ኑርአዲስ ሰይድ_ግንባር ላይ ከሰራዊቱ ጋር ያደረገው የመድረክ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከ ኑርአዲስ ሰይድ ጋር መከላከያ ሰራዊቱ እና ኮማነረዶ ክፍለ ጦር ቀወጡት

Komentáře • 325

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 Před 3 lety +27

    ኑር ትለያለህ
    በርታ
    በራያ ምድር የራያን ህዝብ ደስታ የምትካፈልበት ሩቅ አይደለም

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Před 3 lety +53

    ኑርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍😍የአማራ አርቲስቶች እወነት ጀግና ናቸው😘😍

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 3 lety +3

      ጀግናው ኑረዲንዬ አንበሳ ነክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 3 lety +4

      ባጠቃላይ የአትዮጵያ የግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety +2

      ኑሬ ጀግናየ

    • @wedmana8067
      @wedmana8067 Před 3 lety

      እንስሳ ናችሁ በኡነት ሰብ ኣለቀ ድሃ ሰዎች እየተሰደዱ እናንተ ደሞ ጅግና ትላላችሁ ጨካን ሰው ጨካን ነው

    • @wegderesnigussie4083
      @wegderesnigussie4083 Před 3 lety +1

      @@wedmana8067 አንቺ ግማላም የሊጥ ሌባ ለእናትሽ መከሪያት እንሰሳ አንቺ ነሽ

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 Před 3 lety +37

    ኑሬ የራያዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ራያ ነፃ ትወጣለች ህልምህም ይሳካል አይዞህ
    ያገሬ ልጅ

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 Před 3 lety +2

      ትክክል ነፃ ትወጣለች እነዚህ ገዳዮች ራያ ህልማቸው ነው

    • @حليمةزين
      @حليمةزين Před 2 lety

      አሁን ሙዝቃ አያሥፍልግም እልቅሥ ተዋጉ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +10

    ሰወችየ እዩልኝ ይሄን ጀግና ሸጋ የራያን ጥንቅሽ እና እሸት በልቶ ያደገ ቆፍጣና አማራ ውድድድድድድድ💚💛❤

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 3 lety +11

    ኑሬ ስወድህ!! ፈጣሪ እናንተን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ወታደሮች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሂ

  • @user-vw6tu3of7o
    @user-vw6tu3of7o Před 3 lety +11

    ኑሬዋ የኔ ሸጋ አላህ ይጠብቅህ ጀግናየዋ ❤❤🥰

  • @tyrgggchgfu6013
    @tyrgggchgfu6013 Před 2 lety +5

    ነፍጠኛው ኑሩ አዲስ ሰይድ እንወዳሀለን ያማራን ወጣት እየዞርክ ቀስቅሰው ካተና መሰሎችክ ብዙ እጠብቃለን ያማራን ስነልቦና ታቁታላችሁ ጀግና የጀግና ልጆች ነን 👍😘

  • @user-xu8iy7ki4f
    @user-xu8iy7ki4f Před 3 lety +11

    ጀግኖች አሏህይጠበቃችሁ የእናተመኖር ነዉእያኖርን ያለዉ የእኛጀግኖች እኔ ለእናት ከፈያለከብርአለኘ አሏህይጠብቃችሁ

  • @sarahashem9905
    @sarahashem9905 Před 3 lety +12

    ኑሬ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Před 3 lety +13

    ኢላሂ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን እኒህእንቁወጣቶቿን አተጠብቃችው 😢😢😢😢አይዟችሁ ወንድሞቸእና እህቶቸ ድሉየናተነው ኢንሻአላህ

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 Před 2 lety +1

    ኑር ሰይድን የምወደው በምክንያት ነው የዚህን ሁሉ ጀግና እናት ደስታን እንጂ ድልን እንጂ ማዕረግን እንጂ ሀዛን አንዳታሰማቸው ፍጣሪሆይ ጠብቅልኝ

