የኢቢሲ ገፆች- በአዲሱ የኢቢሲ ጊቢ ውስጥ … Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የኢቢሲ ገፆች- በአዲሱ የኢቢሲ ጊቢ ውስጥ … #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 112

  • @wndemualamerew3703
    @wndemualamerew3703 Před rokem +20

    እጅግ አስገራሚና የሚያስደንቅ ተስፋ ሰጪ ነው🎉

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před rokem +10

    WOW ድንቅ ነው እነዚህን የሰሩ እጆች የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን ❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv Před rokem +18

    Dr Abiy የነካው ሁሉ ድንቅ ነው ። ኢትዮጵያን የሚመጥን ስራዎች ናቸው ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    አብቹ የሃገር ዋልታ ዘመኑ ይለምልም በርቱ ሲስ

  • @aregamugoro2194
    @aregamugoro2194 Před rokem +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን👍👍👍

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem +3

    ምን አይነት ሰው ነው መሪያችን ♥👏👏👏👏

  • @belovedtube6802
    @belovedtube6802 Před rokem +1

    ETV አጨብጭበናል 👏👏👏👏👏 በዓይን የሚታይ የማይካድ ለውጥ አለ ቀጥሉበት ከህዝብ ቀድማቹ ነቅታቹ ፕሮግራም ተዘጋጅ በርቱልኝ ❤

  • @fatumajemal-ry5ed
    @fatumajemal-ry5ed Před rokem +6

    MashaAllah, EBC great, congratulations.

  • @sabasaba3547
    @sabasaba3547 Před rokem +3

    ዋው! ተደነኩ! ተደመምኩ! አገሬ በሚድያው ዘርፍ እዚህ ደረጃ መድረሷ እጅግ አስደሰተኝ!! ምን ልበል ? በቃ ኮራሁ!!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před rokem +5

    Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day, because of my beloved Abbch Anbsaw. My people instead of criticizing why we appreciate. Wishing you all the best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Před rokem +15

    ልምላሜሽ ያምራል በጥበብ ፍሬ ታምሪያለሽ ገና ኢትዮጵያ ሀገሬ በራልሽ ግዜው ደረሰ እደጊ ተመንደጊ ተብለሽ ውበትሽ ወጣ እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶር አብይ አህመድ ሀገራችንን የመሰለ ቴሌቭዥን ጣቢያ ስለከፈቱልን በቃኝ እስከሚሉ ይግዙ አሜን❤

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 Před rokem +1

      @@towfikamanaman2263 እባብ መልክዋ ቆንጆ አፍዋ ላይ ነው መርዙ ከባለጌ ሰው ጋር ንግግር አታብዙ ፡አንተ ወንድሜ መቃወም መብትህ እንደሆነ እኔም ጀግናው መሪዬን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ አህመድን መደገፍ መብቴ ነዉ።

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 Před rokem

      @@towfikamanaman2263ብሎክ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 Před rokem

      Bloke@@towfikamanaman2263

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Před rokem +5

    Yes Man. quite good descent Natural scene really it is impressive.Thank You

  • @ah6121
    @ah6121 Před rokem +5

    Ethiopia with great project for greater tommorrow.

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před rokem +4

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱልን አለምን ባንድ ቋት እንደ ማየት ነው ቀጥሉበት።

  • @AandC1130
    @AandC1130 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል። thank you

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Před rokem +4

    Thank you my dear brother Dr. Abiy for your relentless efforts to transform Ethiopia. Thank you my other brothers for helping him to succeed. We will see a well developed Ethiopia soon with God's grace.

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před rokem +7

    How blessed we are to have a leader like Abichuuu.
    Son of Dembi dollo from Oslo

  • @tesfaneshgichamo
    @tesfaneshgichamo Před rokem +1

    wow beautiful and well organised !! keep up the good work!!

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před rokem +8

    The vision of His Excellency PM Dr. Abiy Ahmed will take Ethiopia out of poverty.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem +4

    ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የነኩት ነገር ሁሉ የተባረካና ውብ ናቸው አቦ እግዚአብሔር ይባርካቸው ሺህ ዓመት ይግዙን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ዬ ይቅናሽ ❤️

  • @adis7211
    @adis7211 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ምንግሥታችን ሺ አመት ይነግስ❤❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před rokem +6

    መሸ አሏህ የሀገር ልመት መየስደስተቹህ አይነቹን መክደን ይፈቀደል

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Před rokem +1

    ሚዲያ እውነትና ፍትህ ካልዘገበ በማህበራዊ ሚዲያ ዘመን ዞር ብሎ የሚያየው አይኖርም ይዘቱ ላይ አተኩሩ

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před rokem +10

    Please we Ethiopians let us stop hating each other and try to come together and make this our great country more great. Let us stop harassing our official who are trying there best. Let us help them by giving them constructive criticism.

