''ሀባምባ አኒ'' Habaamba'a Ani Abel Getachew & Dereje Agizew New kambatissa Gospel Song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2023
  • This song is all about giving praise to the almighty God whose Mercy And love endures for ever.
    song by Abel Getachew $ Dereje Agizew
    music arrangement- Biruk Napolion
    mixing -Elshaday Getahun
    ህዳር30 /2016 December 10/2023
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    @abelgetachew1444
    @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily
    New Ethiopian protestant Song
    Amazing New Kambaatissa
    contextual translation
    ምናልባትም በዋለልኝ ነገር በሰዉ ተገርሜ ይሆናል
    ምናልባትም ዉለታዉን እያሰብኩ አመስግኜዉም ይሆናል
    ያ ሁሉ ግን ለአንድ አፍታ ነዉ ለጥቂት ጊዜ
    የከፋ ቀን ገበናን አዉጥቶ ሊያዋርደኝ ነዉ
    አንድ አለ ሚስጥር ጠባቂ የዉስጥን አዉቆ የማያማ
    ድንገት በአንዴ ዘወር ብሎ ተቀይሮ የማያሳፍር
    አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
    አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
    አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
    ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
    ያሳደደኝ አልያዘኝም
    የተቆጣኝ አላስደነገጠኝም
    ያጓራብኝ አልረታኝም
    አዉሎንፋሱም አልወሰደኝም
    የዛተብኝ አላገኘኝም
    ጀግናዬ አላሳፈርከኝም አዎ
    አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
    አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
    አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
    ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
    ምርኩዝ ነህ ምርኩዝ ምርኩዝ ምርኩዝ /2*
    ቢደገፉብህ ትመቻለህ /2*
    ጥላ ነህ ጥላ ጥላ ጥላ /2*
    ጥላ ነህ የነፍስ ከለላ /2*
    ደግ ነህ ደግ ደግ ደግ
    ምስጋና ላንተ ይድረስህ
    ጀግና ነህ ጀግና ጀግና ጀግና
    ረታህ ሁሉን ተዋግተህ በኔ ፈንታ
    ጠላቴን እያስደነገጥክ
    ሚታገለኝን እየጣልክ
    አለፍኩኝ ሁሉን ባንተ
    እየረታዉ እያሸነፍኩ
    ይኀዉልህ የኔ ጌታ
    መጣሁ ፊትህ በምስጋና አዎ
    አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
    አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
    አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
    ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል

Komentáře • 311

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 Před 7 měsíci +58

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደጋግሜ ሰምቼአለሁ ቋንቋውን ባልችለውም መንፈስ ቅዱስ ነክቶኛል ።አብሮነታችሁን ፍቅራችሁን ጠብቁ ሌላም በረከት አፍጥኑ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቅኔ በዜማ እንደ ዳዊት ስትቀኙ ክፉ መንፈስን የሚያርቅ የምስጋናን የደስታን መንፈስ የሚያመጣ ክብር አለባባችሁ።እወዳችኋለሁ

    • @abelgetachew1444
      @abelgetachew1444  Před 7 měsíci +10

      ዉይ በብዙ ተባረኪልን እህታችን ፡፡ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ፡፡ ጌታ ያዘምረናል ያስቀጥለናል ፡፡

    • @yemisrachdehenanew3060
      @yemisrachdehenanew3060 Před 4 měsíci +5

      መአዚ አንቺም በብዙ ተባረኪ እኔም መዝሙሩን እንዴት እንደወደድኩት ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው እስቲ ልተርጉምልሽ አልረሳም እኔ የአንተን እጅ
      አቅፋ የያዘችኝን የትናንትናዋን
      ዝም አሰኝተኸኛል ዝም ብዬ እዘምራለሁ ከምስጋና በቀር ሌላ ምን እላለሁ፡፡

  • @EshetuAlemu-mv8un
    @EshetuAlemu-mv8un Před měsícem +2

    Aabbu maganu Maasa'unne ihii hizaka🎉🎉

  • @Mekdilakew12
    @Mekdilakew12 Před 7 měsíci +28

    የአመቱ ምርጥ ከምባቲሳ መዝሙር maseame❤️❤️❤️

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci

      @Mekdilakew12 Kembatisa tisemiyalesh?