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 Před 3 lety +6

    ሁላችሁም ኑሩልን ብዙልን ተባረኩልን 🙏 ዘራችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏 አገር የኖረን እንደእናንተ አይነት ጀግኖች ደጎች ስላሉን ነው 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!! ኑሬ ጃሪጋማ 😍

  • @fff8854
    @fff8854 Před 3 lety +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እንኳንም አማራ ያዉም ወሎዬ የሆንኩኝ የኛ ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 Před 3 lety +9

    ይመችህ በጣም ደስ የሚልነው በሰላም አገራቺን ያኑራቺሁ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před 2 lety +1

    ኑርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሁላችሁምውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sumeya5177
    @sumeya5177 Před 2 lety +1

    ጎጃሜ ነኝ ግን የወሎ ልጆች ውስጤ ናቸው 💚💛💗

  • @seyoumabrham4713
    @seyoumabrham4713 Před 3 lety +5

    ዋው የራያው የባህል አምባሳደር ኑሬ ጃሪጋማ
    በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያ አየኋት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibah3242
    @taibah3242 Před 3 lety +8

    አላህ ይጠብቃቺሁ እዲሁ እዳላቺሁ እደም ታትጎዱሉ እምየ እቅፍ ጉቡ አላህ ሰላም እዝነቱን ያውርዲልን

  • @mahi5561
    @mahi5561 Před 3 lety +5

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ ለኛ መኖር ውድ ሂወታችሁን የሰጣችሁ ጀግኖቻችን ናችሁ በክፉ የሚያያችሁን አይኑን ጨለማ ገልበቱን ቀጤማ ያድርገው ኢትዮጵያ ትቅደም!!!!ኑሬ ክበርልን የራያው ጀግና

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Před 2 lety +3

    የሀገሬ ጀግና ሀገረ ሲነካ በአለም ይታወቃል በረቱ እግዚአብሔረ ይጠብቃችሁ

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 Před 3 lety +3

    ኑሬየ ያገሬ ልጅ ጀግናው በግባር ዘለቅህ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ለኢትዮጲያ 💚💛❤💚💛❤

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +3

    ኑርየ የአማራው ልጂ ትለይብኛለህ እንደው በብዙው ውድድድ❤😘😘

  • @najethussen3017
    @najethussen3017 Před 2 lety

    ዋውበጣምደሥይላል የኛጀግኖቺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድልለአማራ

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 Před 3 lety +5

    ኑራዲስ ሰይድ ጃሪጋማ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ETHIOPIA VICTORY!!!

  • @as4829
    @as4829 Před 3 lety +5

    ኑርየ የኔ አበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️😍😍💪💪💪

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 Před 3 lety +3

    የእውነት ኢትዮጵያዊነትን እናተ ውስጥ አየሁት ተስፋዬም ለመለመ እንዳድስ ኢትዮጵያዬ ትመነምን እንደሁ እንጂ አትበጠስም እናተ እያላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚😭😭💪💪💪💪✊🏿✊🏿

  • @user-cs6tb5lr3b
    @user-cs6tb5lr3b Před 2 lety

    አማራ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ
    💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @samiracasaw7419
    @samiracasaw7419 Před 3 lety +2

    አላህ ከና ተጋይሁን ወዷቸ ደሥሢሉ ♥♥♥♥♥💕💕💕💘💘💘💖💖💖💖💝💝💝💝💝💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹💐💐🌹👌👌👌👌👌

  • @aeaeaebysygr6259
    @aeaeaebysygr6259 Před 2 lety +1

    ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን:: ወታደር ብሆን ብየ የተመኘሁበት ዘመን ነው:: ባሁኑ ሰዓት እየሆነ ያለው መከላከያ ሠራዊታችንን የበለጠ እንዳከብር ስላደረገኝ በጣም ደስተኛ ነኝ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 Před 3 lety +6

    ወድ የኢቶቢያ ልጆጅ አላህ ይጠብቃችሁ ሀቁጥር አትጉደሉ ሀነዛ ሰው በላወች አላህይጠብቃችሁ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 3 lety +2

