በደምባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ!--"ጆ ባይደን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 77

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እሄን ሰውየ አስወግዶ ከኒኩለር ይታደገን።መቸም እግዚአብሔር በራፍ ሳይከፍት መስኮት አይዘጋም።❤

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 Před měsícem +1

    You're one of the best journalist ever I know in our country; keep reporting up! well done!

  • @mahze5320
    @mahze5320 Před měsícem +3

    ኮሮናው ጨርሶ በወሰዳቸው

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Před měsícem +3

    ውድና የማከብርህ አለምነህ አንተም ብዙ አልቀረህም ሶ ለገንዘብ ብለህ ዳንኪራ አስረሽ ምችው አድቨርታይዝ አታድርግ ነውር ነው። ተው ተው ወደ ጌታ ተጠጋ ከሞት ያስመለጠህን አትርሳ ሁለተኛ እድል የለም ያኔ ከሞት የተፋህ ለሱ እንድትኖር ነው ቀን የተጨመረልህ አስተውል ወንድሜ ከዳንኪራ ጋር አትተባበር እሱ የጨለማ የአጋንንት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተጽፏል🤗

    • @user-ed7en9nx4b
      @user-ed7en9nx4b Před měsícem

      አይደብርህም የብልጽግና ወንጌል በኮሜንት ስትሰብክ

    • @w.h167
      @w.h167 Před měsícem

      ምን አገባህ ዳንኪራውን ዛርህን የሚያስነሳብህ ከሆነ የአለምነህን ቻናል አትከታተል😂😂

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Před měsícem

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @angeln9985
    @angeln9985 Před měsícem

    ጠቃሚና ኣሁናዊ ዜና ነው።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před měsícem +1

    አብነት አሪፍ ዳዊትም ያው ነው።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    አለምነህዬ የዘገባህን ስዓት በጉጉት ከሚጠብቁት አንድዋ ነኝ የጆባይደንን መጨረሻለማየት ጉዋጉቻለሁ ስለምትስጠን ጣፋጭዘገባ እናመስግናለን ክብር ለአለምነህ ዋሴ❤❤❤

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před měsícem +1

    Thousands I can say millions of our people are displaced in this heavy rainy season..we worried about the surplus America

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    ክብር ለሚስጠው ክብር እንስጥ❤❤❤

  • @tamirattadesse756
    @tamirattadesse756 Před měsícem +2

    አለም በትራምፕ ግድያ የተነገረውን ትርክት በጣም አምነኸዋል ትንሽ ቀን ብትጠብቅ ይሻላል

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před měsícem +2

    ያ መናጢ ልጅ ተመችቶኛል 😂 ድል ለዶናል ትራምፕ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹berta Alme🎁

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před měsícem +2

    ድል ለትራንፕ ✊ ዉድቀት ለሰዶማዉያን ☹️

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 Před měsícem +1

    ተረቱ መሆን ያለበት በደንባራ በቅሎ ሳይሆን
    በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው

    • @fissehahaile291
      @fissehahaile291 Před měsícem

      @@zeleketeklue2483 አንተ የምታቀው ብቻ ነው ትክክሉ?

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik Před měsícem +2

    ትራምፕ የሚባል ግዑዝ ለአፍሪካ ጥሩ አመለካከት ባይኖረውም ደጋፊው ነኝ።

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Před měsícem +1

    አለም ትራንፕ ላይ የተተኮሰው ተቀባይነትን ለመጨመር በራሳቸው በሪፐብሊካኑ ነው።

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před měsícem +2

    ስላገርህ ፖለቲካ ማውራት ስትፈራ slaamerica ጥበተርቃለህ

  • @mohammedkadre2367
    @mohammedkadre2367 Před měsícem

    በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před měsícem

    ጆባይደን ደክሞአል

  • @raheltesfasion
    @raheltesfasion Před měsícem +1

    Hahahahaha Denbar Mr Biden 🤣

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem +1

    Alemnek
    Where would you dtand in the distribut I on curve if a FBI scientist give you a hypothesis to reject or accept? The convention p er se is not legally eligible to buy alcohol but smoke.