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 Před rokem

      thank you.wonderful wish

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Před rokem

      Some of us we don't born to appreciate only criticizing. What kind of leder we looking if this once not satisfied us? Long life and health for my beloved Abbch. Amen

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před rokem +1

      🚮🥦fool me once you can’t fool me twice, PP cadres

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ከፈተዋ ገና ይጨምራል ።።።።እናመሰግናለን አብቹ

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Před rokem +4

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před rokem +4

    Young and brilliance in leadership with a vision compatible with our present world is not a luxury but a national security issue. The new young and vibrant leadership should set Ethiopian media to voice the Ethiopian narrative to the world, to inform and teach our population, to make us proud, and to rebuild the country's image where it belongs. Please consider original film productions like other national tvs, hire Girum Chala to build english language crew. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před rokem +1

    Very happy for my country Ethiopiayeee 🇪🇹

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před rokem +4

    God bless you our beloved PM don't lose hope because of your enemies. With you are in the majority

  • @mehmedenda3494
    @mehmedenda3494 Před rokem

    ውበት አለው ቆንጆ ነው ገለልተኛ የምትለዋ ቃል ደስ አትልም ለህዝብ አይንና ጆሮ ከመሆን ይልቅ ለመንግስት የቆመ መሆኑን በደንብ እናውቃለን ከተቻለ ebc የሚለውን ብልጽግና በሚለው ቀይሩት

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před rokem +6

    ስላረጉል የተቋሙ አገነባብ ማብራሪያ በጣም እናመሰግናለን!!!
    አቶ ፍሰሀ ይታገሱ የተቋሙ ውበት የበለጠ የጎላ እንዲሆን ፤ሰራተኞቻችሁም ተቋሙን እንዲመጥኑ የኑሮ ለውጥ በማምጣት ተሽለው እንዲገኙ ማድረግ ይገባል።
    1,የተሻለ ተከፋይ
    2,የቤት ብድር አመቻችቶ ቤት እንዲያገኙ ማረግ።
    3, የመኪና ለሚፈልግ የመኪና ብድር ማመቻቸት ይገባል
    በቤት ኪራይ እና በትራንስፖርት ሰልፍ የሚገላቱ የዚተቋም ሰራተኞች ሊሆኑ አይገባም።

    • @endalkwesagn1193
      @endalkwesagn1193 Před rokem

      mehaymmm yetlk mehaymmm

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 Před rokem

      @@endalkwesagn1193 መሀይሙማ በድርጊቱ ይገለፃል ዕውቀት ስድቡ !!!

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes Před rokem +3

    It’s beautiful

  • @geda630
    @geda630 Před rokem +3

    Waaw congratulation ✅️💯 betaam yamraal 👍🍾🥂🙏

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq Před rokem +3

    Beautiful❤❤❤

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Před rokem +1

    Wow . Just Amazing ❤

  • @tyreliouszukarious2582
    @tyreliouszukarious2582 Před rokem +3

    Wedefit with PM Abiy Ahmed Wedefit !!

  • @bek_1234
    @bek_1234 Před rokem +1

    Is it accessible for the public?

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Před rokem +3

    Really interesting “

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 Před rokem +2

    Awesome. congratulations!! 👏👏👏

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Před rokem +3

  • @mmg5475
    @mmg5475 Před rokem +3

    Impressive !

  • @Tesfa1219
    @Tesfa1219 Před rokem +2

    እጀግ በጣም አኩሪ ስራ ነው የሰራችሁት! EBC የሚሰሩ ጓደኞች አሉኝ፤ ተቋሙ እያሳየ ባለው ሽግግር እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ተረድቻለሁ፡፡ በይዘት ላይ እየጀመራችሁት ያለው ለውጥም አስደማሚ ነው! አቶ ይታገሱ ጠንካራ ሰራተኛ፣ ብርቱ፣ ቀና እና ትሁት ሰው ነህ፡፡ አድናቂህ ነኝ! ድንቅ ለውጥ ነው፡፡ በርቱ!

    • @endalkwesagn1193
      @endalkwesagn1193 Před rokem

      ere ere min gud new endet aynet asafari neh benatih maferya...
      ken kelelit ye agezazun aff semto ende bekeken siyastegaba miwl media new endezih asteyayet mtsetew.?
      asafri hula

  • @user-ke1uf7sm1i
    @user-ke1uf7sm1i Před rokem +2

    Amaizing🎉

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před rokem +1

    ስጥ በለው በናትህ ሐይቅ እና ኩሬ ለይ

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před rokem

    የሥራ ባሕላችን ጥሩ ስላልሆነ ሥራ ላይ መዘናጋት እንዳይኖር ሥጋቴ ነው።

  • @geletakedir4342
    @geletakedir4342 Před rokem +1

    This is beyond imagination. Wished to work here.