    ኑሬ ስወድህ እኮ የራያው የአማራው የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናዬ ትለያለህ

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ Před 3 lety +5

    የኔ ወድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety

    አማራየ የኔ ውሾች💚💛❤💪💪💪💪

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 Před 3 lety +8

    ውዶቸ እግዚአብሄረ ከናተጋረ ይሁን የኔ ጀግኖች እኳንም ከናተ ተወለድኩ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz6ic9wq5g
    @user-qz6ic9wq5g Před 3 lety +1

    ወገኖቸ አላህይጠብቃችሁ ከወገንባንዳና ከነዛወንበርወዳዶች ነፍሳቸውትፍርስ ለዘላለም ጁንታማ ጁንታነው ለወገኑ ለናቱየማይሆን ምንጊዜም የወረዳ የቀበሌ ካትሪ በሳንቲም የሚገዛ ጀግና እቢነውየሚለው ህይወቱን ይሰጣል በህይወትያሉ ባንዳዎች ጁንታዎች ይመልከቱይሄንአንዲነት ፈጣሪ ከቡዳዎች ወገኔን ጠብቀው አንተጥበበኛጌታነህ እኔስውስጤተሰበረ ኡፍፍፍፍፍ

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Před 3 lety +25

    የናተን እናቶች ሀዘን አይካቸው በሰላም በድል ተመሐሱልን

  • @ududsiie515
    @ududsiie515 Před 2 lety

    እልልልልልል ኡፍፍፍፍፍ ደስታም ለካ ያስለቅሳል💚💛❤💪💪💪💪

  • @hvjgcvjvhjv7068
    @hvjgcvjvhjv7068 Před 3 lety +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ።

  • @user-xe7hq1fq8b
    @user-xe7hq1fq8b Před 2 lety

    ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ግዜዉ ከፋ ሁሉም በጥይት ሆነ ቤተ አማራ ወሎ አማራን ነጣ አዉጣ በፊት መግስት ባዘዘህ አትህዲ አማራን መጨረስ ይፈልጋን ስለሚፈራ

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Před 3 lety +3

    በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Před 3 lety +1

    ይነጋል አይዞን አማራዎች ወሎየወች እዚህም ኢትዮዎች አብሽሩ

  • @user-eo8dv1ly2w
    @user-eo8dv1ly2w Před 3 lety +2

    ኑሬ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Před 2 lety

    ኑርየ የኛ አንበሳ በርታ እግዛብሔር ይጠብቃቹሁ ድል ለተገፋው ህዝቤ

  • @user-ho3tk3kw7w
    @user-ho3tk3kw7w Před 2 lety

    የኛ ጀግኖች አላሕ ይጠብቅልን

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 2 lety

    የህ ሁሉ. ደሳ. ከፈጣሪ. በታች. አብቿ. ነዉ. ጀግኖቻችን. እንኮን. ተደሰታችሁልን. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ

  • @user-pc8pr2ep7t
    @user-pc8pr2ep7t Před 3 lety +1

    ኑራድስ ደይድ ውድድድድድድድ ሀገራችንን ደላም ሁኖልን በደስታ የምንገናኝ ያድርገን የኔ ፍቅልቅ

  • @user-le9ko3ro6u
    @user-le9ko3ro6u Před 3 lety +2

    የኛ ጀግና የራያዉ አበሳ ኑርልን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 Před 3 lety +1

    ያገሬ ልጇች ደስታችሁን እጅ ክፋችሁ አያሳየኝ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ስራዊት በጣም እያስፈራ መጥቷል ። ከ1ሚሊዮን በላይ ታጣቂ ልዩሃል ፣ መከላከያ ተነስቷል ፣ የአማራ ፎጣ ለባሽ እና ሚሊሻ ፣ፋኖ ሲጨመር ፣ 1.5 ሚሊዮን እንደሚደርስ ይገመታል ። በቅርብ መቀሌን እንደሚዶ እናበጥራታለን።ወስፌም ቢደበቅ እናወጣዋለን ፣እንኳን መሳሪያ ወይንም ሰው ።

