በስደት ላሉ ሁሉ የዘመርኩት መጽናኛ መዝሙር|| በእናቱ ጀርባ ሆኖ ስደትን የሚያውቀው እግዚአብሔር ጩኸታችሁን ይሰማል|| Zemari Tadewos Awugchew

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 10. 05. 2020
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / taditadewos
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================
    ©‪@tadewos23‬ has all exclusive rights for all materials in this video. Both the audio and video contents are the property of the singer who is also the owner of this channel. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to ‪@tadewos23‬
    Copyright Š2020: Zemari Tadewos
    እግዚአብሔር የስደተኞችን ጩኸት ይሰማል
    መድኃኔዓለም የተበደሉትን ቀና ያደርጋል
    በጽድቅ ፈራጅ ዳኛ አንድ እርሱ ነውና
    መልስ አለህ ጠብቀው ወገኔ ተጽናና
    ...............
    ተአምራቱን አይተናል ለእስራኤል በግብጽ ሲፈርድ
    ሞገስን ሲሰጣቸው በአሳዳጆቻቸው ፊት
    ፈረኦንና ፈረሱ በባህር ሲከደኑ
    ታላቂቱን እጅ አይተው እስራኤል ሲታመኑ
    ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
    ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
    ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
    ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
    ............
    በእናትህ ጀርባ ሆነህ በግብጽ አይቼሃለው
    ተሰደህ አይተኸዋል ስደት እኮ ጭንቅ ነው
    አንድ ያለኸን አንተ ነህ ብሶትን የምትሰማ
    አላየሁም የማትል ህዝብህ ፍትህ ሲጠማ
    ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
    ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
    ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
    ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
    ..............
    ግፍና ጥፋት ሆኖአል በወገኔ ላይ ዛሬ
    በምድረ በዳ ቀርቷል እየተበላ በአውሬ
    የሆነብንን አስብ ዳግም እጅህን ዘርጋ
    ስደተኞችን አድን ከጨካኞች መንጋጋ
    ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
    ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
    ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
    ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
    .......
    በቀል የኢየሱስ ነው ብድራት የእርሱ ስራ
    እውነተኛ ንጉስ ነው ለድሆች የሚራራ
    እናት እንደሌላቸው በበረሃ ማይተወን
    ሰብሳቢያችን ነው ጌታ ዛሬም እናምነዋለን፡፡
    ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
    ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
    ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
    ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
    ግጥምና ዜማ ዲ/ን ታዴዎስ አውግቸው
  • Hudba

Komentáře • 372

  • @tadewos23
    @tadewos23  Před 3 lety +87

    የራማ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ሰብስክራይብ ተጭነው የደውል ምልክቷንም ይጫኑ፡፡ አገልግሎቱን እናሳድግ፡፡ ዘማሪ ታዴዎስ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

    • @user-is5fh9wf7z
      @user-is5fh9wf7z Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @user-vo3hs9jv3d
      @user-vo3hs9jv3d Před 3 lety

      ውድማችን ጥፍተሐል መዝሙሩችህን እውድቻዋለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +2

      @@user-vo3hs9jv3d Alehugn yene enat. Amen

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

      ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ 👏

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +1

      @@user-oc8lk7kj2i amen

  • @user-iy4mu6rp5e
    @user-iy4mu6rp5e Před 4 lety +21

    የኔ መፆኛየ መዝሙር ነዉ መለሰ አለ ጠብቀዉ 🙏😭

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Před rokem +5

    ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው
    ፀጋው የማይጓደለው አምላክ በበረከት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @lizabezawit4508
    @lizabezawit4508 Před 4 lety +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋይቱን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን ለህዝቦቿ ሠላም ፍቅር አድንት ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y Před 4 lety +18

    አሜን 🤲
    አሜን 🤲
    አሜን 🤲
    እግዚአብሔር ሁሉን ሰሚ ነው አዎ ይፈርዳል ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ⛪⛪⛪❤️❤️❤️🙏🏼

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ በሰላም ለሀገሬ መሬት አብቃኝ

  • @gentegeneee
    @gentegeneee Před 20 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wz1mq9ts9x
    @user-wz1mq9ts9x Před 25 dny

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመንያርዝምልን

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o Před 3 lety +6

    የኛ እንቁ በቤቱ ያኑርልን
    እውነት ስትጠፋ ከሄዱት ወገን መስለህኝ በጣም አዝኘ ነበር እመብርሃን ፍፃሜህን ታሳምርልን ትዳርክን በፍቅር ትሙላልክ

  • @FgMemo-yr1ud
    @FgMemo-yr1ud Před 20 dny

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጣብቅህ❤❤❤❤

  • @KhalidKhalid-tq8iw
    @KhalidKhalid-tq8iw Před 7 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ወድማችን ❤❤❤

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እግዚያ አቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ መህዝሙርህ ሁሉ አይጠገብም ድግል ማርያም በቤቷ ታጽናህ ሰላምህ ይብዛልን