  • @hiwotdestabereket6735
    @hiwotdestabereket6735 Před 7 měsíci +25

    በጣም የተባረኩበት ብሰማው ብዘምረው የማልጠግበው ዝማሬ ነው በእውነት ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @Bekyj
    @Bekyj Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም መንፈስ ቅዱስ አማካኝ ነት ትርጉሙ ሳይገባኝ i am worshping my Lord

  • @aynalembezabih8843
    @aynalembezabih8843 Před měsícem +2

    wow what an amazing song is it!!!!!

  • @Emebet-T
    @Emebet-T Před 4 měsíci +7

    ሃባምባ አን ኪ አንጋታ
    ሃንቃፍ አፎኤ ቤሬብታ..... አሜን

  • @fikerduresa
    @fikerduresa Před měsícem +1

    tebarku des yelal mezmueru gn mezmer aktegn be tsihuf behon des yelal becha wednwal ❤

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Před 2 měsíci +2

    ምርጥ መዝሙር ለአዕምሮ የሚመች ክሊኘ።

  • @desalegngecho9841
    @desalegngecho9841 Před 6 dny +1

    ትርጉሙን ሳላውቀው እንባ በእንባ አረገኝ በጌታ

    • @hanedasmagane1427
      @hanedasmagane1427 Před 2 dny +1

      አልረሳም የአንቴን እጅ አቅፎ የያዘኝ የትላትናውን❤

  • @MituMekebo
    @MituMekebo Před 3 měsíci +1

    ሀባአምባ አኒ ኪ አንገታ ሀቤኑቡታ መገኒ አንገቲ❤በብዙ ተባረኩ ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @MituMekebo
    @MituMekebo Před 3 měsíci +1

    በብዙ ተባረኩ ሀባአምባ አኒ ኪ አንገታ ሀቤኑቡታ መገኒ አንገቲ❤

  • @sisaysamuel2830
    @sisaysamuel2830 Před 7 měsíci +11

    ደሬ እና አቤላ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ
    ብዙ እንጠብቃለን
    ዘመናቹ ይባረክ

    • @derejeagizew6138
      @derejeagizew6138 Před 7 měsíci

      ሲስ ወንድማችን ተባረክልን❤🙏

  • @user-iu1rh1gc9w
    @user-iu1rh1gc9w Před 7 měsíci +5

    Lelam like binor aregachu nbee ymr woooow

  • @mulugetaheramo6175
    @mulugetaheramo6175 Před 6 měsíci +4

    ትልቅ ሥራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ we need more

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před 6 měsíci +4

    Uuuu hanocheti fuletaiu maxaxanteni ❤❤❤❤ abisen chulatenayota maganu galxamu kanichi basa bargune❤❤❤

  • @ABRAHAMALEMU-bi4pu
    @ABRAHAMALEMU-bi4pu Před 6 měsíci +6

    ዋው ዛሬ ነው ዩቲብ ላይ የሳማሁት ተባረኩ😍

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Před 7 měsíci +6

    ሀበምባ አን ክአንገታ!!..ገለጥች በገን ዎሉ ማማ ያም🙏👍

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 7 měsíci

      ቋንቋው ምንኛ ነው?😊

    • @tsegaye7548
      @tsegaye7548 Před 7 měsíci +2

      ከምባትኛ ነው። የመዝሙሩ ትርጉም የደገፈኝን አቅፎ የያዘኝ መልካም እጅህን አልራሳውም... ከማመስገን በቀር ምን ሌላ እላለሁ መጥቻለሁ ምስጋና ይዤ...።

  • @MarrDagfe-qe1du
    @MarrDagfe-qe1du Před 2 měsíci +1

    አረስም የኢየሱስ ጅግና 🎉አሜን 🤲 ታበረኩ እግዚአብሔር ከክፉ ይጣብቅች ፀጋሁ ያብዛለች❤

  • @mulleragegnew-jc2oe
    @mulleragegnew-jc2oe Před 6 měsíci +7

    10 gize ayawet alitegeb alegn 🙏
    Ye kunkua balebet Egziabhr ymesgen ❤️🙏

  • @abutoabaynesh9854
    @abutoabaynesh9854 Před měsícem +2

    Fascinating!!!!

