ሁሌ ራስህን ባትሆን አሪፍ ነው / AWRACHILL.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 222

  • @eyobarsenal1598
    @eyobarsenal1598 Před rokem +33

    Podcast መጀመራቹ ደስ ይላል ጥያቄ ወይም ርዕሱን ቀድማቹ አስቡበት እዛው መጣልኝ እያላቹ ሀሳቦች ሳይፈፀሙ ወደሌላ ጥያቄ/ሀሳብ ስትገቡ ነበር:: getting producer or asking fans for topics and questions would help.በተረፈ 👏👏👏this was great.

    • @yeabsirafantahun907
      @yeabsirafantahun907 Před rokem +4

      but don't you think this is the beauty of it. them saying whatever they think make them relatable

    • @nibutube6075
      @nibutube6075 Před rokem +4

      @@yeabsirafantahun907 both idea are interesting

  • @Yabsrakibret
    @Yabsrakibret Před rokem +20

    "It is better to be a lonely lion than a popular sheep"

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg Před rokem +7

    I'm going through a very hard time in my life but everytime I see you guys, you put on a smile on my face! Thank you!

  • @HABESHAWIT217
    @HABESHAWIT217 Před rokem +5

    እንኳን ከዘመነ ውጪ(ግንብ) ወደ ዘመነ ቤት(እንጨት )አሸጋገራችሁ 😛😛😛🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @nebiyutamerat1149
    @nebiyutamerat1149 Před rokem +8

    I think it’s short make it longer
    We deserve more 🤷‍♂️
    Beterefe yabede new🔥

  • @emanbintislam5066
    @emanbintislam5066 Před rokem +2

    swedachihuko💙

  • @enathagertube.7917
    @enathagertube.7917 Před rokem +1

    wow በጣም ለብዙ እቅድ እንደያዛቹ ከእስቲድዮ ለውጥ ያሰታውቃል በረቱ

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Před rokem +2

    አሪፍ ነው ግን Awra Chill የሚለውን
    አዉራ ጭዉዉት ብትሉት ይበልጥ መልካም ነው ብዬ ሃሳቤን ሰጥቻለው

  • @itsmame8353
    @itsmame8353 Před rokem +4

    10th subscriber wedefit endatresug

  • @HAB1_TUBE
    @HAB1_TUBE Před rokem

    ራስህን መሆን ማለት ልክ እና ወጥፎ የሆንን ነገር ካወክ በዛ መንገደ ትመራለህ መክንያቱም ሁሉም ሰዉ ህሊና አለው ስለዚህ መጥፎ ነገር አያሪክ ራሴን እየሆንኩ ነው ልትል አትችልም
    ስለዚህ ራስን መሆነ ማለት ሰውኛ ምግባ ርህን
    ይዘህ መንቀሳቀስ
    አሁን ለምሳሌ አንድ ሰዉ ሰዉ እየረዳ ብታየው እና አንተ ለወረዳት ፍልገህ እሱ ስለረዳ አኔ አልረዳም ራሴን መሆን አለብኝ አትልም
    ሁሉም ሰዉ በትክለኛ መንገድ መሄዲና ማድረጉ ራሱን አልሆነም ማለት አደለም
    መሆን ምትፈልገውን ነገር ትምክርራህ መሆን
    መትፈልጋውን ነገር ስደርግ ሚዘናዊ መሆን አለብህ
    ከዚህ ውጫ ሰዉ የፈለገውን በልህ አያገባህም keep going አለቀ።

  • @natitariku
    @natitariku Před rokem

    ዋዉ በጣም ነው ደስ የሚለው አሪፍ ለውጥ ነው በርቱ

  • @vlogsmatter8195
    @vlogsmatter8195 Před rokem +1

    Demo congratulations blenal.
    Bertu brazeroch

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 Před rokem +59

    እዪ ሲሊፐርክ ገረፈን እኮ😂😂😂 በተቻላቹ መጠን የእግራቹን ውጥግር አታሳዪን ትርጉሙ ሌላ ነው ውዶቼ

    • @fish33332
      @fish33332 Před rokem

      😂😂

    • @Ethiopia291
      @Ethiopia291 Před rokem +1

      ወሬኛ😏 እደፈለገ ይሁንበት እዩን አትኪብኝ😡

  • @sofoniasteshome1547
    @sofoniasteshome1547 Před rokem +4

    Great to see this progress u guys talking about more serious stuff makes me see ur other side so i really like it