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před měsícem

    በርታ❤❤❤

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před měsícem +1

    Trump 2024❤

  • @minilikmengstu8311
    @minilikmengstu8311 Před měsícem

    ፈጣር እማ በኮቪድ መልክት ላከላቸዉ😅

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před měsícem

    ANBESAWE ETHIOPAWEWE ALEMENEHE WASEE WENEHE DESSE SELE....

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Před měsícem

    አለምነህ በተደጋጋሚ ጆ ባይደን አንደበትህ ላይ ስለቆዩ ነው መሰል ስለ ትራንፕ ስትገልፅ የጆባይደንን ስም ነው የምትጠራው ምን አልባት አንድአንድ አድማጮች እንዳይደናገሩ ስሞቹ እንዳይምታቱ ብታደርግ ወይም እንዳትዘናጋ ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik Před měsícem

    am our ripublican

  • @yohannesliku5943
    @yohannesliku5943 Před měsícem

    በደንባሪ በቅሎ ነው

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před měsícem

    ቻዎ አባታችን !ካስገቡህ መንግሥተ ሰማይ ቦታ ያዝና ጠብቀኝ...የትራምፕ ርግማን ወይስ ኮቪድ?

  • @afem9862
    @afem9862 Před měsícem +1

    Liyaswegdut eyaseru yehonal.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před měsícem +1

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማሰላለች አንተ ነህ ምን አገባህ ሰው ሀገር ለነሱ ተወው ምነው ሰለታገቱት ተማሪዎች አትዘግብም ልሰ😮ሳንህ እዛላይ ተዘጋ😂😂😂

    • @mahze5320
      @mahze5320 Před měsícem +2

      የኛን አገርማ የሚያማስሉ ሞልተዋል የውጭ ዜና መዘገብ ብዙ እውቀት ይጠይቃል አለም ደሞ ይችላል

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před měsícem

    በአረብ ሀገር ታዋቂ የሆነው ትንቢት የምትናገር የአሜሪካ ምርጫውን የሚያሸንፈው ሴት ናት ብላለች ከ2ገላግላን ነበር ቢሆን ኖሮ

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před měsícem +1

    ለምን አሸባሪ ተብሎ አልተጠራም ጥያቄዉ አንቴንም ያካትታል

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem

    ይቺን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመው ከምርጫው ዞር ቢል ይሻለዋል ነበር

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 Před měsícem +1

    የሚገርም የሽማግሌ ጋዜጠኛ! "ያ መናጢ...." ምን አሀባህ አግብቶህ ነው መሳደብ ደረጃ የደረስከው? እውን ይህ የጋዜኛ ስነምግባር ነው? አፈርኩብህ ማፈሪያ የሆንክ።

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 Před měsícem +1

      ወረቀት የለህም ትራምፕ ጆሮህን ይዞ ለአብይ ይሰጥሃል

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye Před měsícem +1

    አለምነህ:-አዝናኝ እና አስገራሚ ንግግር
    ። ያ መናጢ ልጅ
    ። ሰርግና ምላሽ
    ። ትራምፕ ሞተው የተነሱ ሰው ናቸው
    ። ወደ አንዱ ቢሆኑ የሉም
    ። ሀገራችንን በእጃችን እናስገባ
    ። የክርስትና ብሄርተኛ አስኳል
    ። ቅንጣቸውን
    ። አቀጭመው
    ። ተዋጋ፣እንዳትሸበር
    ። እብዱ ቢሊዮነር
    ። አልተካም ተተካ
    ። ቻይናን ያበሳጩ ጉዲት
    ። የእርሶ እየወረደ ነው ያለው
    ። ታሸንፍለች ብላችሁ ነው?
    ። ቤቱን ልናጣ እንችላለን
    ። ጋልቫናይዝድ መሆን አለባቸው
    ። የቴሌቭዥን ሙግት
    ። ፍዘት እና ግራ መጋባት
    ። የመኖሪያ ቀበሌያቸው
    ። እርምጃ የመቁጠር ያህል
    ። እንደ ማህበል የሚቆጠር
    ። አንረን አክርረን
    ። በፍጥነት የማርጀት ሁኔታ
    ። የታወከ አለም
    ። ዶክተር ጅል

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Před měsícem +1

    ኢሳያስ ግለቱ ስትል ምን ምለትህ ነው?