  • @samsunghh8799
    @samsunghh8799 Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mesifinnagn
    @Mesifinnagn Před měsícem +2

    Qaxaya wolo mazimurin ehegenami

  • @Mesifinnagn
    @Mesifinnagn Před měsícem +2

    Tabaraku

  • @tsedypaul1179
    @tsedypaul1179 Před 7 měsíci +3

    አንጋችክ እቼም ሆረን ሀባምባአ🥰🥰🥰 መገኑ ማሱኡ'ኔ

  • @abelermias5039
    @abelermias5039 Před 7 měsíci +9

    Brothers Tebarekuln ቋንቋውን ባልችልም ተባርኬበታለሁ🙏

    • @hanedasmagane1427
      @hanedasmagane1427 Před 5 měsíci

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci +1

      @abelermias5039 wondime kuankuaw kembatigna new . Tirgumum : sew ande yaderegewun asib yihonal. Yaninim gemena lesew negiro yasafiregnal. Yante ejje gin liyu nat atasafiregnim. Ene yanten wuleta alresam. Mechem wuletahin alresawum kemezemer beker lela min elalehu new be achiru. Tebarek 🎉🎉🎉

  • @yishakhailu
    @yishakhailu Před 7 měsíci +3

    ገሬች ኢቴዕኔ ማሰአምዬ ወሉሃ በርግዬ።

  • @joshkebede3410
    @joshkebede3410 Před 7 měsíci +11

    ohh my God what a lyrics , some how it remind me Mitiku!!! ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ። Maganu haraarsu’nne!!

    • @Kalkidan_1556
      @Kalkidan_1556 Před 6 měsíci

      ❤❤❤
      This just reads my mind❤❤❤❤

    • @Esseyyohannes1
      @Esseyyohannes1 Před 5 měsíci +1

      እኔም ምትኩን ነዉ ያስታወሳችሁኝ ተበረኩ።

  • @akooka2636
    @akooka2636 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioyoutube6098
    @ethioyoutube6098 Před 7 měsíci +3

    Tebareku yene wendmoch yegna bereketoch😍

  • @zola1100
    @zola1100 Před 7 měsíci +3

    ደስ የምል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ 🥰🥰

  • @user-iu1rh1gc9w
    @user-iu1rh1gc9w Před 7 měsíci +10

    Arif clip yesralet beka lelaw i have no word

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 Před 7 měsíci +2

      አሪፍ ክሊፕ ነው ። ከጫጫታ እና ጭፈራ የፀዳ

    • @user-wk2yh8ks8p
      @user-wk2yh8ks8p Před 2 měsíci

      የሀብታም ቤት ከሚገቡ ይሻላል።

  • @user-hy5fs7yq9u
    @user-hy5fs7yq9u Před 2 měsíci +1

    አሜን

  • @user-kn5bf6gx6d
    @user-kn5bf6gx6d Před 7 měsíci +4

    አሜን ጌታ ዘመነችሁን ይበረክ ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @meseretbekele7160
    @meseretbekele7160 Před 7 měsíci +1

    ምን እንደሚል ባለውቅም የመዝሙሩ ዜማ በጣም ያምራል

  • @misganajohn
    @misganajohn Před 7 měsíci +8

    በእግዚአብሔር እርዳታ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ ወንድሞቻችን በጣም እንወደችኃለን

  • @SouthSouth-hu3yh
    @SouthSouth-hu3yh Před 2 měsíci +1

    ታባራኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-iv6vo7lv8p
    @user-iv6vo7lv8p Před 7 měsíci +2

    Endzi saygbagn yadamtikut mezmur ylem

  • @madntmadnt5925
    @madntmadnt5925 Před 7 měsíci +3

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen tabrku ba bzu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simretkifle5808
    @simretkifle5808 Před 7 měsíci +2

    ማሳአሜ

  • @zerihunsankuroofficial3822
    @zerihunsankuroofficial3822 Před 7 měsíci +4

    Wooooooow betam tebarikebetalehu wondimoch bizuligni be tiktok neber bebizate yesemehute muluwun sisema more tebarikebetalehu lemilimuligni

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Před 7 měsíci +2

    አሜንንንንን ተባረኩ❤❤❤

  • @abeymgaga6859
    @abeymgaga6859 Před 6 měsíci +3

    Yes yes god bless you guys more and more amen amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dx9zk3ip3q
    @user-dx9zk3ip3q Před měsícem +2

    god blessed you!!

