●የኔ ዉድ ባል ተወልዶ ያደገበተን ሀገሩን አስጎበኘኝ| ደስ ሲል|መርሳየ😍

Sdílet
Vložit

Komentáře • 107

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před rokem +10

    ❤#ዉዶች ላይክ ሸር #በማድረግ አበረታቱኝ

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx Před rokem +2

      እድህ ስለብስ አይቻልም በላት

  • @seada996
    @seada996 Před rokem +90

    እስኪ አለባበሷን ታስተካክል የምትሉ👍👍👍👍በተረፈ እወዳችሁአለሁ

  • @ggvggvv42
    @ggvggvv42 Před rokem +30

    መዝናናታችሁ ደስ ይል ነበር እኔም አገሬን አየሁ አልሀምዱሊላ ግን ፋፊ በሱሪ አሏህ ፍሪ የብትሀላል

    • @teferagirma371
      @teferagirma371 Před rokem

      ሰፊ ሱሪ ነዉ ምን ችግር አለዉ😏

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 Před rokem +26

    እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ ወንድማችን አንተም ደይሱ ከሚባሎት እንዳኮን ሚስትህን አለባበሷን እንድታስተካክል ንገራት 😢 ጭራሽ በሚደያ ሱሪ ለብሳ መቀረፅ የለብህም ነበር

  • @user-tr3ys7mx1n
    @user-tr3ys7mx1n Před rokem +7

    ደስ ይላል ግን ሱሪ ለብሸ እንኳን ልወጣ ከቤት እኳ ሰው እዳየኝ አልፈልግም በጣም ነው የምፈራው 😂

  • @user-wk5ls9vi7h
    @user-wk5ls9vi7h Před rokem +6

    ኮሜንታተር አትሳደቡ አላህ ልብ ይስጣት ይስጠን ዲኒያ ጠፊናት😢

  • @user-nw9hh7ru3h
    @user-nw9hh7ru3h Před rokem +3

    መሸአላህ ግን ፋፊ ሰፋፊ ቢጃማ አበያ ከቻልሸ ልበሺ ሻርብሸን ደግሞ በደንብ በመርፌ ልበሸ የእኔ ዉብ ምክሬን ተቀበይ ክክ ሀቂቃ ሱርቱል አህዛብ አያ 59 ያለዉን አያ ወደይት ተዉንዉ ዱኒያ ጠፊ ነች አታዋጣንም

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +4

    ሞክሸ ከከሞትም ስደብ ለአንችም ደሞ ወሎ ሁነሺ ለዛዉም 😘😘😘😍መረሳ ቀሚሶች ለበሽ የኔዉድ እህት በርቱ አብሽሩ ያምራል ግን😅😅 ከወብቱ ሀይቅ ዳር አይበልጥምክክክክ ❤

  • @user-qu7zi1lg1b
    @user-qu7zi1lg1b Před rokem +1

    ሀገሬ መርሳዩ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Před rokem +2

    እወዳችሁ አለሁ አለባበስሽ አልተመቸኝም ወድሜ እደት ዝም አልክ 😢

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před rokem +2

    ማሻአላህ ስታምሩ ፊፊየ በጣም እወድሻለሁ ስመጣ ባገኝሺ ደስ ይለኛል

  • @user-eq7rc6pu7n
    @user-eq7rc6pu7n Před rokem +16

    አህ አሁንስ እኔም በገደል መሄዲ እና እዛፍላይመሠቀል አምሮኛል😂 😢ከፍየሎች ጋር

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem

    ወላሂ በጣምነዉ የናፈቀኝ መርሣ አበይ ተራራላይ ወጥታችሁነዉ💝🌹🌹💝

  • @kkh4901
    @kkh4901 Před rokem +1

    ወይኔ አገሬ ማሻአላ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 4 měsíci

    ፉፊየ አለባበስሽንአስተክክይማማየ ከይቅርታጋር❤

  • @user-yg9fi8ig3j
    @user-yg9fi8ig3j Před rokem

    መሻአላህአላህይጨምርላችሁ። መርሳየየየ

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 Před rokem

    መሻአላህይጨምርላችሁፍቅራችሁን❤❤❤❤❤

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Před rokem

    ማሻአላህታምራላችሁአላህፍቅራችሁንያብዛው

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před rokem +1

    ማሻአላህ በርቱ❤ፋፊ ሱሪ አትልበሽ አበያ ከላይ ልበሽ

  • @user-os1gc7xi7b
    @user-os1gc7xi7b Před rokem

    እረ ናፍቆኝል አገሬ ሙሀባው ፈሶበታል ደሞ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem

