 👏 Happy new year 🎉

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 11 měsíci +7

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🌹 🇪🇹 🇪🇷 🌹 🇪🇹 🇪🇷 🌹 🇪🇹 🇪🇷 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 11 měsíci +14

    እንኳን ደስ አለን። ክቡር ጠ/ሚያችን እናመሰግናለን።
    እነ ተሸጧል ዋጥዋት።

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 Před 11 měsíci +11

    አብያችን ስንወድክ በምክንያት ነው የምትሰራቸው ስራ ለትውልድ የሚተላለፍ ነው ወረኞቹን ተዋቸው አንተ ስራክን ቀጥል አንወድካለን ሚሊዮን ነኝ ከጊሚራ ሰፈር

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 11 měsíci +27

    ታላቁ ትሁቱ ባለምጡቅ አእምሮ መሪ አብያችን ሁሌም ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ጋር ፈገግ ፈንደቅ ፈካ በልልን ሁሌም በአንተ እንደኮራን ነው ።

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 Před 11 měsíci +2

      ባለምጡቅ ነው ያልከው? ትገርማለህ ሀገር አየፈረሠ ምጡቅ ምናምን እያልክ ትክባለህ አይ ድንቁርና😂

    • @ah6121
      @ah6121 Před 11 měsíci +2

      ​@@ardi4.6million28
      Antes bitmot yishalal. Mahayim demo mahayim yilal🤭

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Před 11 měsíci +3

      @@ardi4.6million28 nonsense u have to stop disrespect Dr Abby Ahmed yes he is brilliant and fully wisdoms leder. He is gifted from God for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. Long life and health for my beloved Abbch. Amen

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před 11 měsíci

      አይሻልም ባለ ድፍን አእምሮ😂😂😂

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Před 11 měsíci

      @@ah6121 good job professor. You are the most educated one. Congratulations 🎊 bro.

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 11 měsíci +7

    Congratulations to Ethiopians. Millions will come out of darkness and poverty in Ethiopia, Kenya, and South Sudan. Good job.

  • @user-jw3mj3yr5g
    @user-jw3mj3yr5g Před 11 měsíci +8

    አብይ ይምራን አባይ አንኳን ደስ አለሀ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @SamuelAyele-vg7eh
    @SamuelAyele-vg7eh Před 11 měsíci +3

    Wowow Amzaing ❤️🇪🇹

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 Před 11 měsíci +3

    ጠንካራ መሪያችን እግዚአብሔርን ይዞ ይኸው እዚህ ደርሰናል ከእንግዲህም እግዚአብሔር ያውቃል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-md4pd5yr1t
    @user-md4pd5yr1t Před 11 měsíci +4

    Alhamdulilla

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Před 11 měsíci +5

    አብቹ የሙቀጫ ልጆች ተስፋ ይቆርጣሉ እኛ ሪቫን እንነቆጣለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም አዲስ አመት🙏🏾🙏🏾🙏🏾💡💡💡💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 Před 11 měsíci +2

    እሱ ምን ይሳነዋል እግ/ር የታመሳጋነ ይሁን ይህን እንድናይ ያደረጌን የእትዮጵያ ዓምላክ ክብር ምስጋና ይግባላት ሳውማ ስሳካልን ብዙ ይላል ይሄ ግን የፈጣሪ እጋዛ ታጫምሮባቲ ነው ይህ ሁሉ የምሆነው ታዓምር እልል የምባላውይሔነ ነው እኖጅ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 11 měsíci

    እልልልእንኳን ደስ አላቹህ ደስታው ሙሉ ይሁን ልጄ ፣መከላከያዬ አላህ ይጠብቃቹህ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ።❤❤❤❤❤❤

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před 11 měsíci +6

    ለአባይ የተሳተፋችሁ ምርጥየሀገሬ ህዝቦች እንደውም ኤርትራውያን ፡እንዲሁም መሰረት ለጣለልን ለቀድሞው ጠቅላይ ምንተር መለስ ዜናዊ እና ቲማቸው፡ ላአሁኑ ለተከበሩ ለጀግናው ለቁርጠኛው መሪዬ አብቹ እንኳን ደስ አላችሁ አባያችን ኩራታችን።

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma703 Před 11 měsíci +1

    የሚገርም ተፈጥሮአዊ ስጦታ። ውሃ ሕይወት ነው።

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb Před 11 měsíci +2

    Praise the Lord. God bless Ethiopia. May God bless our PM.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 11 měsíci