  • @Tsegaye-cz9xi
    @Tsegaye-cz9xi Před měsícem +1

    Tebareku

  • @SouthSouth-hu3yh
    @SouthSouth-hu3yh Před 2 měsíci +1

    Galatu bayausi isu gare shika🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jesus-4-Sinners
    @Jesus-4-Sinners Před 6 měsíci +6

    What awesome amazing and wonderful kind of song am I listening to? I am so blessed. Please send us the lyrics if you can.

    • @abelgetachew1444
      @abelgetachew1444  Před 5 měsíci +1

      ምናልባትም በዋለልኝ ነገር በሰዉ ተገርሜ ይሆናል
      ምናልባትም ዉለታዉን እያሰብኩ አመስግኜዉም ይሆናል
      ያ ሁሉ ግን ለአንድ አፍታ ነዉ ለጥቂት ጊዜ
      የከፋ ቀን ገበናን አዉጥቶ ሊያዋርደኝ ነዉ
      አንድ አለ ሚስጥር ጠባቂ የዉስጥን አዉቆ የማያማ
      ድንገት በአንዴ ዘወር ብሎ ተቀይሮ የማያሳፍር
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
      ያሳደደኝ አልያዘኝም
      የተቆጣኝ አላስደነገጠኝም
      ያጓራብኝ አልረታኝም
      አዉሎንፋሱም አልወሰደኝም
      የዛተብኝ አላገኘኝም
      ጀግናዬ አላሳፈርከኝም አዎ
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
      ምርኩዝ ነህ ምርኩዝ ምርኩዝ ምርኩዝ /2*
      ቢደገፉብህ ትመቻለህ /2*
      ጥላ ነህ ጥላ ጥላ ጥላ /2*
      ጥላ ነህ የነፍስ ከለላ /2*
      ደግ ነህ ደግ ደግ ደግ
      ምስጋና ላንተ ይድረስህ
      ጀግና ነህ ጀግና ጀግና ጀግና
      ረታህ ሁሉን ተዋግተህ በኔ ፈንታ
      ጠላቴን እያስደነገጥክ
      ሚታገለኝን እየጣልክ
      አለፍኩኝ ሁሉን ባንተ
      እየረታዉ እያሸነፍኩ
      ይኀዉልህ የኔ ጌታ
      መጣሁ ፊትህ በምስጋና አዎ
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል

  • @BetsegawD
    @BetsegawD Před 6 měsíci +3

    that is nice job❤

  • @user-tp2oe1dc1q
    @user-tp2oe1dc1q Před 7 měsíci +1

    Wow geta sew alw betam gerame mezmur nw wondmoche tebarku ❤❤

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před měsícem +2

    Please በአማርኛ ይተርጎምልን እሄ ዝማሬ እኔ ቋንቋውን አላውቀውም ግን መጥገብ አቅቶኝ ደጋግሜ ከመስማቴ ብዛት ለመድኩት😅😅 ተባረኩ❤❤❤

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 7 měsíci +1

    amen amen amen ameen amen amen amen amen amen tabarkki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mariyamariyi3077
    @mariyamariyi3077 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤ መገኑ መሰኦዬ እህዞ

  • @AshenafiHailu32
    @AshenafiHailu32 Před 7 měsíci +2

    ተባረኩ❤❤

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 4 měsíci +1

    Wy des sitilu
    Too beautiful melody
    Bless you brothers!!!

  • @lemlemmathewos
    @lemlemmathewos Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰😀

  • @GenetGenettesfaye
    @GenetGenettesfaye Před 2 měsíci +1

    Zemanachu ba geta bet yilak

  • @Davide-zg8tg
    @Davide-zg8tg Před 12 dny

    አሜን ኮ መገኑ ማሰኡኔ

  • @meleseabu8929
    @meleseabu8929 Před 14 dny

    ምርጥ ነው ተባረኩ

  • @Betyhabesha
    @Betyhabesha Před 4 měsíci

    kwanekwawen balakewem betam new yewededekut tebareku

  • @user-bv3zc9dp8z
    @user-bv3zc9dp8z Před 7 měsíci +1

    Abel and dereje tebareku

  • @ephremtamene3725
    @ephremtamene3725 Před 7 měsíci +2

    Masame

  • @selomegeneta4832
    @selomegeneta4832 Před 7 měsíci +1

    አኒ ሃባምባ !!!!