    እናንተም ቦታውም ደስስስ ትላላቹ❤❤❤❤

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Před rokem +1

    أستغفرالله لعظيم የልብሺ ነገርስ ሆ በሱሪ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Před rokem

    ማሻአላህ አገራችንእኮ ውብናትመርሳየ ይህቀንይናፍቀኛል ከውዱባሌጋየምዝናናበትቀን

  • @medinagugsa-qr9lc
    @medinagugsa-qr9lc Před rokem

    ማሻአላህ,ሰታምሩ

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 Před rokem +1

    ማሺአላ❤❤ታምራላች ውቦች

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 Před rokem +1

    አሪፍ ቆይታ ነበር ይመቻቹ ❤😍

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 Před rokem

    ማሻአላ ያምራል ግን የባህል ልብስ ብትለብሺ የለለነዉ ቦታዉጋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zj8dp2dh1i
    @user-zj8dp2dh1i Před 9 měsíci

    ወይኔአዘላት

  • @user-sc7sb3su1j
    @user-sc7sb3su1j Před rokem +1

    ዉድቶ ሀገር

  • @aces4387
    @aces4387 Před rokem

    የኔውድድ👍👍👍😘😘😘😘😘💐💐

  • @user-cm8km8ug1c
    @user-cm8km8ug1c Před rokem

    መሸአላህ

  • @user-jj8cg5lx8g
    @user-jj8cg5lx8g Před rokem

    ደሰይላል ገን ጀሮሸን አታወጨ

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 Před rokem

    ❤❤❤❤ታምራላችሁ ወዴታ እሰከጀነትመዋዴድ ዴሥ ይላል እኔና ውዱ ባሌ በጣምነው የምንዋዴዴው ፍፊሻ ሰፍ ያለልብሰ ልበሺ ❤❤❤ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤

  • @user-yb6bk1of4v
    @user-yb6bk1of4v Před rokem

    መርሳየ

  • @sadaamn7341
    @sadaamn7341 Před rokem

    ማርሳ ውዴ 💪💪

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 Před rokem

    መሸአላዘይኑእኛንምለዚህያብቃን

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před rokem

    Meshi alllhe

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 4 měsíci

    እነተንሳይማግባትያምርኛል❤❤❤

  • @hayatmyl9900
    @hayatmyl9900 Před rokem

    I miss my country😍😍😍

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q Před 29 dny

    😂😂❤❤መአላህድሰይላል

  • @user-xn7dg3uv5i
    @user-xn7dg3uv5i Před rokem +1

    ተማም

  • @user-sm9xz6ez9p
    @user-sm9xz6ez9p Před rokem

    የወደደና የበደ አድነዉ ያላል ያገርሰዉ ለማንቻዉም መሻአላ

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Před rokem +2

    ስላሳያችሁን እናመሰግናል ፋፊ ግን ቢወቅሩ አይፈጭ ወንሺ ብዙ ጊዜ ስለ አለባበስሺ ኮሜት ላይ እያስቀመጥን ነው አንች ግን ጭራሺ ባሠብሺ በሱሪ መጣሺ መልበስ መብትሺ ነው ሀይማኖትሺን ግን እወቂ😮😮

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před rokem

    😂😂😂😂😂 ጦጣ ይመስል ገደል ለገደል ታሯሩጣታለህ ያደለው ዝንጥ ያለ መናፈሻ ያዝናናል

  • @user-xj3dv4cq4l
    @user-xj3dv4cq4l Před 18 dny

    አሯ የምን ላይክ አለባብስሽን አስተካክይ😢

  • @user-eq7rc6pu7n
    @user-eq7rc6pu7n Před rokem +1

    ፋፍዬ የባህልቀሚሰ ብለብሺ በዚህዲባብ

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před rokem +1

    በነገራችንላይ ፋጡም እና እኔ አብረን ካድቦታ ወሀቀድተናል መገጠያ እንጣላነበር😂😂😂 ያገሬልጂ ኢቶ ስመጣ እግዳሽ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ ተዘጋጂ❤

  • @user-dm4cp9hd1k
    @user-dm4cp9hd1k Před rokem +2

    ፋፊ የልብስሽ ነገርስ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @saadasaada3992
    @saadasaada3992 Před rokem

    Fafi yene kojo manm mni bil atsmi gn alahi firi wude yhi duniya newu qiraat qri alebabesshni astekakli zeynum agzati atem tteyeqbatalehi