  • @user-lh1gq6th4m
    @user-lh1gq6th4m Před 2 lety +3

    በእውነት እግዚ አብሄር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 11 měsĂ­ci

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ዝማሬ፣መላይክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +1

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @AlemTamru-in8dr
    @AlemTamru-in8dr Před 12 dny

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችን ኢትዮጲያ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ህዝቦቿን ፍቅር እንደ ሸማ ያላብስልን😂😂😂😂

  • @haimihaimi6841
    @haimihaimi6841 Před 4 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ኡፍፍፍፍፍ ዛሬስ አባት ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን 😢😢😢😢

  • @user-uw2zd6qm5p
    @user-uw2zd6qm5p Před 3 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ሁላችን ዝማሬ መላክ የስማን8♥️🙏

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 6 dny

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @yeshegetaneh2531
    @yeshegetaneh2531 Před 9 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብላልህ ወንድማለም

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x Před 3 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 7 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንደምችን

  • @user-yb7yv2le3c
    @user-yb7yv2le3c Před 3 měsĂ­ci

    ዝማረ መላእክት ያሰመዐልና እግዛአብሔር ይመሰገን🤲✝️🥰🥰

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg633 Před rokem

    በእዉነት ኣእጥምት የምያለምል የመላእክት ዝመመሬ መላእክት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን የእኛ መፂናኛ ተመሰገን ሁላችሁ ዘሞሮቼ ዉድ የተዋህዶ ኦሪቶዶክስ ልጆች እንወዳችዋለን ዕደሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tube-t
    @tube-t Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢
    በእዉነት በጣም ጠፍተህ ነበር ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዝማሬዎችህን ናፍቀናል
    እግዚአብሔር የስደተኞችን ጩሆት ይሰማል
    መድሃኒዓለም የተበደሉትን ቀና ያደርጋል
    በፅድቅ ፈራጅ ዳኛ አንድ እርሱ ነዉና
    መልስ አለህ ጠብቀዉ ወገኔ ተፅናና

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 4 lety +2

      አመሰግናለሁ አልጠፋም ከአሁን በኋላ።

    • @aeslefbrehane388
      @aeslefbrehane388 Před 3 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን በጣም እንወድሀለን ወንድማችን በርታ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Před 8 měsĂ­ci

    😢😢😢 መንፈሳዊ ቅናት እና ደስታ ደስ ሲል በራሴ ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ በደስታ ውስጥ ያለ እንባ

  • @alohay1476
    @alohay1476 Před rokem

    እልልልልልልልልል 👏🌺👏🌺👏🌺👏👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺😢😢😢 በእወነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @aalamalam4182
    @aalamalam4182 Před 2 lety

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b Před 8 měsĂ­ci

    አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃነ እኛ ስደተኞቹን ለሀገራችነ አብቃነ🙏

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 Před 10 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመርክን ይባርክልህ ወድማችን እውነት ነው ለኛ ለስደተኞች አሱኑ ነው መጥናኛችን ለደጃፍ ያብቃን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před 2 lety +1

    አሚን
    አሚን
    ዝማሬቃልሂወያሠማልወንድማችንእግዚአብሔርፀጋውንያብዛልህ
    አሚን🤲🤲👏

  • @user-sz1wh1vl7u
    @user-sz1wh1vl7u Před 4 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ጠፍተህ ነበር እንኳን መጣህልን ወንድማችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 Před 7 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🥺🥺🥺ተባረክ ወንድማችን

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ።😥😥

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 8 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላክትን ያማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 3 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላክ ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před 2 měsĂ­ci

    ቃለ ህወሓት ያስማልን ወንድማችን

  • @hayutltube6482
    @hayutltube6482 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍👏👏⛪⛪✝✝👏👏😍

  • @buzebzualembekele9633
    @buzebzualembekele9633 Před 11 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 6 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gr7ls8jp2f
    @user-gr7ls8jp2f Před 3 měsĂ­ci

    አሜን❤❤❤❤አሜን🙏
    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz6fv3vj2w
    @user-zz6fv3vj2w Před 3 lety

    Amen Amen Amen zimara melaekit yasemalin

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u Před 3 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o Před 4 lety +5

    Amen, Amen, Amen 🙏🙏🙏

    • @SerkeAsalfew
      @SerkeAsalfew Před 3 lety +1

      ዝማሪ መላይቅት ያሠማልን ወንጅማችን። አሜን አሜን አሜን እውነክን ነው ይሥማን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 2 měsĂ­ci

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 Před 2 lety

    አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 3 lety +1

    አድ ያለህን አተ ነህ
    ብሶትን የምትሰማ
    አላየሁም የማትል
    ህዝብህ ፍትህ ሲጠማ😥
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን ታዲወስ ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ልብን የሚያሳርፉ ናቸው በርታ ያሁኑ የሳውዲ ጭቀት አብቅቶ አምላክ ሆይ ላገራችን በሰላም አብቃን በጸሎት አሳስብልን ወድማችን እኔ እህተ ማርያም እባላለሁ እዲሁም ሁላችሁም እት ወድሞቻችን በጸሎት አስቡን ባሁኑ ስአት ሳውዲ ያለን ልጆች በጭቅ ላይ እንገኛለን ብቻ በቸርነቱ ያሳበን 😥