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před měsícem

    Korono teftewal betam wishetamoch yemitigermu nachu.
    Wishet bewishet betam yigermal.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Před měsícem

    ውይ ዴቭ

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z Před měsícem

    ንግግር የምርብሀል

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Před měsícem

    ትራፕ Londing❤

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem

    Then Jesus said., Alemnek Do you curse on natural illness of a man? The mule cried hard.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Před měsícem

    😂😂😂😂 ወይ ርእስ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před měsícem

    Gobayden bemote 😢😢😢😢

  • @semiramusa3217
    @semiramusa3217 Před měsícem

    😂😂😂😂😂 እዉነት እነዚህ ናቸዉ ስለ ዲሞክራሲ ዓለምን ሊያስተምሩ የሚመኩሩ ለምሳሌ ይህ ባጃጃ ባይደን ከ45 ዓመት በላይ ከነጭ ቤቱ ሳይርቅ አሜርካ የተማረ የሌላት ይመስል ከዚህ በላይ ዲክተተርሺብ አለ።

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem +1

    Using methods to measure dings might force you take a 20 yr old all the way through to January 06. Do not judge by delusion but fact.

  • @AWELbeharu
    @AWELbeharu Před měsícem

    የእስራኤሎች ሴራ ነዉ አሜሪካ ከኤስራኤሎች ሴራ አትወጣም

  • @berhanuaeyle9686
    @berhanuaeyle9686 Před měsícem

    በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ ምን ያስብላል ?

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před měsícem

    ክርስቲያንን አሸበሪ አልኩት

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před měsícem

    እውነት የወንድ ቂጥ ከወንድ ቂጥ ከማጋባት አለም ብትጠፋ ይሻላል
    ሀይማኖታዊ ስርዓት አሜሪካን ለይ ቢተገበር ለሙስሊም ሰላም ነው ሀይማኖት ለብጥብጥ በአለም ለይ ተመቻችቶ አያውቅም ተከባብሮ እንጂ የአሜሪካ አስታራቂ ዲሞክራሲ የውሸት ነው
    በግልጽ የጥንቆላ ትምህርት በእንግሊዝ ዩንቨርስቲዎች እና በአማሪካ ዩንቨርስቲ ዎች እየተሰጠ እንዴት

  • @Daniel-dl1hk
    @Daniel-dl1hk Před měsícem

    ኣትዋሽ ኣሃ ለካ እንጀራህ ነው ስለ ተፈጸመው መነሻና በቂ የሆን መረጃ ሳይደርስህ ብዙ የማመኳሸት ና የመደገፍህን እንካ ስላንትያህን ብተጨባጭ ማስረጃ ብታቀርበው ይሻል ነብር ላንተም ቢሆን እፎይታን ባስገኘልህ ነበር ኣየ ያንተ ንገር ኣይላወስ ኣይጋገር እንዲህ ሆኖ ሲቀር

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před měsícem

    😂 ኧረ ባክህ በሳቅቅቅ ትራምፕ ሞቶ ተነሳ እንዴ ለካ በBB rifle? ኧረ አትቀደድ ወደዛ እኛ ሆሊውድ አይደለንም። 1ሴሜ ይላል ከ130 ሜትር ተኩሰህ ታውቃለህ? የጥይት ድምፅስ ትለያለህ?

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před měsícem

    ወይስ አሸባሪ የምለዉ ቃል ሙስሊሞች ስሆኑ ነዉ

  • @abel8835
    @abel8835 Před měsícem

    አለም ነህ ዋሴ( ያ መናጢ የአመፅ ልጅ) አይባልም ይሄ ቡሃቃ አፍህን ስርአት አስይዘው እንድ ጋዜጠኛ ብቻ ዘግብ እቃጣሪ አትሁን ክፍት አፍ ዱርዬ😂

    • @w.h167
      @w.h167 Před měsícem

      ስሙን ለሰው አወረሰ ማለት አንተ ነህ! አለምነህ የሚናገረውን ያውቃል : እንዳአንተ በአፉ አያርም እሺ

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Před měsícem +1

    እግዜር ከስርከስራቸው እየተከታተለ ሴራቸውን እያከሸፈ እንደሆነስ?