  • @user-zq6gr6qj7t
    @user-zq6gr6qj7t Před 5 měsíci +2

    Woww amezing mezmur tebarekuu🙏🙏😳♥️♥️

  • @SonAlem
    @SonAlem Před 7 měsíci +3

    Ebakachiw tergum

  • @elisawondson9530
    @elisawondson9530 Před 2 měsíci +1

    Tebareku🎉

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 Před 7 měsíci +2

    ጌታ ይባርካቹ 🙏🙏

  • @misganajohn
    @misganajohn Před 7 měsíci +1

    Wooooow maccocci miqqaxando cuula'atayota zimari massa'amme nii hizzakat abbins ittinakki'nne❤❤❤

  • @user-wd2bg2uh9m
    @user-wd2bg2uh9m Před 4 měsíci

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitdeginetdesta
    @dawitdeginetdesta Před 7 měsíci +1

    Abela btm nw des milew tebareku tsega yibzalachew❤❤❤

  • @user-lj3sj4vf1x
    @user-lj3sj4vf1x Před 7 měsíci +2

    Geta zamanachihun yiibark tsga yibzalachihu

  • @mafielectronics5909
    @mafielectronics5909 Před 7 měsíci +1

    tebareku

  • @user-nm7wi5mr1p
    @user-nm7wi5mr1p Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Johannestube
    @Johannestube Před 4 měsíci +1

    the music Arrangement 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Před 4 měsíci +1

    I don't know what it says..but it is so moving.....may God bless you all.....Let all the nation bless Gods Holy name...

  • @user-uj4nu9ye9w
    @user-uj4nu9ye9w Před 7 měsíci +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አቤላ እና ደሬ ተባርከናል

  • @samrawitthomas7810
    @samrawitthomas7810 Před 6 měsíci +1

    Habaamba'a Ani 🥰🥰🥰🥰🥰
    Masaamiyee🙌🙌🙌
    Tsega yibzalachihu 🙌

  • @tsegahuntesfaye261
    @tsegahuntesfaye261 Před 7 měsíci +1

    ተባረኩ

  • @tebibusolomon9254
    @tebibusolomon9254 Před 7 měsíci +1

    ተባርከናል 👌

  • @Kiyayeee
    @Kiyayeee Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏❤
    ሀባምባ 🥰

  • @Tinsucheru
    @Tinsucheru Před 7 měsíci +1

    አሜን ተባረኩ

  • @ruthdawit6862
    @ruthdawit6862 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤😊😊
    Don't know the meaning but it is spirit touching 😢😢 ተባረኩ

  • @Mintesinottessema-MTM
    @Mintesinottessema-MTM Před 7 měsíci +1

    ተባረኩልኝ😍

  • @AGW653
    @AGW653 Před 7 měsíci +2

    great song, great composition. hayya qoxxarata !

  • @betsegawmesele5351
    @betsegawmesele5351 Před 7 měsíci +2

    i don't understand but luv it

  • @Adisu583
    @Adisu583 Před 7 měsíci +1

    𝑤𝑜𝑤 𝑡𝑎𝑏𝑒𝑟𝑘𝑢𝑙𝑒𝑔𝑛 𝑦𝑒𝑛 mertochi ❤❤❤

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 Před 6 měsíci +1

    ጸጋው ይብዛላችሁ ❤

  • @israelabebe1751
    @israelabebe1751 Před 7 měsíci +1

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @raheltesfaye8994
    @raheltesfaye8994 Před 5 měsíci +5

    ትርጉሙን ባላውቅም ይሄን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነፍሴ እንዴት ርስርስ እንደምትል 😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @abelgetachew1444
      @abelgetachew1444  Před 5 měsíci +8