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Před rokem +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ✌️✌️ ጥሩ ጥሩ topic ደሞ ምረጡ ...support u

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Před rokem +2

    Please read sociology 101 books and may be start use that as your structure for your discussion. You can start read chapter 1 and discuss o that or give your reflection and so on. By doing that you guy can make more than 25 shows, if not hundred

  • @nathnaels6925
    @nathnaels6925 Před rokem +1

    Perfect closing

  • @elsi8538
    @elsi8538 Před rokem +2

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁልግዜም ቢሆን በሰፊው በተለያየ ጉዳዮች ላይ ያላችሁን ሀሳብ መስማት እፈልግ ነበር ። ትንሽ ሰአት ብትጨምሩ ደስ ይላል ምንም አይሰለችም።

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ጂማሮ ነው በርቱልን ሰአቱን አስረዝሙት

  • @redu4445
    @redu4445 Před rokem +2

    The intro sound is fire🔥

  • @Selam158-j9k
    @Selam158-j9k Před rokem +5

    Congrats on the new channel, proud of you guys ❤

  • @melatseyfu7270
    @melatseyfu7270 Před rokem +5

    እርስ በእርስ በደንብ ስለምትግባቡ እኮ እኛ ሳይገባን የምታቆሙት ሀሳብ አለ

  • @fidelreact
    @fidelreact Před rokem +3

    እዩ እግሩን ሊሰቅል አለና ትዝ ሲለዉ ሲሊፐር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @haphtom
    @haphtom Před rokem +4

    አረ ከረዲት ይሰጠኝ pls ከ 3 ከ 4 ወር በፊት ለምን podcast አትጀምሩም ብየ ነበር እኮ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +1

    እስቴዲዮ ቀየራቹእንዳ አውራውያን አሪፍነ ጅማሬነው👍👍በርቱ አዝጎች

  • @tarikasefa2586
    @tarikasefa2586 Před rokem

    Betam new dess yaleg awra bezi meten madegu 😍😍😍 satno demo yelele temechitagalechi😜😜

  • @ASERDAWIT1
    @ASERDAWIT1 Před rokem +4

    Awra awra 😃😃

  • @saliemhaile5112
    @saliemhaile5112 Před rokem +2

    Wishing you a good start 🎉🎉🎉

  • @MG_22
    @MG_22 Před rokem +3

    We here awrawiyan

  • @etkomtechnology9810
    @etkomtechnology9810 Před rokem +3

    Amazing Studio! :👌

  • @dawitheibistu7832
    @dawitheibistu7832 Před rokem +3

    ሳጥኑን ቀይሩት ወይ ውስጡ ምን እንዳለ አሳዩን

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před rokem +3

    ወንበር ሰፋ ብላችሁ በመቀመጣችሁ ደስ ብሎኛል:: እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ😂

  • @seyaboss7303
    @seyaboss7303 Před rokem +1

    በምርጥ ስራ ነው የመጣቹት በጣም ደስ ብሎኛል ። እዩ ጥሩ እየተማማርን ነው ያልሽው እውነትሽን ነው ወላሂ ... 😉

  • @jaferwazza3404
    @jaferwazza3404 Před rokem +2

    Awrawyan endew mn largachu gezeyachenen endet endmetataftuln waw konjo podcast endemuhon amnalew bemechelewm lemagez zegju ng

  • @mcambe5990
    @mcambe5990 Před rokem +3

    Awra yilhal

  • @mela_akamela_realy1221
    @mela_akamela_realy1221 Před rokem +1

    እውነት ነው እራስን መሆን በመስመር ነው አንተ ውስጥ ያለው ትንሽ % ነው ሌላው ሰው ውስጥ ያለው ሰው እራስን መሆን ሚለው እስከዛ ድረስ ነው ከዛ ከዘለለ 😅its up on u it have some consequence

  • @sofoniasteshome1547
    @sofoniasteshome1547 Před rokem +1

    ante sele raseh metasebew, lelaw sew sele ante miasebew ena ya sew selante yasebal beleh metasebew wow wow wow adis idea

  • @alekagebrehana
    @alekagebrehana Před rokem +8

    Can you guys upload on Spotify as you proceed

  • @AKRUNALDO
    @AKRUNALDO Před rokem +2

    The G.O.A.Ts🦙 it's perfect but make it longer guys beterefe much love💛💛💛

  • @serdionmusic
    @serdionmusic Před rokem +3

    chill yilal awra

  • @MillionBedo
    @MillionBedo Před rokem +5

    A nice and on time move!! 👏🏽
    በከባድ ርዕስ ነው የጀመራችሁት። በርቱ!