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před rokem +3

    ሀሳቡም ንድፉም በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ስለምን የግዕዙ ፊደል ተትቶ ፣ EBC በብቸኝነት ለአርማነት ተመረጠ? በአትዮ.ካሉት ብዙ ቋንቋዎች EBCን ሊተረጉም የሚችል እንደምን ጠፋ?! ከላቲንና እንግሊዝ ይልቅ አገርኛ ቢሆን መልካም ነበር። በተረፈ እ.በ.ጥሩ ነው።

    • @CrbinicaMumuzu
      @CrbinicaMumuzu Před rokem +1

      ሰዎቹ ከማንነታቸው የተጣሉ፣ነጭ አምላኪዎች ናቸው ከነሱ የሀገር ፍቅርንና ክብርን አትጠብቅ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před rokem

      ​@@CrbinicaMumuzu
      እናንተ ፋራ ጎንደሬዎች ፈረንጅ ከጠላቹህ ለምን ቲቪ ታያላቹህ ቲቪም የፈረንጆች ነዉ፠ በመጀመርያ ደረጃ እንግሊዘኛ በሕገ መንግሰቱ የፀደቀ ቋንቋችን ነዉ

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Před rokem

      ⁠​⁠@@Hkim185ከመቼ ጀምሮ፧ በመጀመሪያ ደረጃ እንግሊዝኛ ትምህርት መሰጠት የለበትም፣ ልዩ ት/ቤት ካልሆነ በስተቀር። ሲቀጥል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአማርኛ እና ሌሎች የ🇪🇹 ቋንቋዎች ብቻ ነው ማስተማር ያለባቸው። ቅኝ አልተገዛንም ብሎ የሚመጻደቅ ሃገር እንግሊዝኛም ሆነ ሌላ የአውሮፓ ቋንቋ በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ አካትቶ ማስተማር ውርደት ነው።

  • @huriymelesse5950
    @huriymelesse5950 Před rokem

    በነፃነት በገለልተኝነት ኢተዩጵያ ፈስሀና ደስታ የምታደርጎት ያርግላቹህ

  • @eleniduplan2501
    @eleniduplan2501 Před rokem +2

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Před rokem

    It great job but the employee need formal uniform...good salary that goes with the building

  • @senaitmohammed8051
    @senaitmohammed8051 Před rokem

    መጎብኘት እፈልጋለሑ ቦታውን በትክክል ንገሩኝ

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer Před rokem

    የሚያሰታውከኝ ቃላት ከለውጡ በሆላ የሚል ነገር

  • @yonasbekalu6466
    @yonasbekalu6466 Před rokem

    I'm not egoist
    You gonna make
    standup comedy
    We need more than these
    Like food shalter
    And also lastly minimize
    Inflation thank you

  • @hanadagmawi5567
    @hanadagmawi5567 Před rokem +1

    መጎብፕት ይቻላል ??

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před rokem +1

    👍👍👍

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před rokem

    ገራሚ ነው

  • @abrahamghetahun951
    @abrahamghetahun951 Před rokem

    የዱሬውን ህንፃ ስጡኝ ስራ የለኝም አከራይቼ ልጠቀም

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 Před rokem +3

    Abichew gena bezew yasyenale

  • @malkolmkulibali6310
    @malkolmkulibali6310 Před rokem +1

    ዛሬም በድሮው ካሜራ ነው እንዴ የምትቀርፁት? የ ቲክታከር ካሜራ ከናንተ ይፀዳል
    ቪዲዮው ጥራት ይጎድለዋል

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 Před rokem

    Amazing! Unbelievable!

  • @etg9080
    @etg9080 Před rokem

    የመደመር ፍልስፍናን በተግባር ማለት ይህ ነው፡፡ ግን ስራችሁን ብትለዩ ጥሩ ነው፡፡ ወይ ከብት አርቢ ወይ ገበሬ ወይ ጋዜጠኝነትን ምረጡ

  • @jowmind9277
    @jowmind9277 Před rokem

    ኣሪፍ ነው ግን የዋና ዜና ስቱድዮውን የመሬቱን ኤፖክሲ የስራው ሰው የተመታ ነው! 😮🤮 ምን አይነት የተበላሸ ወጣገባ ያለ ል አይን የማይማርክ ስራ ነው በትክክል ስሙዝ ሆኖ ቢሰራ አሪፍ ነበር ! እሁን ያለው መሬት መብራት ሲያንፀባርቅበት በጣም ነው ሚያስጠላው ኮሮኮንች ነው ሚመስለው 22:45