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y Před rokem

    መሽአላ ከአይን ያውጣችሁ

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    አሠላማሊኩም

  • @seadaebrahimseada9477
    @seadaebrahimseada9477 Před rokem +1

    ግንኮሱቲአባልምሰፊነው

  • @user-bm8ig9wn5y
    @user-bm8ig9wn5y Před rokem

    አረቀሰ😂

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +3

    🙄መጥርግያ ሁላ ለምን ላይክ አታረጉም እ😂 እነወይዘሮ እወይዘሪት እናቶ ከበደ😂 ላይክ አርጉ

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    ሳህ እዲሜ ለመዳም ቅመሞች

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před rokem

    እረ ፋፊ አልተቻለይም❤❤

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o Před rokem

    እር አቦ ገደል እዳገቡ ተያይዛቺሁ ሁለታቺሁም ጭጮ ናቺሁ 😂😂😂

  • @seadaebrahimseada9477

    ፀጉርሽንበደንብ ሸፍኒ ግን ማሻአላህ ህፃነውየምትመስሉኝደስትላላችሁ ትዳር በልጅነት ፀጋነው

  • @user-ow5uj9jn9f
    @user-ow5uj9jn9f Před rokem

    ማሻአላህምርጥጥዶቺውለዱክበዱስወዳቺሁ ግንእደትተዋወቃቺሁ ምንሥአነሣሣቺሁለትዳር ማንሥአቀረበ ቪደወሥሩ ለሁሉምትምርትይሆናል

  • @user-go2sh7wm5f
    @user-go2sh7wm5f Před rokem

    ምነየም የባልአገርዉድነዉ ማሬ

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 Před rokem +1

    ዘይኑአባሀቀየንአሳየኝ

  • @user-gx7ks3pb2h
    @user-gx7ks3pb2h Před rokem

    እኮኮ ይሻላል😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

    መገን የዘንድሮ ወንዶች ለራሳችሁ አትሆኑ ለሚስቶቻችሁ ዋ ለራሴ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Před rokem

      ትክክል አሁን ይህንን ትዳር ትይዋለሽ እደ እረ ጉድ ነው ዘመኑ

  • @seadimuhemmed-yt7kx
    @seadimuhemmed-yt7kx Před rokem

    መረሳ አባገትዩ አገሬ አለባበስሺ ያምራል ጫማውን ከሂጃብጋ ማች አደረጊው ሰው ይቀናል ግን አትስሜ🙏❤

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před rokem

    የዛሬ አምስት አመት ኮሌጂ ተምሬያለሁ❤

  • @sadaamn7341
    @sadaamn7341 Před rokem

    ሰላም ንው ❤️❤️💘💘💘

  • @zenbabelay1369
    @zenbabelay1369 Před rokem

    ወይት ከተማ ነው ውርጌሳ ነው እዴ እምታውቁንገሩኝ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před rokem

    ምነው ሙሽሪትአሯ ዱኔናት ባሱሪ😢😢😢አላህይህድኩም ይህድነ

  • @uuyy3305
    @uuyy3305 Před rokem

    😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem

    ሠብገጨዋችሁ በርቱ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem +1

    ጠፋችሁ ወገን

    • @zuzanatube2002
      @zuzanatube2002 Před rokem

      @@habrumedia_3863 ያርግልህ ለፍተሀል😉🤗 ፋፊን ሰላም በልልኝ እርጉዝዬ😍

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem

    Well £&Z

  • @Abduolh
    @Abduolh Před rokem

    እረባክህ የናቴን ምጣድ እዳታሠብረው በናንተ በታይ ነው😊

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 Před rokem

    አተማ ከረሀል 😂😂 አሽከመ ከምካት እኮ

    • @HappyElectricity-nm5xn
      @HappyElectricity-nm5xn Před 2 měsíci

      😂😂😂 የወንድ ትንሽ የለውም ይላሉ🎉😂😂😂

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    የዲምጻችሁ ነገር መጨረሻላይ አበይ ተራራወታችሁነው

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem +2

    ቆይ ቆይ ግን ልብስሽ ልብስሽ የምትሉ ተረጋጉ ቢጃማ ስትለብስ ደህና ልብስ ልበሽ ትላላችሁ ይሄን ስትለብስ በሱሪ ትላላችሁ ምን ትልበስ ኬሻ ትልበስላችሁ እዴ😮 ይሄ ደሞ አያጣብቅም ጋወኑ ማሰሪያ አለው ብታስረው ያው እደ ቀሚስ ይሆናል እስኪ እናያል እያዳድሽ አገርሽ ስትገቢ ፀጉርሽን ባትገልጭ

  • @user-yb6bk1of4v
    @user-yb6bk1of4v Před rokem

    መርሳየ