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Před rokem

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ✌️✌️ ጥሩ ጥሩ topic ደሞ ምረጡ ...i support u

  • @hermelayohannis4637
    @hermelayohannis4637 Před rokem +2

    Zenab eyezeneb selehon mnamn yemilu sebeboche ayenorum beln tesefa enadergalen sound proof studio yimeselale meberat erasu generator stand by nw yemilu chemechemetawochem alu 😂😂😂😂😂😂😂 next chapter bertulen 💪💪💪😍😘😘

  • @raziLaw
    @raziLaw Před rokem +1

    ራስን አለመሆን
    1. Morally wrong ነው፤
    2. real ማንነት ሲታወቅ consequence ጥሩ አይሆንም፤ ብዙ ነገር ሊያሳጣን ይችላል።
    3. ዋናው ደግሞ ውሸት ነው። የውሸት ውጤቱ ደግሞ የታወቀ ነወ።
    እና ወዘተረፈ😋

  • @hayatnassr8739
    @hayatnassr8739 Před rokem +1

    Congratulations ! 💗💗💗

  • @etkomtechnology9810
    @etkomtechnology9810 Před rokem +2

    I have a 'Satin' just like this one 😆
    Shime egrihin Ansa😆

  • @seidabdie2198
    @seidabdie2198 Před rokem +2

    ውይይቱ አሪፉ እና አስተማሪ ነው ግን ለሌላ ግዜ ግን ሰለምታወሩት ሀሳብ በትንሽዬ ወረቀት ፖይንቶችን ፅፋችሁ ብትመጡ የሀሳብ እጥረት አይኖርም የተሻለ ውይይት ማድረግ ይቻላል በተረፈ ይመቻቹ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +1

    I love you guys, am chilling 😊

  • @kirubelzewdu
    @kirubelzewdu Před rokem

    Wow ምርጥ ነው ya first time podcast አይመስልም

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před rokem

    ዛሬ ነው ይሄኛውን ቻናላቹን የተቀላቀልኩ❤ ደስ የሚል ነው ጅማሬው

  • @atikiya5946
    @atikiya5946 Před rokem +1

    When firish says "ራስህን ታጣራለህ" i can't😂😂

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Před rokem +2

    እዚም ቁምነገር የለም🤣🤣😍

  • @clickjossiy
    @clickjossiy Před rokem +4

    Ere eyu graphics chemeralech......yabede channel ere subscribe eyaregen wegen🙏🙏🙏💙💙

  • @user-qg7qj2ym4o
    @user-qg7qj2ym4o Před rokem +2

    ቦታው ይገርማል የማይክ ጉዳይ ግን በዛ ከምር በይበልጥ ሽሜ ጡጦ አስመሰለው ፥ ያው ወጪ ወቷል ግን ማይኩ በዛ በተረፈ ለውጥ ይገርማል "keep moving forward "👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ananeyaayalew5533
    @ananeyaayalew5533 Před rokem +3

    This idea was so good on so many levels, the fact that people struggle to be themselves and pretend to be different person to look good. We shouldn't pretend but also respect othet people on some level.

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Před rokem +1

    All what you discussed is focused only ethiopian, other country ppl are not as you said most of them are them self anywhere they go at work home or ..... we ethiopian we learn a lot from them Bing your self .

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 Před rokem +9

    እንደራሴ እራስን አለመሆን ችግሩ እራስክ ላይ ነው ማለቴ ያልሆንከውን ነገር ለመሆን ትሞክራለክ ለመወደድ ብለክ ይህ ማለት የማቶደውን ነገር ለሰው ብለክ ደስ ይለኛል ትላለክ ለምሳሌ ምግብ ላይ ሳሮንን አነሳልካለው ሽሮን አሎድም ስላለች የተወረደባት ስድብ እና በገፋት በገፋት አደለም የምር ግን እኮ ሽሮ የሚወደድ ነገር ሆኖ አደለም ግን ያሰው አናናቅክ ብሎ ያስባ ግን አንተ አሎደድከውም ነገር ግን ካጣክ ትጠቀመዋለክ ግን ያነገር ምርጫክ አደለም ግን እራስክ ሳትሆን እወደዋለው ብለክ ወይም ያልሆንከውን ለመሆን ስትሞክ እራስክን ታጣዋለክ ማለት አንተነትክ የሚወሰነው የራስክ ማንነት ላይ ነው ወይም ደሞ የሆነ ሰአት እራስክን ሳትሆን ትኖር እና የመጨናነቅ እዛ ቦታላይ ያለመገኘት ወይም ደስተኛ አለመሆን ትጀምራለክ ከዛ ያሰው እንዲቀበልክ ወይም እንዳይርቅክ እራስክን ሳትሆን ትቀርበው እና ከዛ አንተ ከዛሰው የመራቅ ስሜት ያድርብካል ብዬ አስባለው አንዛዛሁት መሰለኝ ይመቻቹ