      ምናልባትም በዋለልኝ ነገር በሰዉ ተገርሜ ይሆናል
      ምናልባትም ዉለታዉን እያሰብኩ አመስግኜዉም ይሆናል
      ያ ሁሉ ግን ለአንድ አፍታ ነዉ ለጥቂት ጊዜ
      የከፋ ቀን ገበናን አዉጥቶ ሊያዋርደኝ ነዉ
      አንድ አለ ሚስጥር ጠባቂ የዉስጥን አዉቆ የማያማ
      ድንገት በአንዴ ዘወር ብሎ ተቀይሮ የማያሳፍር
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
      ያሳደደኝ አልያዘኝም
      የተቆጣኝ አላስደነገጠኝም
      ያጓራብኝ አልረታኝም
      አዉሎንፋሱም አልወሰደኝም
      የዛተብኝ አላገኘኝም
      ጀግናዬ አላሳፈርከኝም አዎ
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል
      ምርኩዝ ነህ ምርኩዝ ምርኩዝ ምርኩዝ /2*
      ቢደገፉብህ ትመቻለህ /2*
      ጥላ ነህ ጥላ ጥላ ጥላ /2*
      ጥላ ነህ የነፍስ ከለላ /2*
      ደግ ነህ ደግ ደግ ደግ
      ምስጋና ላንተ ይድረስህ
      ጀግና ነህ ጀግና ጀግና ጀግና
      ረታህ ሁሉን ተዋግተህ በኔ ፈንታ
      ጠላቴን እያስደነገጥክ
      ሚታገለኝን እየጣልክ
      አለፍኩኝ ሁሉን ባንተ
      እየረታዉ እያሸነፍኩ
      ይኀዉልህ የኔ ጌታ
      መጣሁ ፊትህ በምስጋና አዎ
      አልረሳዉም አኔስ ያንተን እጅ
      አቅፎ የያዘኝን የትናንቱን
      አፅናንተኀኛል ዝም ብዬ ልዘምር
      ከምስጋና በቀር ሌላ ምን ልበል

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci

      Tebarek wondime 🎉🎉🎉

    • @ALEXANDERHABESHA
      @ALEXANDERHABESHA Před 4 měsíci

      አዝማቹን ለመተርጎም እሞክራሁ። ውጭ ሀገር ከማቆየት የተነሳ ትርጉሙን በትክክል ከልተረጎምኩ ይቅርታ።
      አዝማች
      እኔ አልረሳውየአንተን(የጌታን) እጅ
      አቅፈህ (ኣዝለህ) የ ያዝከኝን የትናንቱ ን
      ውላታህን እያስታወስኩ ዝም ብዬ አዝምራለሁ
      ከምስጋና ሌላ የምለው የለኝም ዝም ብዬ አዝምራለሁ።
      Basically the song content and approach is a conversation between the singers and Almighty God. They are listing out all the favor God did and doing for them worshipping Him in that mind set

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 4 měsíci

      @@ALEXANDERHABESHA Where do you live? Just curious.

    • @ALEXANDERHABESHA
      @ALEXANDERHABESHA Před 4 měsíci

      @@sweetman5249I live somewhere on earth

  • @user-wr1pk7yx6u
    @user-wr1pk7yx6u Před 7 měsíci +3

    Wow nice song ❤❤🙏

  • @amuyedesta5195
    @amuyedesta5195 Před 7 měsíci +1

    Maganu Massa'unne.

  • @Aman-jy6dg
    @Aman-jy6dg Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @shagejos736
    @shagejos736 Před 7 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤

  • @eskindermarkosofficialchan2390
    @eskindermarkosofficialchan2390 Před 7 měsíci +3

    😮😮😮❤❤❤😊😊😊 Wow ምን አይነት በረከት የሞላበት መዝሙር ነው ። አሜንንንንንንንንንን ጌታ ይባርካችሁ

  • @SaluMani-g8b
    @SaluMani-g8b Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @user-ml4pd7gk4e
    @user-ml4pd7gk4e Před 6 měsíci +1

    Amennnnnnnnn❤❤❤❤❤ gate yebarkachu

  • @tizitaaersulo2106
    @tizitaaersulo2106 Před 7 měsíci +1

    Masa’ame 👏👏👏👏

  • @user-bl6ex8so7d
    @user-bl6ex8so7d Před 7 měsíci +1

    Ashshamme! Maganu Maassa'unne!

  • @salemutesfaye3333
    @salemutesfaye3333 Před 7 měsíci +1

    hashshu hashshu gedaa gedaa ....

  • @Mitadesalegndesta
    @Mitadesalegndesta Před 7 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የሚደንቅ መዝሙር
    ሙዚቃዉ ቅንብሩ የተረጋጋ የሚያምር ስራ
    ተባረኩ sitotawu d.

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway3048 Před 4 měsíci +1

    God bless 🙌