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ወንዲማችን

  • @user-qr3tn1ez5l
    @user-qr3tn1ez5l Před 3 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን😢😢

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @letekidansolomun1427
    @letekidansolomun1427 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የተስፋ መዝሙር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před rokem

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ወድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እወድህአለን በስደት ያለን 😢❤😢💚💒💚

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před 2 měsĂ­ci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +1

    ጠፍተሀል ናልን ዝማሬመላአክትን ያሰማልን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      Eshi

    • @lishan0974
      @lishan0974 Před 3 lety

      zemare melaektin yasemalin mengistun yawrisilin fetari cuhetachinin yisman Weto Ke Meqret Yisewuren Tselotachum Ayileyen Amen(3)

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m Před 3 lety +3

    በጣም የምወድክ ዘማሪ ነክ ወንድሜ
    ሃይማኖቱን ቀረ ሲሊኝ እንኳን ያንተን መዝሙር
    መስማት አልተውኩም እግዚአብሔር ይመስገን
    አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናክ የኔ ወንድም!!
    በዛላይ ወንድሜን ስለምትመስል እሱን ባየው ቁጥር አንተን አስታውስሃለው።

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። በሐይማኖት ያጽናን።

  • @zebenaywendey7140
    @zebenaywendey7140 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤🌷

  • @senayithailemariam187
    @senayithailemariam187 Před rokem

    Amen amen amen wud wendme tegawun yabzalh mezmurochih yatnanugnal

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před 3 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @ddgc9765
    @ddgc9765 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    መ

  • @maezameskele2599
    @maezameskele2599 Před 2 lety

    Amen 3 zemari melket yasema 😍🙏

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b Před 8 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ይሀን መዝሙር ስስማ የምፀናናው ጌታ ሆይ ስደተኛችን ልጆችህን በሰላም ወደናት ሀገራችን መልሰን 😢😢😢😢😢

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Před rokem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤

  • @user-hf5ke6tp3q
    @user-hf5ke6tp3q Před 3 lety +1

    አሜን(፫) ዝማሪ መላአክትን ያስማልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-xp8wt5pb3d
    @user-xp8wt5pb3d Před 8 měsĂ­ci

    አሜንአሁንምአይርሳምእሱቸርአባትነው❤❤❤❤

  • @MemnetMetko
    @MemnetMetko Před 3 měsĂ­ci +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ou4ju1gy5d
    @user-ou4ju1gy5d Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ፈጣራችን በምህረቱ ይመለከተን

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @genet6181
    @genet6181 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @timnitmogos6633
    @timnitmogos6633 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN ZMARIE MELAEKT YASEMALEN

  • @Geni2341
    @Geni2341 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ስደት ያለን በጣም የምያፅናናን ሞዝሙር ዝማሬ መለክት ያሰማልን 🙏❤️😥😥

  • @yarus1020
    @yarus1020 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen zemare melaeket yasemalen wendmachen

  • @wwhfaf1019
    @wwhfaf1019 Před 2 lety

    ዝማሪመላእክትያሰማልንወንድማችን አሚንአሚንአሚን

  • @user-wk6vo6ow8d
    @user-wk6vo6ow8d Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Zemare Melaket yasmllgn

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l Před 4 měsĂ­ci

    አሜን❤❤❤

  • @zenabyezezew4503
    @zenabyezezew4503 Před 2 lety

    ዝማሬመላእክትያሠማልን👍👍

  • @agezetade2113
    @agezetade2113 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልክ

  • @cell9765
    @cell9765 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከይሁን

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሰደት መፅናኛችን መዝሙር ነው ➕

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 10 měsĂ­ci

      bwnt zemare meleakten yasemalen wendmchn 😢😢❤❤❤✝️✝️🙏🙏🙏

  • @user-ne5lo8mb7n
    @user-ne5lo8mb7n Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh400 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mazamulat9624
    @mazamulat9624 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን
    ⛪️💞💞🙏🙏🙏⛪️⛪️😍😍😍

  • @FgMemo-yr1ud
    @FgMemo-yr1ud Před 20 dny

    ጠፍተሀል ናልን❤❤❤❤❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን ግን ጠፍተሐል።

  • @user-ws9nj9xy1g
    @user-ws9nj9xy1g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @koki1872
    @koki1872 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-xp8wt5pb3d
    @user-xp8wt5pb3d Před 8 měsĂ­ci

    ፀጋውይብዛልህወድሜ

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc Před 8 dny

    zmar melaekt yasemaln 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m Před 14 dny

    Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emeaemea9271
    @emeaemea9271 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🤲🤲😭😭🙏🙏

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 Před 3 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዋንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💓💓 ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በስግደት ላለን ሁሉ በሰላም ላገራችን ያብቃን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @elsahabtom7783
    @elsahabtom7783 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