    • @DainLemaDainLema
      @DainLemaDainLema Před rokem

      ደአ የደአ ልጅ ነኝ ሽሮ አሎድም ዱባማ ሳየው ራ ሱ.....

  • @papaapodcast
    @papaapodcast Před rokem +2

    love the idea..simple con'vo,
    you guys cant stop surprising us awrawiyans....keep up the good work lads!

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 Před rokem +1

    Mndnawe selpro 😂😂😂

  • @leobest7151
    @leobest7151 Před rokem

    abo awrawochhhhhh eko nefssss nachu

  • @lelloguta9053
    @lelloguta9053 Před rokem +1

    የእኔ ውቦች በዚህ ከች አላቸው ስዎደቸው እኮ❤😍💋

  • @TikTok-dx1mg
    @TikTok-dx1mg Před rokem +2

    intro soundtrack is hot🔥👌

  • @fuadabdu77
    @fuadabdu77 Před rokem +1

    🤣🤣አያ ፍርሽ ራስህን ታጣራለህ እንዴ አላለም ይሜ😂😂

  • @eyob2131
    @eyob2131 Před rokem +1

    Arif idea nber yansahut katlubat

  • @hani6370
    @hani6370 Před rokem

    Mewedachu lijochi wow andega new kemerr new melachu ena salwek alalew malat alwedem ewekay yameltegal guys 😍😘😘😘

  • @mychoices2106
    @mychoices2106 Před rokem +2

    Arif new gin before you start your podcasts do some research about the topics so that ur podcasts will be productive

  • @salisalita630
    @salisalita630 Před rokem +3

    Podcast መጀመራቹ አሪፍ ነው ይመቻቹ❤❤❤ ግን ሀሳባቹን በደንብ ሳትነግሩን ብዙ ነጥብ ታነሳላቹ አንዱን ፖይንት ጨርሱ እና ወደቀጣዩ ሀሳባ ሂዱ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +1

    ለውጥ አለ በጣም በርቱ በሠው ላይ ሙድ እየያዛቹ ታዝናኑናላቹ ይመቻቹ

  • @firehiwotabebe3076
    @firehiwotabebe3076 Před rokem +1

    ምርጦቹ በርቱልን ደስ ይላል በጣም ❤️❤️❤️

  • @yaredo9829
    @yaredo9829 Před rokem +3

    ሳጥኑ ተመችቶኛል

  • @mela_akamela_realy1221
    @mela_akamela_realy1221 Před rokem +1

    ሁልጊዜ እራስን መሆን ከመሀበረሰቡ ተቃራኒ መቆም ማለት አይደለም አሁን ብዙ ቦታ ምናስተውለው እሱን ነው
    እራስን መሆን ማለት እራስን 💀(አናትን ) የቀደመውን መሆን ማለት ነው እንደኔ የቀደመው ደሞ መሀበረሰቡ ውስጥ ነው ያለው
    እራስህን መሆንህን እንደውም መመዘን ያለብህ ከመሀበረሰቡ ባለማፈንገጥ ነው

  • @abeldebebe4482
    @abeldebebe4482 Před rokem +1

    Congrats awrawyan ,
    Keep going 🤞🤟

  • @zelalemtesfahun2005
    @zelalemtesfahun2005 Před rokem

    Nice move guys really appreciate you!👏 and the studio 👌 but a bit adjustment on the sound

  • @bettybooo1016
    @bettybooo1016 Před rokem +1

    ማይኩን ትንሽ ዝቅ ብታደርጉት ድምፁ ትንሽ ጆሮ ይወጋል እና ሽሜ እግርህን ብታወርድልን እና ምንድን ነው ራስን መሆን ስርዓት ከማጣት ጋር አይገናኝም ራስን መሆን ማለት በራስ መኩራት ባለህ ነገር አለማፈር አስመሳይ አለመሆን እና ለሰውነቱ ትልቅ ክብር የሚሰጥ በሚኖርበት አካባቢ ምቾት የሚሰጥ ያልተፃፉ ህጎች የገባውና የሚጠቀምበት ምርጥ ሰው ማለት ይመስለኛል 😊