  • @Addistoday
    @Addistoday Před rokem +1

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel Před rokem

    የጎባጣ አሽክር አጎንብሶ ይሄዳል ማለት ይህ ነው፡፡ አሳዳሪው ሲያድርግ ያየውን አሽከርየው ይደግመዋል

  • @baa1547
    @baa1547 Před 8 měsíci

    እኔ መሄድ እፈልጋለው

  • @boxop8634
    @boxop8634 Před rokem +1

    hulum y mengast derjet endi bisra telalk project hagrachen tadge nebar . ketlobat

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰

  • @hailutesfay1262
    @hailutesfay1262 Před rokem +2

    አገር እየተቃጠለች ባለበት ሁኔታ , 110,00 ቤቶች ፈርሶባቸው ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በአንድ ጀምበር ሜዳ ላይ ወድቆ ጦርነት በየቦታው 20 ሚሊዮን ረሀብተኛ ባለበት አገር አፈናው የሰብአዊ መብት ረገጣው አዲስ ቴሌቪዥን station ገነባሁ በአፍሪካ 1 ኛ
    ምናምን እያለ የሚቀልድ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮዋል ያሳዝናል።

  • @happy9177
    @happy9177 Před rokem

    ምን ያርጋል ህንፃ ብቻ ነው የብልጽግና ኮንደም የሆነ የውሽት መጋዝን ቲቪ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Před rokem +1

    ድንቄም ነጻ እና ገለልተኛ አትቀበጣጥሩ

  • @luzmukulu8515
    @luzmukulu8515 Před rokem

    enkan lewerkamaw gize aderesachuh

  • @user-qt9jo9kl9w
    @user-qt9jo9kl9w Před rokem

    ሁሉ ውሸት
    ሁሌም ከመሪዎች ጎን
    ከህዝብ ገንዘብ እየሰበሰበ የሚሰራው ለአምባገነን መሪዎች
    አሰጠሊታ

  • @tamnat6789
    @tamnat6789 Před rokem

    Yamaselew shay lela yetetaw shay lela
    Bezih Keretsa lay inkuan ye shay birchiko achbereberachihu

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Před rokem

    fish የአራዳ ልጅ አይደለክ እንዴ በናትክ ነፃ ገለልተኛ ምናምን ምትለው ትብራብክ please that is my advice to you ! ሰንት የሰራ ባልደረቦችክ ጥፋራቸው እየተነቀለ ሰንት የሀገራችን ወሳኝ ሰዎች ገላን ፖሊሰ ጣቢያ እነሺመልሰ አብዲሳ እያሰገረፋው ባሉበት ሰአት እንዲህ አይነት ጫወታ ህጋዊ ደሀ ካለው ቀልደኛ ጋር ይመሳሰላል።

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w Před rokem

    በል እንግዲህ የአብይ ሙዲስን ሲትረከረክ ለማጠብ ራስህን አዘጋጅ። አንተ ህሊና ቢስ አለቅላቂ

  • @user-ve6vi7mx4b
    @user-ve6vi7mx4b Před rokem

    ቀዳዳ

  • @user-ib4od3ds3v
    @user-ib4od3ds3v Před rokem

    Finishing zero

  • @biruktadesse5658
    @biruktadesse5658 Před rokem

    Servant of PP

    • @ah6121
      @ah6121 Před rokem +1

      Servante of Ethiopia.
      Dedeb ahiya

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 Před rokem

      @@ah6121 my friend people will never understand,,, this is for future people ,, and he is setting extremely high example so people can follow and do better things

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂laughing stock bunch no partiality in Ethiopia at all.

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před rokem

    ከደስተዉ በተጨመሪ ሚኪር ለሂዝብ ስሩ ከልሆነ ሚተቁት ነዉ ኢትቢ ሊባ መለተችን አይቀርም

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 Před rokem +1

    This is really sad to see wasting taxpayers money

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 Před rokem

      It is not tax payer he beg money and build it unlike you complaining not knowing where the money came from.. did you remember when he was doing 100000000000 dollars fundraising dinner he was collecting money to build his country so get your facts and mind straight dingay Ras

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Před rokem

    Why people are taking two lines while they are driving? That so primitive and uncivilized

  • @berentamedia3981
    @berentamedia3981 Před rokem +1

    አብይ አህመድ እሱን አስመስሎ ያደነቆረው የማይረባ አውርቶ አደር ወጣት ይህ ልጅ ነው::
    ማፈሪያ

  • @belovedtube6802
    @belovedtube6802 Před rokem

    ETV አጨብጭበናል 👏👏👏👏👏 በዓይን የሚታይ የማይካድ ለውጥ አለ ቀጥሉበት ከህዝብ ቀድማቹ ነቅታቹ ፕሮግራም ተዘጋጅ በርቱልኝ ❤

  • @fjhggjih5413
    @fjhggjih5413 Před 7 měsíci

  • @user-ib4od3ds3v
    @user-ib4od3ds3v Před rokem

    Finishing zero

  • @user-ib4od3ds3v
    @user-ib4od3ds3v Před rokem

    Finishing zero