    ❤ ማቼም ቢሆን ለእግዚአብሔር የሚሳናው ምንም ነገር የለም ።
    ❤ በመጀመሪያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
    🎉 ያ ሁሉ ፈተና ታልፎ ግድባችን ተጠነቆ ❤ በክብር በሞገሥ ለዛሬ ቀን ማብቀተችን ድንቅ ነው ።
    🎉 ለጣለቶቻችን የሀዘንና ማቂ የለበሱበትን ዕለት ስሆን ።
    ❤ ለእኛ ለኢትዮዽያዊያን የደስታ ቀን ነው ።
    ❤ ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ቸርነትና ጥበቃ የተናሳ እንጅ ኃያላን የተበሉ ሀገር እንካን ሳይቀር ለምን በቦምብ አይማተም ብለው ዝታው ነበር ።
    ❤ ታዲያ መተማኛችን ኃያሉ እግዚአብሔር በመሆኑ እንደ ሰው ሀሰብ አልሆናብንምን ።
    ❤ ስለዚህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
    >>> በመቀጣል !
    ❤ ለውድ የሀገራችን ተማኝና ቆራጥ መሪዎቻችን ታለቅ አክብሮቴን ስገልፅ ከፍተኛ ሀሴት አደርጋለሁ ።
    🎉 ሌላው ልንራዳ የሚገበው ነጥብ ንቁና ጠንካራ እራኛ ያለው ከብት ~ አውሬ አይበለቸውም ።
    ምክንያቱም ከእራኛው ጥበቃ የተናሳ ነው ።
    ❤ አሁንም እግዚአብሔር መልካም እራኛ ስለሰጣን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
    ❤ የውድ የሀገሬ መሪዎቻችን አክባሪ !
    > ደረጀ አበበ ደሣለኝ
    > ከሰሜን አሜሪካ
    > ቫሪጂኒያ ።

  • @mudesirsuleyman5849
    @mudesirsuleyman5849 Před 11 měsíci +4

    Thanks Allah
    Buda jawisa ena meseri falasha tekatelu ekidachihu alseram

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 11 měsíci +5

    ማሻአላህ አላሁመ ባሪክ እንኳን ደስ አለሽ እናት አለም 🇪🇹

  • @user-gw1nt3lx8z
    @user-gw1nt3lx8z Před 11 měsíci +5

    እንኮን ደስ አለን ፈጣሪ ይመስገ ነው !!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshambelmoges9159
    @yeshambelmoges9159 Před 11 měsíci +4

    ድል ለጭቁኑ የአማራ ፣ ትግራይ እና ጉራጌ ህዝብ

    • @fab200
      @fab200 Před 11 měsíci +2

      Tich, denqoro hid eza zeregnochu mender. Yihe kefeta aymechihim tewdqaleh.

    • @neimanurya7377
      @neimanurya7377 Před 11 měsíci +1

      ድል ለሀገሬ ለመንግስታችን

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 11 měsíci +13

    ዛሬ የት አሉ እነዛ 360 ዲግሪ የዞረባቸው አማርኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን❓️❗️የት አሉ እነዛ ሁሉ ግድቡ ተሸጧል ያሉን ባንዳዎች❓️❗️የት አሉ እነዛ…❓️❗️ 'አ ብ ቹ ዬ' ጀግናችን ነው ስንል በምክንያት ነው❗️
    ☝️ 🅰️🅱️ℹ️©️♓️⛎️ 💚💛❤️
    ☝️ E➕️♓️ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ 💚💛❤️

  • @Keneni913
    @Keneni913 Před 11 měsíci +3

    ከምቀኞች በስተቀር ሁላችሁም እንኩዋን ደስ አላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mypm546
    @mypm546 Před 11 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 Před 11 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🎉 እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ ,
    አዲሱ አመት የምህረት,የሰላም ,የመከባበር ,የአንድነት ,የጥጋብ,የህድገት,የይቅርታ ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @salimahmed335
    @salimahmed335 Před 11 měsíci +3

    Thank you so much our PM

  • @user-gh5ju8ly3q
    @user-gh5ju8ly3q Před 11 měsíci +6

    እንኳን ደሳለን

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 11 měsíci +4

    ALLAH WA AKBAR!!!!!! GOD IS GREAT!!!!!! ETHIOPIA TIKDAM!!!!!!!!! MEBRUUK!!!!!! CONGRAGULATION!!!!!!!! ENKWAN ABERO DESS ALLEIN!!!!!اللهم احفظ اثيوبيه و اهله !!!! GOD SAVE ETHIOPIAN AND ETHIOPIANS !!!!!

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 11 měsíci +4

    Good news on the eve of New year ❤ Thanks 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 11 měsíci +2

    Congrats Ethiopia and Ethiopians on the eve of 4th GERD filling! Ethiopia has has an obligation to use its resources to lift its population out of poverty and darkness! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @mes517
    @mes517 Před 11 měsíci +2

    Abchu our king and great leader of Ethiopia thank you 😢😢🎉🎉

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před 11 měsíci +4

    እእእእእእእእልልልልልልልልልልኢትዩጸያሀገሬመኩሪያእንኳንደስአለሽ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica Před 11 měsíci +2

    Congratulation to motherland of Africa 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraabegez4221
    @saraabegez4221 Před 11 měsíci +4

    King of ethiopia abechu

  • @samgebreselassie8528
    @samgebreselassie8528 Před 11 měsíci +4

    Even though I don’t share Meles’s political views, we shouldn’t forget appraising his name to this achievement!🎉!
    Congratulation 🎉 to all our🇪🇹 ppl.!!
    May God’s peace prevail all over our country 🇪🇹 and the world 🌎🕊

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 Před 11 měsíci +3

      ወያኔ እንከፍ ቢሆንም የመለስን ትልቅ ውለታን አንረሳዎም

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 11 měsíci

    Congratulations for all Ethiopians thank you GOD🙏🏻🙏🏻 GLORY TO GOD 🙏🏻🙏🏻

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 Před 11 měsíci +3

    bravo abey

  • @user-yn5te2fh1e
    @user-yn5te2fh1e Před 11 měsíci +2

    Great!