  • @alemayhugermew1020
    @alemayhugermew1020 Před rokem

    YACHI TEREBEZA BEZI SATEN TEKEYERECHE JEMEAWWWW

  • @tsehaydawit
    @tsehaydawit Před rokem +1

    congrats Awrawyan🥰👏

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 Před rokem +2

    እና መጨረሻ ላይ የተነሳው ሀሳብ ምርጥ ነበር ታዋቂ ሰዎች አንድ እራሳቸውን ሊሆኑለት ሚገባሰው መኖር አለበት የተባለው ብዙ ግዜ ድብርት ውጥ ሚገቡት እረጅም ግዜ እራሳቸውን አይደሉም በስራም ሆነ በሌላ ምክኛት

  • @bini2842
    @bini2842 Před rokem +2

    Awra ምርጦች ትመቹኛላች 😍ግን ፍርሽ ጫማ አላረገም እንዴ 🤔🤔 #beki_funtube ነኝ እወዳቹሀለው

  • @bezaa1722
    @bezaa1722 Před rokem +1

    የእዩ ዝነጣ ግን ከባድ ነዉ ከላይ እስከታች😜😜😜

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před rokem +1

    እንኳን ከግንብ ስር ወደቤት ውስጥ ለመግባት አበቃቹሁ ግን ግንባ ላይ የብዙ ወጣት ግዜ መግደያ ቦታ ስለሆነች አንድ አንዴ ተኮልኮሉ.ይመቻቹሁ!!

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 Před rokem +1

    Majamareya eres Marto gn atdabalkote

  • @loltiktok6194
    @loltiktok6194 Před rokem +2

    Am so happy for you guys much love ✌

  • @HelinaTsegaye
    @HelinaTsegaye Před 11 měsíci

    love you, boys☺ good point

  • @donna508
    @donna508 Před rokem +1

    Love this guys!

  • @hayatjibril6905
    @hayatjibril6905 Před rokem +1

    Ena degmo famous yehonachu sewoch le fan yemtsetut respect wesagnnet alew

  • @samtube9926
    @samtube9926 Před rokem

    Sew hono mayshashal yelem enkuan Lexi abekachuuu

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před rokem +2

    አውራውያንን እዛ እዚህ ማንከራተት ግን ደስ ይላል? ግን ሀውልቱ የ ጃ ነው?

  • @hermelayohannis4637
    @hermelayohannis4637 Před rokem +1

    Wow awra

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Před rokem +1

    ለውጥም አለ😂

  • @gelilaworku3162
    @gelilaworku3162 Před rokem +1

    you guys make my day n night honestly

  • @tsiontadesse6701
    @tsiontadesse6701 Před rokem +1

    invite Nebil

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 Před rokem +2

    እኔም እናንተን በጣም እንድወዳቹ ሱስ እንድትሆኑብኝ ያደረገኝ እራሳችሁን ስለሆናቹ ነው 🙏 ሺ ዓመት ኑሩልኝ 💚💛❤️

  • @samuelteferi6008
    @samuelteferi6008 Před rokem +1

    uuuuuu awrawoche telyalchu

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 Před rokem

    eyu my hero........eyu ersehen hune hal bedenb malet nw ershen alnkum bihon selber hen belr tadergew nbr ershen hune tegngthal

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 Před rokem +1

    big upppppp

  • @binitu1
    @binitu1 Před rokem +1

    So here is the point...I like ur show/podcast...because there is no much acting, u guys appear as is...some how not scripted. that's it አታሽቋልጡ!

  • @makeaimen8792
    @makeaimen8792 Před rokem

    Egereh aweredeh betaweras neket new mimeselew

  • @awra3115
    @awra3115 Před rokem +1

    Sitgeleftu new mitmechugn!

    • @awra3115
      @awra3115 Před rokem

      Ewnetishin new bro egirachewin yashofunal ende!

  • @mikaelwolde9242
    @mikaelwolde9242 Před rokem +1

    eyu shebete bataregi des yilenal😂😂😂😂😂

  • @kirubelgirma2920
    @kirubelgirma2920 Před rokem +1

    eski genzeb weys desta bemilew weym alama mehon migebaw genzeb nw weys desta milewn yeteleyaye hasab kalachu