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 Před 2 lety

      ቱቱቱ በይ በሀገሬ ባህል ሙሲሊም ከሆንሽ ጉሊ ማሻ አሏህ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Před 2 lety

    ጀግናችን በርቱ ኑርዬ የራያው ጀግና አስደምመኸል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 Před 2 lety

    ያረብአላህይጠብቃችሁ ጀግኖቸድልለኛ ያረብ

  • @mehmmdteub8270
    @mehmmdteub8270 Před 2 lety

    ክብር ለማካለከያ ሰረዊታችን

  • @lingerewalemayehu1237
    @lingerewalemayehu1237 Před 3 lety +2

    ኑሪ ምርጥ የራያ ጀግና፡፡

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 Před 2 lety

    እዉነትም በሙዚቃም ብቻ አይደለም በተግባርም አሳይታችሁናል የኛጀግናወች አርቲስቶቻችን

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 Před 2 lety

    አማራመሆኔያኮራኛልሀገሪንእግዛብሔረይጠብቃተ

  • @user-id9wu4rh1o
    @user-id9wu4rh1o Před 3 lety +2

    ኑሩአዲ እኳንዛሬ ያነየም ለመለሥ ያልተበገረ ጀግናነዉ

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t Před 17 dny

    አቤትውበት ኑሬዋየራያውድምቀታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety

    ኑሬ የአማራው ድምፅ

  • @user-wi2gy5hi7x
    @user-wi2gy5hi7x Před 3 lety +4

    ያርብ ሀገራችንን ስላሞን መልስልንበቃበልን አላህይጠብቃችሁ ውድየኢትዮጽያልጅች

  • @Zahramahamed-ok7wn
    @Zahramahamed-ok7wn Před 5 měsíci

    ኑሬ አላህይጠብቅህወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v Před 3 lety +2

    እራዮማ እራያራዮማ መገን ወሎ 🇪🇷🤝🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 Před 2 lety

    እግዛብሄር ይጠብቅህ ሰላሙን ያብዛላቹሁ

  • @titimyre335
    @titimyre335 Před 3 lety +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-pn5wo4qv7o
    @user-pn5wo4qv7o Před 3 lety +1

    አላህ በድል ይመል
    ሳችሁ

  • @ahmedhbashy1608
    @ahmedhbashy1608 Před 2 lety

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃሁ

  • @omuhabib3480
    @omuhabib3480 Před 3 lety +1

    ክፉ አይካችሁ በጣም ውድ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 Před 2 lety

    አላህ ዪጠብቃችሁ ድል ለናተ ሽፈት ለጥላት ያረብ

  • @user-lo7db6vu3i
    @user-lo7db6vu3i Před 3 lety +6

    ይሄን ሲያይ ጁታው. በድንጋጤ መሞቱ ነው ጁታ የሠረከው ዳይፐር ካለህ ልበስ ከልብስህ ላይ እዳቀዝን😂😂😂😂😂

  • @abelabebe8930
    @abelabebe8930 Před 3 lety +5

    ሳተናው እውነት እራያዎች ባንተ ኮራን

    • @taibah3242
      @taibah3242 Před 3 lety +1

      የራየ ከሆንሽ እደነው ሀገር

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 Před 2 lety

    የፍቅርአገርወሎአላህሰላሙንያውርድልን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 3 lety +1

    ኑርየየሰቶቹልብአጠልጣይ ፈጣሪይጠብቅህህ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 3 lety +6

    ኑሬዋ አብሽር መላው የራያ ምድር ከአሸባሪው ጁንታ በቅርብ ቀን ነፃ ይወጣል ክብር ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