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለን። ምስጋና ለሰራተኞች ፣ በአየርም በምድርም የግድቡን ደህንነት ለምትጠብቁ መከላከያ እና ፓሊስ ፣ እና ለመሪዎች

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 Před 11 měsíci +5

    አብቹ ተባረክ ጠላቶችህ ይፈሩ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ChernetTeklu
    @ChernetTeklu Před 11 měsíci +1

    Congratulations to all Ethiopian people !!

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 11 měsíci

    እሴይ እልልል ተመሥገን

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha6955 Před 11 měsíci +1

    Wowwww 💕💕💕💕💕 PM

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 11 měsíci +1

    Abiy ❤

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Před 11 měsíci

    Geta Amlakachin Egziabiher hoy enameseginalen. Simih yebarek.

  • @gemedohirpo425
    @gemedohirpo425 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Kecheroman
    @Kecheroman Před 11 měsíci +1

    AByachin ❤

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 11 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤

  • @beteshi3900
    @beteshi3900 Před 11 měsíci

    God bless Ethiopia

  • @ah6121
    @ah6121 Před 11 měsíci

    Waw!! Congradulation Ethiopians!!

  • @alitena154
    @alitena154 Před 11 měsíci +1

    God bless Ethiopia and the ENDF! God bless PM Abiy for his vision and leadership!

  • @hallelujahandamen8239
    @hallelujahandamen8239 Před 11 měsíci

    God bless Ethiopia!

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Před 11 měsíci +3

    The one and only, Abitchu, Ethiopia owes you. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤
    Blrssed are your eyes, for they see.
    Matthew 13:16-17 King James Version (KJV)

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 Před 11 měsíci

    Congratulations to all Ethiopians

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ሆይ እጅግ አርገን እናመሰግንሃለን

  • @hallelujahandamen8239
    @hallelujahandamen8239 Před 11 měsíci

    I want to thank everyone who participated in the dam's construction. This is a new beginning for Ethiopia. Thank you, God!
    When I was in Ethiopia, I gave my two-month salary; it was the best decision of my life!

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 Před 11 měsíci

    Thank you GOD!!!

  • @meharianteneh357
    @meharianteneh357 Před 11 měsíci

    KUDOS! THANK YOU GOD & St. MARRY!

  • @ermiasketema2188
    @ermiasketema2188 Před 11 měsíci +4

    የመጨረሻ ሙሌት : what do you mean?

    • @BanJon-hv8tm
      @BanJon-hv8tm Před 11 měsíci +1

      አዎ የመጨረሻው ሙሌት !!!!

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před 11 měsíci +2

      @ermiasketema ...360 ዲግሪ የዞረብህ… እስኪ አለቃህ ግብΘን የአመት ፈቃድ ጠይቅና ትንሽ እረፍት ውሰድ :)

    • @dogoodnotbad
      @dogoodnotbad Před 11 měsíci

      That is also my question. What does it mean? Is the dam reached its final height?

  • @abduselamabdurehman8000
    @abduselamabdurehman8000 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 11 měsíci +1

    ምን አገባን አይመለከተንም አሁን ስለ ሙሌት ማን ያስባል ከፈለገ ገደል መግባት ይችላል እኛ ስራ አለብን ለስራ ፈቶች በደብዳቤ ይላኩላቸው አብዛኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ስራ አለበት

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Před 11 měsíci

    Thanks God we think big and start small then achieve it

  • @tibebuhailu3083
    @tibebuhailu3083 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን: እንኳን ደስ እለን! በርዕሱ ላይ የመጨረሻ ሙሊት የሚለው አልገባኝም: ግንባታው ገና ስላልተጠናቀቀ:

  • @eteneshbent9936
    @eteneshbent9936 Před 11 měsíci +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abejea
    @abejea Před 11 měsíci +1

    😢በደስታ ነው አንባዬ የመጣዉ

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 Před 11 měsíci

    VICTORY FOR FANOO 🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪

  • @ahmedhussein3558
    @ahmedhussein3558 Před 11 měsíci +1

    ጀግናዉ አብይ አህመድ የወንዶቹ ራስ ፠የሚቀድመዉ ጠፋ የጫነዉ ፈረስ

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ስኬት ነዉ። ነገርግን እንዴት ሆኖ ነው የመጨረሻ የሚሆነው?

  • @ammenaammena
    @ammenaammena Před 11 měsíci

    እልልልል ከፍ በይ ሀገሬ

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Před 11 měsíci +1

    መታሰበያነቱ ግባታውላይ ለተሰው ወገኖቻችን
    ይሁን