  • @Al_habisha
    @Al_habisha Před 3 lety +1

    አማራን መምራትአለብህ ባዳወችንና ሾርት ሚሞሪወችን እናባርና አማራ ራሡን ለመጠበቅ የሚያነቃ ዘብ የሚቆም ሠው ትፈልጋለች ኑሬ አማራ የምትፈልገው ጠካራ መሪነው ሾርትሚሞሪ የሆነ ሽማግሌ አይመጥንም ለአማራ ህዝብ።

  • @zeuwdegirma6722
    @zeuwdegirma6722 Před 2 lety

    የእማማኢትዮጲያየቁርጥቀንልጆች፦በሠላም፦ተመለሡልን፦ወይወሎዎች፦ሥታሥቀኑ፦እንኳንም፦የወሎልጂ፦ሖኩኚ፦ያውም፦የነብሮቹ፦አኮራችሑን፦የኛነብሮች፦ፈጣሪ፦ይጠብቅሕ፦ወንድማችን፦ኑራዲሥ

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Před 2 lety +1

    የኛ አንበሳወች በድል ተመለሱ

  • @kelemuawubale3248
    @kelemuawubale3248 Před 3 lety

    እስይ እስይ የኢቶጵያ ጀግኖች እካነ አደርሳቹህ ፍጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc Před 3 lety +1

    በቃ ምን ብየ ልግለፃችሁ ከቃል በላይ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ በድል ተመለሡ💪💪💪💪💪💪

  • @zbeyne2688
    @zbeyne2688 Před 2 lety

    ደስታችሁ እስከ መጨረሻ አላህ ያድርገው

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před 3 lety +1

    ኑርየ የኔማር አበሣ ውድድድ ወድሜ በርታልኝ

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp Před 2 lety

    ኑርዬ ኑርልን የኛ አንበሳ

  • @hayatmohamed7763
    @hayatmohamed7763 Před 3 lety +2

    የኛ ጀግና ስወድክ❤

  • @loveyoutube2102
    @loveyoutube2102 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-tr9dz3fh4x
    @user-tr9dz3fh4x Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይመለስ😢😢😢

  • @Atefretube
    @Atefretube Před 3 lety +1

    የምወደው በምክንያት ነው!

  • @mustefaseid5414
    @mustefaseid5414 Před 3 lety +3

    በለዉ።ጁታዉን

  • @فاطمهفاطمه-ج1خ

    ኑርየ አላህይጠብቅ

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 Před 3 lety +1

    የኔ አንበሳ ስወድህ 💪💪💪💪💪

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 Před 2 lety

    የኔ ደሞች አማራወች

  • @ekramtube3547
    @ekramtube3547 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ ባለችሁበት

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 Před 3 lety +1

    በድል ተመለሱ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety

    ወገኖቸ ድልለናተ በርቱ

  • @amsaluarega9051
    @amsaluarega9051 Před 2 lety +1

    እኔን የሰለቸኝ አንድን ብሔር በማተኮር የሚነሳ or የምጻፋ comment ይብቃን እበከችሁ አልያም በጁንታ እንማር

  • @user-ww3uq5id9d
    @user-ww3uq5id9d Před 3 lety +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @jhanethiopia2869
    @jhanethiopia2869 Před 3 lety +14

    ቀብራራው ኑሬ ሁሌም እንደኮራሁብህ ነው!

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Před rokem

    ለመናገር ከሚከብድ በላይ አደገኛ ናቺ
    በዛ ላይ ለሀገር ጥሮዋች ናቹ
    በፍጹም ምስክር ነኝ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 3 lety +2

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህህህህህህህህህህ

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l Před 2 lety +1

    ክብብብብብር ለሀገሩ ለሚዋደቀው ሠራዊታችን የናንተ ጀግንነት ለሀገር ህልውና ጨለማው ፀሀይ እረ የናንተውለታ

  • @Emabet755
    @Emabet755 Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ደምቸ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 Před 2 lety

    ፓ ወይኔቷንስ እናት ወልዳለች አንተን አንዱ በቃኝ ጥሎብኝ ስወዲህ እህት ወይም ሚስትህ አርጎኝ በነበር ፈጣሪ ይጠብቅ ኑርልን ሁቢ